22/11/2025
ፎቶውን ከታች የምትመለከቱት ግለሰብ አሚር ይባላል
አረብ አገር የሚኖሩ እህቶችን ገንዘብ በኃዋላ ልላክላችሁ በማለት እና የተለያዩ አይነት መንገዶችን በመጠቀም ፎርጅድ ደረሰኝ በማሰራት በርካታዎችን እያጭበረበረ ይገኛል
ይህንን የማጨበርበር ስራ የሚሰራው በተለያዩ ስልክ ቁጥሮች በተከፈተ ዋትሳብ በመጠቀም ሲሆን ሁሉም ስልኮቹ ዝግ ናቸው
በብዛት የሚጠቀምበት ስልክ ቁጥር ይህ ነው
+251 708113949
ተጠንቀቁት