
18/09/2025
ጥራቱን ጠብቆ የተዘጋጀ የሚሸጥ ሜሽና ሜክአፕ ማስተማሪያ እና መስሪያ ቦታ ይዘንላችሁ መጥተናል።
አድራሻው አዲስ አበባ ቤተል አደባባይ አጠገብ ፊውቸር ሞል 3ኛ ፍሎር የሚገኝ ሲሆን 4️⃣ የማስተማሪያ ቦታ እና በፓርቲሽን የተለየ 1️⃣ የመስሪያ ቦታ ከነሙሉ ዕቃው ያካትታል። እንዲሁም 💄 የኮስሞቲክስ መሸጫ እና መደርደሪያ ተዘጋጅቶለታል።
ቤቱ ለእይታ እና ለመገልገል የሚስብ ሙሉ 🎊 ዲኮር ከሰፊ የሪሴፕሽን እና የደንበኞች መቆያ ቦታ ጋር ተዘጋጅቷል። በተጨማሪም ለመጠባበቅያ የሚያገለግል የራሱ የውሃ ታንከር አለው።
የተሟላና ቀጥታ ወደ ስራ ለመግባት የሚያስችል ቤት ስለሆነ እንዳያመጣችሁ።
ለተጨማሪ መረጃ
☎️ 0911691575 ወይም
☎️ 09 24 33 63 43 መደወል ትችላላችሁ።