ኢትዮ ሳተላይት ዲሽ እና ሪሲቨር By Tile JR

ኢትዮ ሳተላይት ዲሽ እና ሪሲቨር By Tile JR በዲሽ እና ሳተላይት ዙሪያ አዳዲስ መረጃ የሚያገኙበት ፔጅ ነው🙏

😎Ethiosat Nss 57°e ተጠቃሚዎች  KANA Tv ከተቋረጠባቹ Symbol rate ቀይሮ ስለሆነ እዛው ባለበት በ ሪሞታቹ Menu Installation  Antenna Setup Tp List...
11/10/2023

😎Ethiosat Nss 57°e ተጠቃሚዎች KANA Tv ከተቋረጠባቹ Symbol rate ቀይሮ ስለሆነ እዛው ባለበት በ ሪሞታቹ Menu Installation Antenna Setup Tp List በመግባት Symbol Rate መቀየር 11545 H 45000 አድርጋቹ በ ሪሞታቹ Search አድርገት ወይም Save ብላቹ ስቶጡ ይከፍትላቹሀል።

አዲሱ Frequency 👉11545 H 45000

15/09/2023

ምን መጠየቅ ትፈልጋላችሁ🙏🙏🙏
Eske 3 ⏳ ሰዓት ድረስ ከዲሽ ጋር በተያያዘ ዙሪያ የፈለጋቹትን ለማስረዳት ዝግጁ ነኝ✅

Comment Lay ሀሳባቹን አስቀምጡልኝ😉

Life Starን የሚያክል Reciever እኔ እስካሁን ምንም አላገኘሁም!       ✅Great Performance       ✅Highest Quality       ✅Technology 🔥      ...
10/09/2023

Life Starን የሚያክል Reciever እኔ እስካሁን ምንም አላገኘሁም!
✅Great Performance
✅Highest Quality
✅Technology 🔥
✅Amazing Price

LIFESTAR ⭐ OUR NO.1 CHOICE✅✅✅

Foot ball HD ጨዋታዎችን ማሳየት ጀመረ✅✅✅
03/09/2023

Foot ball HD ጨዋታዎችን ማሳየት ጀመረ✅✅✅

Balageru Tv ተመልሷል✅👍 ይመቻቹ
01/09/2023

Balageru Tv ተመልሷል✅👍 ይመቻቹ

አሳዛኝ ዜና🥺🥺 ።Tv Varzish እና Football HD ተዘግተዋል✅
28/08/2023

አሳዛኝ ዜና🥺🥺
።Tv Varzish እና Football HD ተዘግተዋል✅

WebSprix IPTV ሙሉ በሙሉ እቃወማለሁ🙏🙏 Technology በሚያመጣቸው አዳዲስ ነገሮች በተለይም ለህብረተሰቡ ጠቃሚ የሆኑ አገልግሎቶችን በየዘርፉ እየሰጠ ይገኛል።  ከዲሽና ሳተላይት ቴ...
11/08/2023

WebSprix IPTV ሙሉ በሙሉ እቃወማለሁ🙏🙏
Technology በሚያመጣቸው አዳዲስ ነገሮች በተለይም ለህብረተሰቡ ጠቃሚ የሆኑ አገልግሎቶችን በየዘርፉ እየሰጠ ይገኛል።
ከዲሽና ሳተላይት ቴክንሺያነቴ አንፃር በአንዳንድ አጋሰሶችና ራስወዳድ ማሕበረሰብ ምክንያት የሰው ስራ ለማደናቀፍ ሲባል ሆን ተብለው Published የተደረጉ Platformoch ን እቃወማለሁ!!!

Share አድርጉ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

አስቸኳይ!! SHARE SHARE SHARE8708 አ.አ ታርጋ ሐና ማርያም አካባቢ በተለምዶ ማንጎ እየተባለ በሚጠራ ቦታ  ላይ  ተሰርቋል😥    +251913632717 ይደዉሉልን ወሮታዉን እንከ...
20/06/2023

አስቸኳይ!! SHARE SHARE SHARE
8708 አ.አ ታርጋ ሐና ማርያም አካባቢ በተለምዶ ማንጎ እየተባለ በሚጠራ ቦታ ላይ ተሰርቋል😥
+251913632717 ይደዉሉልን ወሮታዉን እንከፍላለን🙏🙏

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ኢትዮ ሳተላይት ዲሽ እና ሪሲቨር By Tile JR posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category