YARED BEZABIH GEBRIE

YARED BEZABIH GEBRIE Artist/Author Author

02/04/2025

ለአዲሶቹ ተከታዮቼ ምስጋና! በመቀላቀልዎ ደስ ብሎኛል! Adanech Jenber, Kidi Victor

/እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለ እየሱስ ክርስቶስ የ ልደት በዓል አደረሳችሁ።በዓሉ የሰላም፤የፍቅር፤የ አንድነት፤ የመከባበር፤ይሁንላችሁ።
07/01/2025

/እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለ እየሱስ ክርስቶስ የ ልደት በዓል አደረሳችሁ።በዓሉ የሰላም፤የፍቅር፤የ አንድነት፤ የመከባበር፤ይሁንላችሁ።

🔴 መነጣጠል እስከማንችል ተዋሃደናል❗===========================  "ለሁላችንም ዘር አለን። ዘሩ ግን እኛ አይደለንም፤ እኛ ሰዎች ነን  ... መነጣጠል እስከማንችል ተዋሃደናል...
17/09/2024

🔴 መነጣጠል እስከማንችል ተዋሃደናል❗
===========================
"ለሁላችንም ዘር አለን። ዘሩ ግን እኛ አይደለንም፤ እኛ ሰዎች ነን ... መነጣጠል እስከማንችል ተዋሃደናል። የሰው ዲስኩር አንዳችንን ካንዳችን ለማለያየት ስያሜ አበጀልን። ፈጣሪን ለማረም ይመስል እኛም ሆ... ብለን ተከተልን ።

" በሕንድ 2032 ብሔረሰብ በሠላም እየኖረ፤ በቻይና 499 ብሔረሰብ በሠላም እየኖረ፤ እኛ 80 ብሔር መሸከም አቃተን። ተራ በተራ መገዛታችንን ለበላይነት ተጠቀምንበት ። ማንም ከማንም ጋር የዕውቀት እንጂ የሰውነት ጥል ሊኖረው አይችልም። "

እናመሰግናለን ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ነፍስዎ በሰላም ትረፍ ...

ለነፃነት ፀሎት አዋጡየልጅነት ወዳጃችን፣ ይበልጡኑ ወንድማችን የሆነው ነፃነት ወርቅነህ ለህክምና ህንድ መሆኑን ስናውቅ ክፉኛ ሐዘን ገብቶናል። ይህ ሰው በስንት ዘመን አንዴ ከሚፈጠሩ ቅመም የ...
14/07/2024

ለነፃነት ፀሎት አዋጡ

የልጅነት ወዳጃችን፣ ይበልጡኑ ወንድማችን የሆነው ነፃነት ወርቅነህ ለህክምና ህንድ መሆኑን ስናውቅ ክፉኛ ሐዘን ገብቶናል። ይህ ሰው በስንት ዘመን አንዴ ከሚፈጠሩ ቅመም የጥበብ ሰዎች መሃል አንዱ ነው። ክፉ ነገር ጫፉን እንዲነካው የማንፈልግ ብዙ ሚሊየኖች መኖራችን ይሰማኛል።
ፈጣሪ የተመሰገ ይሁንና፣ ለህክምና ገንዘብ አይቸግረውም። ሕመሙም ለክፉ እንደማይሰጠው እናምናለን። ቢሆንም የልጆቹ አምላክ በምሕረት እጁ እንዲዳብሰው ፀሎታችን ያስፈልገዋል።

እናም በፀሎታችሁ እንድታስቡት ፀሎት እንሰብስብለት።

ሳቅ እና ጨዋታህ ድንቡሎ ሳይጎድል በሙሉ ጤና ተመለስልን። በጎ ሁንልን፣ ነፂአችን።

(ፎቶው፣ ከወንድም እና እህቱ ጋር)

24/06/2024

ለአዳዲሶቹ ዋና አድናቂዎቼ ታላቅ ምስጋና! Mamush Ayalew Abay

   👇አንድ ጊዜ የሙጋቤ ልጅ ቢሮው ሂዶ"አባዬ ለሴት ጓደኛዬ ዘመናዊ ፌራሬ መኪና ልገዛላት ስለምፈልግ ገንዘብ ስጠኝ!" ይለዋል።ሙጋቤም ቁጭ በል ይለውናው "ለመሆኑ ግንኙነት ጀምራችኃል?" ይ...
19/05/2024

👇

አንድ ጊዜ የሙጋቤ ልጅ ቢሮው ሂዶ

"አባዬ ለሴት ጓደኛዬ ዘመናዊ ፌራሬ መኪና ልገዛላት ስለምፈልግ ገንዘብ ስጠኝ!" ይለዋል።
ሙጋቤም ቁጭ በል ይለውናው "ለመሆኑ ግንኙነት ጀምራችኃል?" ይለዋል።

ልጁም "ግንኙነት እንኳን የለንም። ጡቶቿን አንድ ቀን ዳስሻቸው እንዴት ደስ ይላሉ መሰለህ አባዬ!" ይለዋል።

ሙጋቤም ኮስተር ብሎ "እና አንድ ቀን ጡቷን ስላስዳበሰችህ ነው ፌራሬ መኪና ለመግዛት ገንዘብ የምትጠይቀኝ?" ሲለው ልጁም "አዎ! ግን ለምን ጠየቅከኝ አባዬ?" ይለዋል!

ሙጋቤም ቀዝቀዝ ብሎ "አይ ልጀ! 3 ዓመት ሙሉ ጡቶቿን ላጠባችህ ሴት(እናትህ) አንድም ነገር እንድገዛላት ጠይቀኸኝ አታውቅም። ዛሬ ግን አንድቀን ብቻ ጡቶቿን ላስዳበሰችህ ሴት የብዙ ሚሊዮን ዶላር መኪና እንድገዛ ስትጠይቀኝ ገርሞኝ ነው!" ..........

እና ምን ለማለት ነው ከምንም በፊት እናቶቻችን ለማስደሰት እንሞክር❤😍🙏

Via:- ያሬድ በዛብህ ገብሬ

19/05/2024
የ - ሊዲያ - ዶሮ ወጥ ቀምሰዋልን? 🐓 🎯 ከስስት እስከ ቤቴ ሚስቴ ፊልሞች በትወና የምናውቃት አርቲስት ሊዲያ ጥበቡ ለሀገር ውስጥ እና ለባህር ማዶ - ዶሮ ወጥ አዘጋጅታ ማቅረብ ጀምራለች።...
01/05/2024

የ - ሊዲያ - ዶሮ ወጥ ቀምሰዋልን? 🐓

🎯 ከስስት እስከ ቤቴ ሚስቴ ፊልሞች በትወና የምናውቃት አርቲስት ሊዲያ ጥበቡ ለሀገር ውስጥ እና ለባህር ማዶ - ዶሮ ወጥ አዘጋጅታ ማቅረብ ጀምራለች።

ዶሮ ወጥ ለእርስዎ እንዲሁም ለወዳጅ ዘመድዎችዎ ይዘዙን ~

🐓በስዓቱ ከሽነን እናደርሳለን !!!

🐓 ከኢትዮጵያ ውጪ እንልካለን።

ሙሉ ዶሮ 🐓 እናዘጋጃለን።
10 እንጀራ
1 ኪሎ አይብ
12 እንቁላል

ይዘዙን፤ በጥንቃቄ እና በጥራት እናዘጋጃለን።

🛑 ያሉበት ድረስ (በነፃ ትራንስፖርት) ትዕዛዝዎን በክብር እናደርሳለን።

የሊዲያን ዶሮ ወጥን ይቅመሱ።

ፐ !
የ - ሊዲያ ዶሮ ወጥ - ይላሉ።

መልካም ፋሲካ 🐓

🐓+251-911-416617

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች  ጓደኞቼ እንኳን ለ1445ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ:: ዒድ ሙባረክ።  #ያሬድ በዛብህ ገብሬ
10/04/2024

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ጓደኞቼ እንኳን ለ1445ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ:: ዒድ ሙባረክ።

#ያሬድ በዛብህ ገብሬ

እንኳን ለካራማራ የድል ቀን 🟩🟨🟥አደረሳችሁ አደረሰን " ይህ ነው ምኞቴ እኔ በሕይወቴ      ከራሴ በፊት ለኢትዮጵያ እናቴ" ....የካቲት 26 1970 ዓ.ም #ካራማራ ኢትዮጵያዊው የድል ቀ...
05/03/2024

እንኳን ለካራማራ የድል ቀን 🟩🟨🟥
አደረሳችሁ አደረሰን

" ይህ ነው ምኞቴ እኔ በሕይወቴ
ከራሴ በፊት ለኢትዮጵያ እናቴ" ....

የካቲት 26 1970 ዓ.ም

#ካራማራ ኢትዮጵያዊው የድል ቀን
(ዳግማዊ ዓድዋ)💚💛❤️

ክብር ለካራማራ ጀግኖች 🙏

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when YARED BEZABIH GEBRIE posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to YARED BEZABIH GEBRIE:

Share