05/09/2017
ሠበር ዜና breaking news
የዩኒቨርቲያችን የ2010 የትምህርት ዘመን
የተማሪዎች መግቢያ ጊዜ ለነባር ተማሪዎች
መስከረም 20 እና 21/2010 ዓ.ም እና
ለአዲስ ተማሪዎች መስከረም 25 እስከ
27/2010 ዓ.ም ሲሆን የመጀመሪያ ዓመት
ተማሪዎች በ Online ተመዝግበው
መምጣት ይኖርባቸዋል፡፡
በ online ለመመዝገብ የዩኒቨርሲቲውን
ድረ-ገፅ www.uog.edu.et መመልከት
ይችላሉ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በ058-114-1237 እና
058-114-1238 ደውለው መጠየቅ
ይችላሉ፡፡
Aug 29 Call for proposals Call for Proposals University of Gondar, Research and Community Services Vice President would like to receive need based and problem solving mega research, community services and technology transfer proposals to be granted in 2017/18 academic year. Interested academic staff...