The Hospitality Insider

The Hospitality Insider We bring you a comprehensive coverage of news, trends, and developments in hospitality industry

04/03/2025
30/08/2024

We are excited to share some great news for those traveling to Ethiopia for Irreecha through Ethiopian Airlines! Thanks to Ethiopian Holidays, official partner for Irreecha you can now enjoy a 15% discount on your round trip from all over the world. Stay at the Skylight Hotel starting from $115 USD and also with discounted rates available for Wanchi Eco Lodge.We are grateful for this wonderful opportunity and look forward to collaborating with Ethiopian Holidays to bring you more exclusive offers in the future. To book your flight and find out more, please contact Et Holidays and Oromia Tourism Commission. Don't miss out on this chance to experience the beautiful celebration of Irreecha while enjoying a great discount.

Contact us :- [email protected]
Booking https://www.ethiopianairlines.com/aa/event?Key=Irreecha-Celebration-Trip

Ethiopian Airlines Ethiopia Land of Origins

30/08/2024

Discover the Beauty of Hora Arsedi Lake! Nestled among the stunning landscapes of Bishoftu, Hora Arsedi Lake is truly a gem. With its lush greenery and diverse bird species, it's not just a feast for the eyes but also a haven for nature lovers. Whether you're seeking tranquility or adventure, this picturesque destination offers mesmerizing views that captivate the soul. Join me in exploring this breathtaking location—my absolute favorite!





የገበታ ለአገር አካል የሆነው የጎርጎራ ኢኮ-ሪዞርት በዛሬው ዕለት በይፋ ተመርቋል።
13/07/2024

የገበታ ለአገር አካል የሆነው የጎርጎራ ኢኮ-ሪዞርት በዛሬው ዕለት በይፋ ተመርቋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ጠዋት የማርዮት ኢንተርናሽናል ፕሬዝዳንት እና ዋና ሥራ አስፈፃሚ አንቶኒ ካፑአኖ ጋር ተገናኝተው በማደግ ላይ በሚገኘው የኢትዮጵያ የጉዞ እና የሆስፒታሊቲ ...
03/07/2024

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ጠዋት የማርዮት ኢንተርናሽናል ፕሬዝዳንት እና ዋና ሥራ አስፈፃሚ አንቶኒ ካፑአኖ ጋር ተገናኝተው በማደግ ላይ በሚገኘው የኢትዮጵያ የጉዞ እና የሆስፒታሊቲ ዘርፍ ላይ ተወያይተዋል።

በባህል ሀብቷ እና ታሪካዊ ቅርስ ይዞታዋ ብሎም በአስደናቂ የመልክዓ ምድር ገፅታዋ የታወቀችው ኢትዮጵያ የቱሪዝም ኢንደስትሪዋን በማስፋፋት ላይ አተኩራለች።

በአለም ዙሪያ 8785 ያህል ቅርንጫፎች እና የሀብት አድራሻዎች በመያዝ በመስተንግዶ እና ማረፊያ አገልግሎት ዘርፍ መሪ የሆነው ማሪዮት ኢንተርናሽናል በዚህ ስራ ጉልህ ሚና ለመጫወት ትልም ይዟል።

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት

የሆቴሎች የኮኮብ ደረጃ ምደባ በአዲስ መልክ ሊሰራ ነው::ከመስከረም ጀምሮ ከዚህ በፊት የተሰጠው የኮከብ ደረጃ ስራ ላይ አይውልም ተብሏል።የቱሪስት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት የደረጃ ምደባ ደንብ...
03/07/2024

የሆቴሎች የኮኮብ ደረጃ ምደባ በአዲስ መልክ ሊሰራ ነው::

ከመስከረም ጀምሮ ከዚህ በፊት የተሰጠው የኮከብ ደረጃ ስራ ላይ አይውልም ተብሏል።

የቱሪስት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት የደረጃ ምደባ ደንብ ሆቴሎች በየሶስት አመቱ በዳግም የደረጃ ምደባ ሂደት ማለፍ እንዳለባቸው ይደነግጋል፡፡

በዚህም መሰረት የቱሪዝም ሚኒስቴር በአዲስ አበባ ከተማ እና በክልሎች የሚገኙ ሆቴሎችን የደረጃ ምዘና ለማድረግ ቅድመ ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡

ይህንን ለማድረግ የሚያስችለው መመሪያ ላይም ከሆቴል ባለቤቶች እና ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አድርጏል::

የቱሪዝም ሚንስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ አሁን በሚያደረገው የዳግም ደረጃ ምዘና ሂደት ውስጥ የማያልፉ ሆቴሎች ከዚህ ቀደም የተሰጣቸው የኮከብ ደረጃ በህጉ መሰረት የአገልግሎት ጊዜው ያበቃ በመሆኑ የኮከብ ደረጃው እንደሚሰረዝ ተናግረዋል፡፡

ይህ ዳግም ምደባ በዋናነት ሆቴሎች የሚሰጡትን አገልግሎት ማሻሻል እና የሀገሪቱን የቱሪዝም አገልግሎት ተወዳዳሪነት ማሳደግ ላይ ትኩሩቱን ያደረገ መሆኑንም ገልፀዋል::

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ዋርሶ ከተማ ቀጥታ በረራ ጀመረአዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአዲስ አበባ ወደ ፖላንድ መዲና ዋርሶ ቀጥታ በረራ መጀመ...
02/07/2024

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ዋርሶ ከተማ ቀጥታ በረራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአዲስ አበባ ወደ ፖላንድ መዲና ዋርሶ ቀጥታ በረራ መጀመሩን አስታውቋል፡፡

በሳምንት 4 ጊዜ የሚደረገው በረራው÷አየር መንገዱ በአውሮፓ ያለውን መዳረሻ ወደ 24 ከፍ እንደሚያደርገው ተመላክቷል፡፡

የቀጥታ በረራው የሁለቱን ሀገራት የንግድ እና ኢንቨስትመንት ግንኙነት እንደሚያጠናክር ተገልጿል፡፡

የሀገራቱን ኢኮኖሚያዊ ትስስር በማሳደግ የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነትን ለማሳደግ አስተዋጽኦ እንደሚኖረውም ተጠቁሟል፡፡

FBC

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በኢንዱስትሪው የአቪዬሽን ኦስካር ተብሎ በሚጠራው የስካይትራክስ መድረክ ለሰባተኛ ጊዜ የአፍሪካ ምርጡ አየር መንገድ በመባል ክብርን ተቀዳጅቷል። ከዚህ በተጨማሪም: 🏆...
25/06/2024

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በኢንዱስትሪው የአቪዬሽን ኦስካር ተብሎ በሚጠራው የስካይትራክስ መድረክ ለሰባተኛ ጊዜ የአፍሪካ ምርጡ አየር መንገድ በመባል ክብርን ተቀዳጅቷል።
ከዚህ በተጨማሪም:
🏆 የአፍሪካ ምርጥ የቢዝነስ ክፍል አየር መንገድ ለስድስተኛ ተከታታይ ዓመት
🏆 የአፍሪካ ምርጥ የኢኮኖሚ ክፍል አየር መንገድ ለስድስተኛ ተከታታይ ዓመት፣ እንዲሁም
🏆 በአፍሪካ የኢኮኖሚ ክፍል ምርጥ ምግብ አገልግሎት ሰጪ አየር መንገድ በመባል ተደራራቢ ድልን ተጎናጽፏል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በስኬቶ ቹ ሁሉ አብረውት ለተጓዙት ክቡራን ደንበኞቹ የከበረ ምስጋና ያቀርባል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ

በቱሪዝም ዘርፍ የተሰማራው የሰለጠነ የሰው ሃይል 47 በመቶ ብቻ ነው፤ የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲቲዩት*******************በቱሪዝምና ሆስፒታሊቲ ዘርፍ የተሰማራው የሰለጠነና ብቁ የሰ...
25/06/2024

በቱሪዝም ዘርፍ የተሰማራው የሰለጠነ የሰው ሃይል 47 በመቶ ብቻ ነው፤ የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲቲዩት
*******************
በቱሪዝምና ሆስፒታሊቲ ዘርፍ የተሰማራው የሰለጠነና ብቁ የሰው ሃይል 47 በመቶ ብቻ እንደሆነ የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲቲዩት ያደረገው ጥናት አመለከት።

ተቋሙ የዘርፉን የሰው ሃይል አቅርቦትና ፍላጎት በተመለከተ ከባለድርሻ አካላት ጋር በአዳማ ከተማ ውይይት አካሂዷል።

የቱሪዝም ማሰልጣኛ ኢንስቲትዩት መምህርና የጥናቱ አቅራቢ አቶ ፍሬው አበበ በመድረኩ ላይ እንደገለጹት፤ በቱሪዝም የሆስፒታሊቲ ዘርፉ ላይ ባሉ ሆቴሎች፤ ሬስቶራንቶች እና በአስጎብኚ ድርጅቶች ስር ተመዝግበው በሚሰሩ ቱር ኦፕሬተሮች ውስጥ የሚገኙ የሰለጠኑ ባለሙያዎች ቁጥር ከ50 በመቶ በታች ነው። በተጨማሪ ተቀጥረው የሚሰሩት ባለሙያዎች ላይም የቋንቋ፤ የዲጂታል ቴክኖሎጂ እውቀት ክፍተት፤ የተግባቦት ችግር እንዲሁም የሙያ ስነምግባር ጉድለት እንደሚስተዋል አስረድተዋል።

ጥናት አቅራቢው አክለውም እየተስፋፋ ካለው የቱሪዝም መሰረተ ልማት እና የሆስፒታሊቲ ዘርፍ አንጻር የሰው ሃይል አቅርቦቱ ተመጣጣኝ አለመሆኑን ጠቁመዋል። የተሰራው ጥናት እንደሚያመለክተውም፡ በሆቴልና አስጎብኚ ድርጅቶች ውስጥ 80 በመቶ በሬስቶራንቶች ደግሞ 74 በመቶ የሰለጠነ የሰው ሃይልና የባለሙያ ክፍተት ይታያል።

ለዚህ ምክንያቱ ከፍተኛ የሆነ የሰለጠነና ብቁ ባለሙያ እንዲሁም የአሰልጣኞች እጥረት መኖሩ ነው። በዚህ ምክንያት ቀጣሪዎችም ሙያዊ ስልጠና ያልወሰዱ ሰራተኞችን ለመቅጠር እንደሚገደዱ ነው ያስቀመጡት።

የኢንስቲትዩቱ አሰልጣኝና ጥናት አቅራቢው በዘርፉ የሚታየውን የፍላጎትና አቅርቦት ክፍተት ለማመጣጠን የስልጠና መርሃ ግብሮችን ማስፋት፡ በመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች ወደ ዘርፉ ሙያ እንዲገቡ ግንዛቤ የሚያስጨብጡ ፕሮግራሞችን መስራት፤ ለስልጠና ተቋማትና አሰልጣኞች የአቅም ግንባት ስራ ማከናወን ያስፈልጋል ብለዋል።

የቀረበው ጥናትና ውይይት ላይ መክፈቻ ንግግር ያደረጉት የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው ነጋሽ፤ የቱሪዝም ማሠልጠኛ ኢንስቲትዩት በዘርፉ ስልጠና በመስጠት የጥናትና ምርምር እንዲሁም የማማከር አገልግሎቶችን በመስጠት ለኢትዮጵያ ቱሪዝም እድገት የበኩሉን አስተዋጽኦ እያደረገ ይገኛል ሲሉ ተናግረዋል፡፡

ተቋሙ ለቱሪዝም ዘርፍ ዕድግት እና ልማት ጠቃሚ የሆኑ ጥናት እና ምርምሮችን በማካሄድ ግኝቶችን ያሰራጫል፤ በበጀት ዓመቱም በአገር አቀፍ ደረጃ ያለውን የቱሪዝም ዘርፍ የሰው ሀብት ፍላጎትና አቅርቦት የሚያመለክተው ጥናት አንዱ ስለመሆኑ አስታውቀዋል።

ኢፕድ

በኢፌዴሪ የቅርስ ባላሥልጣን ሲጠገን የነበረው የፖርቱጋል ድልድይ ተመርቆ ለጎብኚዎች ክፍት ሆነ።በኦሮሚያ ክልል፣ሰሜን ሸዋ (ሰላሌ) ዞን ግራር ጃርሶ ወረዳ የሚገኘውና በኦሮሚያ ክልል ከተቋቋሙ...
24/06/2024

በኢፌዴሪ የቅርስ ባላሥልጣን ሲጠገን የነበረው የፖርቱጋል ድልድይ ተመርቆ ለጎብኚዎች ክፍት ሆነ።

በኦሮሚያ ክልል፣ሰሜን ሸዋ (ሰላሌ) ዞን ግራር ጃርሶ ወረዳ የሚገኘውና በኦሮሚያ ክልል ከተቋቋሙ 18 አዳዲስ ኢኮቱሪዝም ስፍራዎች የጫገል ኢኮቱሪዝም አካል የሆነውና የ500 ዓመታት ዕድሜን ያስቆጠረው የፓርቱጋል ድልድይ የኢትዮጵያ ቅርስ ባላሥልጣን በመደበው በጀት ከኦሮሚያ ባህልና ቱሪዝም ቢሮና የሰሜን ሸዋ(ሰላሌ) ዞን መስተዳድር ጋር በመተባበር የቀደመ ይዘትና ቅርስነቱን በጠበቀ የኪነ-ግንባታ ጥበብ ለአንድ ዓመት ሲደረግለት የነበረው ጥገና ተጠናቆ በዛሬው ዕለት በይፋ ተመርቋል።

OTC

19/06/2024

Q. What is stop over in tourism?

A. A stopover in tourism refers to a brief stay in a destination during a longer journey. It is typically a layover or break in travel where the traveler spends some time exploring or experiencing a city or location before continuing on to their final destination. Stopovers are often planned as a way to break up long flights or journeys and provide an opportunity for travelers to see and experience new places along the way.

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when The Hospitality Insider posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share