አዲስቅኝ Tube

አዲስቅኝ Tube ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

30/03/2026

#ኪዳንሽነው #ኪዳነምህረት #መሸሸጊያዬ #ፍቅር

27/03/2026

#ፍቅር

27/03/2026

Yohannes Mulu

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካ ኃይሎች ቅዳሜ ዕለት በኢራን ኻርግ ደሴት ላይ ጥቃት መፈጸማቸውን አስታውቀዋል።የአሜሪካ መከላከያ ጥቃት ያደረሰበት አነስተኛው ኻርግ ደሴት የኢራን ምጣኔ ሃ...
19/03/2026

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካ ኃይሎች ቅዳሜ ዕለት በኢራን ኻርግ ደሴት ላይ ጥቃት መፈጸማቸውን አስታውቀዋል።

የአሜሪካ መከላከያ ጥቃት ያደረሰበት አነስተኛው ኻርግ ደሴት የኢራን ምጣኔ ሃብት ዋልታ እና ማገር እንደሆነ ይነገርለታል።

በኻርግ ደሴት ላይ የሚገኘው የነዳጅ ማከማቻ በኢራን ምጣኔ ሃብት ጉልህ ሥፍራ ያለው ነው።

ትራምፕ በደሴቱ ላይ ያሉ የነዳጅ ተቋማ ባይመቱም ደሴቱ ያለው የኢራን ወታደራዊ አቅም "ሙሉ በሙሉ ወድሟል" ብለዋል።

ነገር ግን በደሴቱ የሚገኙ የነዳጅ መሠረተ ልማቶች ላይ ጥቃት እንዲፈጸም ሊወስኑ እንደሚችሉ ትራምፕ አስጠንቅቀዋል።

ኢራን ወይም ሌሎች በሆርሙዝ ወሽመጥ የሚተላለፉ መርከቦችን የሚያስተጓጉሉ ከሆነ በዚህ ደሴት የሚገኙ የነዳጅ መሠረተ ልማቶች ላይ እርምጃ ሊወስዱ እንደሚችሉ አስጠንቅቀዋል።

በኻርግ ደሴት የነዳጅ መሠረተ ልማት ላይ አሜሪካ ጥቃት ካደረሰች ኢራን በምላሹ በቀጣናው የሚገኙ ከአሜሪካ ኩባንያዎችን ጋር ግንኙነት ያላቸውን ተቋማ ት"እንደምታወድም" አስጠንቅቃለች።

ኻርግ ደሴት ለኢራን ያለው ጠቀሜታ

ኻርግ ደሴት ከኢራን ባሕር ዳርቻ 24 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል። መጠኑ አነስተኛ ቢሆንም በኢራን የነዳጅ እና የጋዝ አቅርቦት ቁልፍ ቦታ የሚሰጠው ነው።ምንጭ BBC

19/03/2026

゚

ይህን ያውቁ ኑረዋል ዛሬ አንድ አስገራሚ ነገር ይዤላችሁ መጥቻለሁ ።"ሲጋባ 'እስከ ሞት ድረስ' ብሎ ቃል የሚገባ ሰው፣ የሞት ቀጠሮ እየያዘ መሆኑን አያውቅም ማለት ነው።"ሮበርት ሙጋቤ 🙄  ...
18/03/2026

ይህን ያውቁ ኑረዋል ዛሬ አንድ አስገራሚ ነገር ይዤላችሁ መጥቻለሁ ።"ሲጋባ 'እስከ ሞት ድረስ' ብሎ ቃል የሚገባ ሰው፣ የሞት ቀጠሮ እየያዘ መሆኑን አያውቅም ማለት ነው።"ሮበርት ሙጋቤ 🙄 #

17/03/2026
17/03/2026
17/03/2026

fans

17/03/2026

゚ fans

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አዲስቅኝ Tube posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share