Prophecy pray

Prophecy pray this is a public page to pray for our nation and Generation. I break every curse from our mozer land and our Generation in the name of Jesus.

30/04/2025

ፊልጵስዩስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁰ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥
¹¹ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።

25/04/2025

ሐዋ ሥራ ምዕራፍ 3
6 ጴጥሮስ ግን፡— ብርና ወርቅ የለኝም፤ ይህን ያለኝን ግን እሰጥሃለሁ፤ በናዝሬቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተነሣና ተመላለስ፡ አለው።

21/04/2025

ገላትያ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴ ክፉ ከሆነ ከአሁኑ ዓለም ያድነን ዘንድ እንደ አምላካችንና እንደ አባታችን ፈቃድ ስለ ኃጢአታችን ራሱን ሰጠ።
⁵ ለአብ ከዘላለም እስከ ዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።

22/03/2025

“በእግዚአብሔር መንፈስ የሚመሩ ሁሉ እነዚህ የእግዚአብሔር ልጆች ናቸውና።”
— ሮሜ 8፥14

06/03/2025

ኢሳይያስ 10
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹-² መበለቶችም ቅሚያቸው እንዲሆኑ፥ ድሀ አደጎችንም ብዝበዛቸው እንዲያደርጉ፥ የድሀውን ፍርድ ያጣምሙ ዘንድ፥ የችግረኛውንም ሕዝቤን ፍርድ ያጐድሉ ዘንድ የግፍን ትእዛዛት ለሚያዝዙ፥ ክፉንም ጽሕፈት ለሚጽፉ ወዮላቸው!
³ በተጎበኛችሁበት ቀን፥ መከራም ከሩቅ በሚመጣበት ዘመን ምን ታደርጉ ይሆን? ለረድኤትስ ወደ ማን ትሸሻላችሁ? ክብራችሁንስ ወዴት ትተዉታላችሁ?
⁴ ከእስረኞች በታች ይጐነበሳሉ፥ ከተገደሉትም በታች ይወድቃሉ። በዚህም ሁሉ እንኳ ቍጣው አልተመለሰችም፥ ነገር ግን እጁ ገና ተዘርግታ ትኖራለች።

Address

Addis Ababa
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Prophecy pray posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category