ክብር ለኢየሱስ ይሁን

ክብር ለኢየሱስ  ይሁን ✍️ “የጽድቅም ሥራ ሰላም፥ የጽድቅም ፍሬ ለዘላለም ጸጥታና መታመን ይሆናል።”🙏
✍️ኢሳይያስ 32፥17
Thank you God 🙏🔥
(2)

 #ለሁሉም መልዕክት ነው።📖📖📖ኤፌሶን 5፥1፤ እንግዲህ እንደ ተወደዱ ልጆች እግዚአብሔርን የምትከተሉ ሁኑ፥2፤ ክርስቶስም ደግሞ እንደ ወደዳችሁ ለእግዚአብሔርም የመዓዛ ሽታ የሚሆንን መባንና ...
19/11/2025

#ለሁሉም መልዕክት ነው።📖📖📖ኤፌሶን 5፥
1፤ እንግዲህ እንደ ተወደዱ ልጆች እግዚአብሔርን የምትከተሉ ሁኑ፥
2፤ ክርስቶስም ደግሞ እንደ ወደዳችሁ ለእግዚአብሔርም የመዓዛ ሽታ የሚሆንን መባንና መሥዋዕትን አድርጎ ስለ እናንተ ራሱን አሳልፎ እንደ ሰጠ በፍቅር ተመላለሱ።
3፤ ለቅዱሳን እንደሚገባ ግን ዝሙትና ርኵሰት ሁሉ ወይም መመኘት በእናንተ ዘንድ ከቶ አይሰማ፤
4፤ የሚያሳፍር ነገርም የስንፍና ንግግርም ወይም ዋዛ የማይገቡ ናቸውና አይሁኑ፥ ይልቁን ምስጋና እንጂ።
5፤ ይህን እወቁ፤ አመንዝራም ቢሆን ወይም ርኵስ ወይም የሚመኝ እርሱም ጣዖትን የሚያመልክ በክርስቶስና በእግዚአብሔር መንግሥት ርስት የለውም።
6፤ ከዚህ የተነሣ በማይታዘዙት ልጆች ላይ የእግዚአብሔር ቁጣ ይመጣልና ማንም በከንቱ ንግግር አያታልላችሁ።
7፤ እንግዲህ ከእነርሱ ጋር ተካፋዮች አትሁኑ፤
8፤ ቀድሞ ጨለማ ነበራችሁና፥ አሁን ግን በጌታ ብርሃን ናችሁ፤
9-10፤ የብርሃኑ ፍሬ በበጎነትና በጽድቅ በእውነትም ሁሉ ነውና ለጌታ ደስ የሚያሰኘውን እየመረመራችሁ፥ እንደ ብርሃን ልጆች ተመላለሱ፤
11፤ ፍሬም ከሌለው ከጨለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ፥ ይልቁን ግለጡት እንጂ፥
12፤ እነርሱ በስውር ስለሚያደርጉት መናገር እንኳ ነውር ነውና፤
13፤ ሁሉ ግን በብርሃን ሲገለጥ ይታያል፤ የሚታየው ሁሉ ብርሃን ነውና።
14፤ ስለዚህ፡— አንተ የምትተኛ ንቃ፡ ከሙታንም ተነሣ፡ ክርስቶስም ያበራልሃል፡ ይላል።
15፤ እንግዲህ እንደ ጥበበኞች እንጂ ጥበብ እንደሌላቸው ሳይሆን እንዴት እንድትመላለሱ በጥንቃቄ ተጠበቁ፤
16፤ ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ።
17፤ ስለዚህ የጌታ ፈቃድ ምን እንደ ሆነ አስተውሉ እንጂ ሞኞች አትሁኑ።
18፤ መንፈስ ይሙላባችሁ እንጂ በወይን ጠጅ አትስከሩ ይህ ማባከን ነውና፤
19፤ በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ እርስ በርሳችሁ ተነጋገሩ፤ ለጌታ በልባችሁ ተቀኙና ዘምሩ፤
20፤ ሁልጊዜ ስለ ሁሉ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አምላካችንንና አባታችንን ስለ ሁሉ አመስግኑ።

ዛሬ ዕለት እሁድ ከስዓት ፕሮግራም 07/3/2018 ዓ.ም በአሶሳ ክርስቶስ  አንድነት ቤተ- ክርስቲያን አጥቢያ ከአሽናፊይዎች እንበለጣልን በሚል ርዕስ  #በአቶ አድማሱ ሞረካ በእግዚአብሔር ቃ...
16/11/2025

ዛሬ ዕለት እሁድ ከስዓት ፕሮግራም 07/3/2018 ዓ.ም በአሶሳ ክርስቶስ አንድነት ቤተ- ክርስቲያን አጥቢያ ከአሽናፊይዎች እንበለጣልን በሚል ርዕስ #በአቶ አድማሱ ሞረካ በእግዚአብሔር ቃል ስበከዋል።❤✝️🙏

ዛሬ ዕለት እሁድ 07/3/2018 ዓ.ም በአሶሳ ክርስቶስ  አንድነት ቤተ- ክርስቲያን አጥቢያ  የእግዚአብሔር ባህሪ የሚል ርዕስ  #በአቶ ክርግ ፋዎልር የእግዚአብሔር ቃል ትምህርታዊ ስብከተ ...
16/11/2025

ዛሬ ዕለት እሁድ 07/3/2018 ዓ.ም በአሶሳ ክርስቶስ አንድነት ቤተ- ክርስቲያን አጥቢያ የእግዚአብሔር ባህሪ የሚል ርዕስ #በአቶ ክርግ ፋዎልር የእግዚአብሔር ቃል ትምህርታዊ ስብከተ ስበከዋል።❤✝️🙏

 #ልዩ ጥሪ አለን በሚል ርዕስ በወ/ዊ አስቻል በላቸው በዛሬ እሁድ ግን 30/02/2018 ዓ/ም  ከስዓት ፕሮግራም በአሶሳ ክርስቶስ አንደነት አጥቢያ ቤተ- ክረስቲያን ሰበከዋል።✝️❤🙏 ጥቅስ...
09/11/2025

#ልዩ ጥሪ አለን በሚል ርዕስ በወ/ዊ አስቻል በላቸው በዛሬ እሁድ ግን 30/02/2018 ዓ/ም ከስዓት ፕሮግራም በአሶሳ ክርስቶስ አንደነት አጥቢያ ቤተ- ክረስቲያን ሰበከዋል።✝️❤🙏
ጥቅስ ዘፍ 12:-1

ዛሬ ጧት 30/02/2018ዓ/ምእግዚአብሔር ስው  # አገልጋይ ነጋሪ ገላታ ዛሬ በክርስቶስ አንድነት አጥቢያ ቤተ-ክርስቲያን የትምህርት ጥቅስ  ት/ ኢሳ 41÷8-16  #በእግዚአብሔር የተመረጠ...
09/11/2025

ዛሬ ጧት 30/02/2018ዓ/ም
እግዚአብሔር ስው # አገልጋይ ነጋሪ ገላታ ዛሬ በክርስቶስ አንድነት አጥቢያ ቤተ-ክርስቲያን የትምህርት ጥቅስ ት/ ኢሳ 41÷8-16
#በእግዚአብሔር የተመረጠ ስው አያፍርም በሚል ሰበከዋል።✝️❤🙏

✝️ዛሬ በቀን 23/02/2018 ዓ/ም ከሰዓት ፕርግራም በቃል ያገለግለልን፦ #ወ/ዊ ሃይሌ ነማራየትምህርት ጥቅስ፦ ማቴ 7፥23የትምህርት ርዕሰ፦ የህይወት መንገድ እንከተል ✝️
02/11/2025

✝️ዛሬ በቀን 23/02/2018 ዓ/ም ከሰዓት ፕርግራም
በቃል ያገለግለልን፦ #ወ/ዊ ሃይሌ ነማራ
የትምህርት ጥቅስ፦ ማቴ 7፥23
የትምህርት ርዕሰ፦ የህይወት መንገድ እንከተል ✝️

 #ዘማሪ ሞገስ በምዮ በአስምላኪ worship በድንቅ አግልገሎናል።✝️✝️
02/11/2025

#ዘማሪ ሞገስ በምዮ በአስምላኪ worship በድንቅ አግልገሎናል።✝️✝️

➳✝️ዛሬ እሁድ 23/02/2018ዓ/ም በአሶሳ ክርስቶስ አንድነት ቤተ- ክርስቲያን አጥቢያ  #ኢየሱስ/በችግራችሁ/ላይ/ተራምዶ/ይመጣል:: የሚል የትምህርት ርዕስ በእግዚአብሔር ስው አቶ ሙለታ ...
02/11/2025

➳✝️ዛሬ እሁድ 23/02/2018ዓ/ም በአሶሳ ክርስቶስ አንድነት ቤተ- ክርስቲያን አጥቢያ #ኢየሱስ/በችግራችሁ/ላይ/ተራምዶ/ይመጣል:: የሚል የትምህርት ርዕስ በእግዚአብሔር ስው አቶ ሙለታ ጫላ ተሰበከዋል። የትምህርት ጥቅስ፦ ማቴ 14፥25✝️🙏

የእ/ር ስው  #ትግሬ ከሰዓት አገልግሎናል✝️
26/10/2025

የእ/ር ስው #ትግሬ ከሰዓት አገልግሎናል✝️

➳✝️ ዛሬ 16/02/2018ዓ/ም በአሶሳ ክርስቶስ አንድነት ቤተሰብ-ክርስቲያን አጥቢያ በመጽሐፍ ቅዱስ ማርቆስ 5፥25  #ወ/ዊ ማሞ ፍይሳ ከእየሱስ አብሮነት መሆን በድርቁ ላይ ያለመለማል በ...
26/10/2025

➳✝️ ዛሬ 16/02/2018ዓ/ም በአሶሳ ክርስቶስ አንድነት ቤተሰብ-ክርስቲያን አጥቢያ በመጽሐፍ ቅዱስ ማርቆስ 5፥25 #ወ/ዊ ማሞ ፍይሳ ከእየሱስ አብሮነት መሆን በድርቁ ላይ ያለመለማል በሚል ስል ዛሬ ስበከዋል።
➳✝️ እንድሁም #ዛማሪ ዛላለም ግራኝ ከአሜሪካ ዩናይትድ worship ጋር ዛሬ አገለግሎናል።✝️✝️👑

Address

Assosa
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ክብር ለኢየሱስ ይሁን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ክብር ለኢየሱስ ይሁን:

Share