Qabdalla Casan Cagaayo

Qabdalla Casan Cagaayo Itritay qafar baxi inxica,wo migaqa baxsa sinnimi,

05/07/2025
23/03/2025
22/02/2025
14/12/2024

اللهم اهدنا صراطك المستقيم 🩷🤍

👉Ni taama Qafar Curri abnaama..👌➡️Siyaasal Curri abnaama..✍️➡️Maddurul Curri abnaama..✍️➡️Ayyuntiinol Curri abnaama..✍️Q...
07/11/2024

👉Ni taama Qafar Curri abnaama..👌

➡️Siyaasal Curri abnaama..✍️

➡️Maddurul Curri abnaama..✍️

➡️Ayyuntiinol Curri abnaama..✍️

Q.A.R.D. Nahari Saqal Cajji Awal qarba 👌

05/11/2024

Taqabi Yan saaqat carbi Mahandisiwaay,Salaam Yan Saaqat Daddos Celaamu!
የችግሩ ጊዜ የጦር ምህንድሶች የሠላሙን ግዜ የልማት አርበኖች ።

21/03/2024
21/03/2024
21/03/2024

ለመገናኛ ብዙኃን ማብራሪያ ተሰጠ

መጋቢት 12/2016 ዓ.ም (የሰላም ሚኒስቴር) በኢፌድሪ የሰላም ሚኒስቴር የሰላም ግንባታና ብሔራዊ መግባባት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር ከይረዲን ተዘራ (ዶ/ር) ከተለያዩ መገናኛ ብዙኃን ድርጅቶች ለቀረበላቸው ጥያቄዎች ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡

ለሀገራችን ሰላም፣ ለብሔራዊ መግባባትና አንድነት መጠናከር ዘርፈ-ብዙ ሥራዎች እየሠሩ ቢሆንም በዜጎች መካከል ጥርጣሬ የሚፈጥሩ ነጠላ ትርክቶች መብዛታቸው በሰላም ግንባታ ሂደቱ ላይ ቀላል የማይባል ተጽዕኖ እያሳረፈ መሆኑ ተመላክቷል፡፡

ይህንን የጋራ ሰላማችንን እያናጋ ያለውን ነጠላ ትርክት በአሰባሳቢ የወል ትርክት ለመተካት በሀገር ደረጃ በመንግሥት ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ ያለውን ሥራ አስመልክተው ከጋዜጠኞች ለቀረበላቸው ጥያቄዎች ክቡር ከይረዲን ተዘራ (ዶ/ር) ማብራሪያ ሰጥዋል፡፡

የወል ማንነትን የሚያጠናክሩ እሴቶችን ለማጎልበት፣ ለትውልድ ለማስተላለፍ እና ማኅበራዊ ግንኙነትን ለማጠናከር እንዲሁም ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር ብሎም የሁሉም ኢትዮጵያዊ የጋራ ማንነት የሆነውን ኢትዮጵያዊነትን በመይናጋ መሠረት ለመገንባት ዋና ዋና ጉዳዮችን ከታሪካዊና ተፈጥሯዊ እውነታዎች ጋር አጣቅሰው አብራርተዋል፡፡

ሀገራዊ ምክክርን ጨምሮ የተለያዩ የመንግሥት ፕሮግራሞች፣ የሀገር አንድነትን የሚያስተሳስሩ ፕሮጀክቶችና የልማት ትልሞች ለተቋሙ ተልዕኮ ስኬታማነት የሚኖራቸውን ሚና በተለይም ለብሔራዊ መግባባት እና ለዘላቂ ሰላም ግንባታ የሚኖራቸውን አስተዋፅዖ በጥልቀት ገልጸዋል፡፡

اللهم اني وليتك امري فأعوذ بك من سوء حظي وضيق صدري وفراغ صبري واجعلني يارب ممن نظرت اليه فرحمته وسمعت دعائه فاجبته،
16/03/2024

اللهم اني وليتك امري فأعوذ بك من سوء حظي وضيق صدري وفراغ صبري واجعلني يارب ممن نظرت اليه فرحمته وسمعت دعائه فاجبته،

16/03/2024

Address

Addis Ababa

Telephone

+251966319500

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Qabdalla Casan Cagaayo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Qabdalla Casan Cagaayo:

Share