Tessema Real Estate Consultant

Tessema Real Estate Consultant I Am Tessema Zergaw, A Senior Sales Officer In Ayat Real Estate.

ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ የዋጋ ቅናሽ ከአያት ሪል ኢስቴት!🌷በሚቀጥሉት 2 ወራት ውስጥ ከአያት ቤት ለምትገዙ ደንበኞቻችን ቅድመ ክፍያ ከ20% ወደ 10% ዝቅ አድርገናል! 🌷40% እና ከዚያ ...
22/05/2025

ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ የዋጋ ቅናሽ ከአያት ሪል ኢስቴት!
🌷በሚቀጥሉት 2 ወራት ውስጥ ከአያት ቤት ለምትገዙ ደንበኞቻችን ቅድመ ክፍያ ከ20% ወደ 10% ዝቅ አድርገናል!
🌷40% እና ከዚያ በላይ ቅድመ ክፍያ ሲከፍሉ እስከ 20% ቅናሽ አድርገን እየጠበቅንዎ ነው።
🙏ካዛንችስ ከአንድነት ፓርክ ፊት ለፊት ግቢ ገብርኤል አጠገብ በሚገኘው ሳይታችን ለአጭር ጊዜ ብቻ በሚቆይ በማስታወቂያ ዋጋ እየሸጥን እንገኛለን።
👌ሳይቱ በ230ሺ ካሬ ላይ ያረፈና በውስጡ ሁሉንም አይነት መሰረተ ልማቶች ያሟላ ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር ስለሆነ ፈጥነው ይደውሉ።

🌷ከካዛንችስ በተጨማሪ በሲ ኤም ሲ፣ በአያት ዞን 2 እና ዞን 8 ግንባታቸው 90% የደረሱና በአጭር ጊዜ ውስጥ የምናስረክባቸው ለመኖሪያና ለንግድ የተዘጋጁ ቤቶቻችን ከልዩ የዋጋ ቅናሽ ጋር ለሽያጭ ማቅረባችን በደስታ እናሳውቃለን!

በታማኝነቱ ከሚመርጡት ድርጅት በጥራት የተገነባውን ቤትዎን ይግዙ!!!

⏱📞 ☎️ ለበለጠ መረጃ በ 0911141372/0910531565 (በቀጥታ ፣ በቴሌግራም፣ በዋትሳፕ) ይደውሉ!

አስደሳች የዋጋ ማስተካከያ ዜና ከአያት ሪል ኢስቴት!🌷በሚቀጥሉት 2 ወራት ውስጥ ከአያት ቤት ለምትገዙ ደንበኞቻችን ቅድመ ክፍያ ከ20% ወደ 10% ዝቅ አድርገናል! 🌷40% እና ከዚያ በላይ ...
03/05/2025

አስደሳች የዋጋ ማስተካከያ ዜና ከአያት ሪል ኢስቴት!
🌷በሚቀጥሉት 2 ወራት ውስጥ ከአያት ቤት ለምትገዙ ደንበኞቻችን ቅድመ ክፍያ ከ20% ወደ 10% ዝቅ አድርገናል!
🌷40% እና ከዚያ በላይ ቅድመ ክፍያ ሲከፍሉ የ20% ቅናሽ አድርገን እየጠበቅንዎ ነው።
🙏የዋጋ ማስተካከያም አድርገናል። ካዛንችስ ከአንድነት ፓርክ ፊት ለፊት ግቢ ገብርኤል አጠገብ በሚገኘው ሳይታችን በካሬ መሸጫ ዋጋ በብር 91,290 ብቻ እየሸጥን እንገኛለን።
👌ሳይቱ ከ13 ሺ ካሬ በላይ ስፋት ያለውና በውስጡ ሁሉንም አይነት መሰረተ ልማቶች ያሟላ ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር
🌷ለሽያጭ ያቀረብናቸው የመኖሪያ ቤት አማራጮች፦
👉ባለ 1 መኝታ፡ 45 m2፣ 55m2 እና 60m2
👌 ባለ 2 መኝታ፡ 80m2፣ 95m2
👉 ባለ 3 መኝታ፡ 105m2፣ 115m2
👌ባለ 4 መኝታ፡ 140m2፣ 160m2

🌷በሲ ኤም ሲ፣ በአያት ዞን 2፣ ዞን 3 እና ዞን 8 ግንባታቸው 90% የደረሱና በ1 ዓመት ጊዜ ውስጥ የምናስረክባቸው ቤቶቻችን ለሽያጭ ማቅረባችን በደስታ እናሳውቃለን!
➨የአክሲዮን ሽያጭም እየተጠናቀቀ ስለሆነ ፈጥነው በመምጣት የ9 ትርፋማ ድርጅቶች ባለቤት ይሁኑ!

⏱📞 ☎️ ለበለጠ መረጃ በ 0911141372/0910531565 (በቀጥታ ፣ በቴሌግራም፣ በዋትሳፕ) ተሰማ ብለው ይደውሉ።
አያት አክስዮን ማህበር

አዲስ መረጃ ለመኖሪያ ቤት ፈላጊዎች!👉አያት ሪል ኢስቴት በመኖሪያ አፓርትመንቶች ላይ አድርጎት የነበረውን እስከ 50% የሚደርስ ከፍተኛ  የዋጋ ቅናሽ ጊዜው ተጠናቋል። ከፊታችን ማቅሰኞ ጀምሮ...
02/11/2024

አዲስ መረጃ ለመኖሪያ ቤት ፈላጊዎች!

👉አያት ሪል ኢስቴት በመኖሪያ አፓርትመንቶች ላይ አድርጎት የነበረውን እስከ 50% የሚደርስ ከፍተኛ የዋጋ ቅናሽ ጊዜው ተጠናቋል። ከፊታችን ማቅሰኞ ጀምሮ መጠነኛ የዋጋ ጭማሪ እናደርጋለን።
ስለሆነም ከፊታችን ባሉት 2 ቀናት ውስጥ ብቻ የመኖሪያ አፓርትመንቶችንና የንግድ ሱቆችን ከአያት ሪል ኢስቴት በመግዛት እስከ ብር 1.5 ሚሊዮን ያትርፉ!!!
ከ2ኛ ፎቅ ጀምሮ ከባለ 2 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ ቤት የመኖሪያ አፓርትመንቶችን ለሽያጭ ያቀረብን ስለሆነ ይፍጠኑ!!!
ለበለጠ መረጃ፦ በ0911141372/0910531565 ይደውሉ!!!

አያት አክስዮን ማህበር ከ8 በላይ በሆኑ የቢዝነስ ዘርፎች የተሰማራ ዘርፈ ብዙና ትርፋማ ሆኖ ከ20 ዓመታት በላይ የቆየ የህዝብ ድርጅት ነው። ከእነዚህ ዘርፈ ብዙ ድርጅቶች በተጨማሪ የራሱ የ...
15/03/2024

አያት አክስዮን ማህበር ከ8 በላይ በሆኑ የቢዝነስ ዘርፎች የተሰማራ ዘርፈ ብዙና ትርፋማ ሆኖ ከ20 ዓመታት በላይ የቆየ የህዝብ ድርጅት ነው። ከእነዚህ ዘርፈ ብዙ ድርጅቶች በተጨማሪ የራሱ የሆነ ባንክ በከፍተኛ ካፒታል ለማቋቋም ከፍተኛ እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ ይገኛል።
ታዲያ የዚህን ትርፋማ ድርጅት አክስዮን የግልዎ አድርገው ከማንኛውም አይነት የኪሳራ ስጋት ነፃ የሆነውን ድርጅት ባለቤት አይሆኑም?
ለበለጠ መረጃ በ0911141372 ይደውሉ!!!

ተለቀቀ!!!!!❇️ እጅግ ነፋሻማ አየር ባለው በአያት አደባባይ የሚገኘው የዞን ሶስት ሳይታችን ተለቀቀ!!!❇️ ከዚህ በፊት የመኖርያ ቤት ለመግዛት አስባቹህ አንስተኛ የካሬ አማራጭ ዝቅተኛ ወ...
06/02/2024

ተለቀቀ!!!!!

❇️ እጅግ ነፋሻማ አየር ባለው በአያት አደባባይ የሚገኘው የዞን ሶስት ሳይታችን ተለቀቀ!!!

❇️ ከዚህ በፊት የመኖርያ ቤት ለመግዛት አስባቹህ አንስተኛ የካሬ አማራጭ ዝቅተኛ ወለል ላይ በዝቅተኛ ዋጋ ባለማግኘት ምክንያት ላመለጣቹህ በድጋሚ የቀረበ የማይገኝ ዕድል

❇️ የካሬ አማራጭ
60ካሬ- ባላ አንድ መኝታ
72ካሬ - ባለ ሁለት መኝታ
90ካሬ - ባለ ሁለት መኝታ
105 ካሬ- ባለ ሶስት መኝታ
115ካሬ - ባለ ሶስት መኝታ
146ካሬ- ባለ አራት መኝታ

❇️ አከፋፈል
* የመኖሪያ ቤቱን አጠቃላይ ዋጋ 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ መክፈል የቤት ባለቤት ያደርጎታል፤

* በካሽ የአከፋፈል ስርአታችን ሲጠቀሙ የመኖሪያ ቤቱን አጠቃላይ ዋጋ በሰባት ዙር የህንጻዎን እድገት እያዩ ቀስ ብለው ይከፍላሉ።

* በ60/40 የዱቤ አማራጫችን የመኖሪያ ቤቱን አጠቃላይ ዋጋ 60% ብቻ በስድስት ዙር(3ዓመት )የህንጻዎን እድገት ተከትለው በመክፈል ቤቶን ከተረከቡ በኋላ ቀሪውን 40% ከ10 እስከ 30 አመት ሲያሻዎት እየኖሩበት አልያም አከራይተው መክፈል ይችላሉ።

❇️ እንዲሁም እስከ 25% ቅናሽ

❇️ ርክክብ
* ቤትዎን በሶስት አመት ጊዜ ውስጥ ይረከባሉ፤
* ቤትዎን ሲረከቡ በከፊልም ሆነ በሙሉ ግንባታ የመረከብ መብትዎ እንደተጠበቀ ነው።

❇️ ታድያ ምን ይጠብቃሉ? ቀድመው ቀጠሮ በማስያዝ የተሻለ የካሬ እንዲሁም የወለል አማራጮች ባሉበት በዚህ ወቅት ይጎብኙ።

❇️ ቤትዎን ዛሬ ገዝተዉ ነገ ይክፈሉ።

📞 ለበለጠ መረጃ
0911141372/0910531565

🙏ታላቅ የበዓል ቅናሽ ከአያት መኖሪያ ቤቶች!!!🍒እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሰዎ!!!🍒በዓሉን ምክንያት በማድረግበመኖሪያ አፓርትመንቶቻችን ላይ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ የዋጋ ቅናሽ ተደር...
21/01/2024

🙏ታላቅ የበዓል ቅናሽ ከአያት መኖሪያ ቤቶች!!!

🍒እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሰዎ!!!

🍒በዓሉን ምክንያት በማድረግ
በመኖሪያ አፓርትመንቶቻችን ላይ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ የዋጋ ቅናሽ ተደርጓል፣

👌ሽያጭ በዶላር ሳይሆን በብር እንዲሆን ተደርጓል፣

🍒በአንድ ካሬ መሸጫ ዋጋ ላይ እስከ 64,000 ብር የሚደርስ የዋጋ ቅናሽ ተደርጓል፣

👌የካሬ ዋጋ ከ102 ሺ ብር ጀምሮ፣
👌ቅድመ ክፍያ 15% ብቻ በመክፈል ውል መዋዋል ይችላሉ፣
👌 እድሉን ይጠቀሙበት፣
እንዳያመልጥዎ!!!
☑️የትርፋማው የአያት አክስዮን ሽያጭ ለአጭር ቀናት ይቀጥላል!!!

ለበለጠ መረጃ፦
📞0911141372/0910531565 ይደውሉ!

19/12/2023

ታላቅ የምስራች ከአያት አክስዮን ማህበር!!!

አያት አክሲዮን ማህበር በ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት 51.3% ትርፍ ለባለ አክስዮኖች አከፋፍሏል!

የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የገዙ ባለአክስዮኖች 513,000 ብር አትርፈዋል!

የ 2 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የገዙ 1,026,000 ብር አትርፈዋል!

የ 10 ሚሊዮን ብር የገዙ 5,130,000 ብር አትርፈዋል!
አክሲዮኑን ሲገዙ የእነዚህ ዘርፎች ባለቤት ይሆናሉ ፦

➡ የሪል እስቴት ኢንቨስትመንት (አያት ሪል ኢስቴት)

➡ የፋይናንስ ኢንቨስትመንት (ባንኮች)

➡ የሆቴል እና ቱሪዝም ኢንቨስትመንት

➡ የማርብል ፣ እንጨት እና ኮንክሪት ማምረቻ

➡ የትምህርት ኢንቨስትመንት እና

➡ የሲሚንቶ ማምረቻ

የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር

ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2,500

በብር 250,000 ብር

ከፍተኛ የ 20 ሚሊዮን ብር

በ5% የአገልግሎት ክፍያ ብቻ

40% ቅድመ ክፍያ ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መክፈል ይችላሉ

በጊዜ ባለቤት ይሁኑ ፣ የብዙ ትርፍ ተካፋይ ይሁኑ

ለበለጠ መረጃ ፦ በ 09 11 141372 ይደውሉ (ቀጥታ፣ በቴሌግራም ወይም በዋትሳፕ)

Address

Addis Ababa

Telephone

+251911141372

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tessema Real Estate Consultant posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Tessema Real Estate Consultant:

Share