GVE vote our short films !

Coming soon!
30/09/2024

Coming soon!

"ኢትዮጲያን ወክሎ በአለም አቀፍ ደረጃ እየተወዳደረ ያለውን ወንድማችንን እናበረታታው አናግዘው!"ሰላም ወንድም እህቶቼ  አንድምን ከረማቹ እኔ ካሌብ ተፈራ እባላለው።  በዚሁ ወር በሚካሄደው ...
04/08/2024

"ኢትዮጲያን ወክሎ በአለም አቀፍ ደረጃ እየተወዳደረ ያለውን ወንድማችንን እናበረታታው አናግዘው!"

ሰላም ወንድም እህቶቼ አንድምን ከረማቹ እኔ ካሌብ ተፈራ እባላለው። በዚሁ ወር በሚካሄደው የኢንተርናሽናል ፎከስ ኦን አቢሊቲ (International Focus On Ability short film Competition 2024) ላይ በመወዳደር ላይ ስሆን International finalist በመሆን ፊልሜ ለተመልካች እይታ እና ምርጫ(voting) ደረጃ ደረሷል። የአጭር ፊልሜ ርዕሰ "Single Mom" ይሰኛል። ስለሆነም ከሌሎች አለምአቀፍ ተወዳዳሪዎች ጋር ለመፎካከር የህዝብ ምርጫ (voting) አስፈላጊ እና ግዴታ ሆኖ ስላገኘውት የሀገሬ ልጆች ፌልሜን አይታችሁ ከወደዳችሁት እንድትመርጡኝ(Vote አንድታረጉኝ) ስል በትህትና እጠይቃለሁ ። vote ካድረጉ ሰዎች መካከልም ለአንድ እድለኛ ሰው የ250$ ሸልማት እንደሚሸልሙ የውድድሩ አዘጋጆች ገልፀዋል። ለኔም ለእናንተም መልካም እድል!
አመሰግናለሁ

የህዝብ ምርጫ ጊዜ ገደቡ ለ 5 ቀን ብቻ ሲሆን ከሐምሌ 23 - 28 / July30 - August5 G.C ነው።

የፊልሙ ርዕስ : Single mom
የምርጫው ድህረገጽ :https://www.focusonability.com.au/FOA/films/3324.html

"ኢትዮጵያን ወክሎ በአለም አቀፍ ደረጃ እየተወዳደረ ያለውን ወንድማችንን እናበረታታው አናግዘው!"ሰላም ወንድም እህቶቼ  አንድምን ከረማቹ እኔ ካሌብ ተፈራ እባላለው።  በዚሁ ወር በሚካሄደው ...
04/08/2024

"ኢትዮጵያን ወክሎ በአለም አቀፍ ደረጃ እየተወዳደረ ያለውን ወንድማችንን እናበረታታው አናግዘው!"

ሰላም ወንድም እህቶቼ አንድምን ከረማቹ እኔ ካሌብ ተፈራ እባላለው። በዚሁ ወር በሚካሄደው የኢንተርናሽናል ፎከስ ኦን አቢሊቲ (International Focus On Ability short film Competition 2024) ላይ በመወዳደር ላይ ስሆን International finalist በመሆን ፊልሜ ለተመልካች እይታ እና ምርጫ(voting) ደረጃ ደረሷል። የአጭር ፊልሜ ርዕሰ "Single Mom" ይሰኛል። ስለሆነም ከሌሎች አለምአቀፍ ተወዳዳሪዎች ጋር ለመፎካከር የህዝብ ምርጫ (voting) አስፈላጊ እና ግዴታ ሆኖ ስላገኘውት የሀገሬ ልጆች ፌልሜን አይታችሁ ከወደዳችሁት እንድትመርጡኝ(Vote አንድታረጉኝ) ስል በትህትና እጠይቃለሁ ። vote ካድረጉ ሰዎች መካከልም ለአንድ እድለኛ ሰው የ250$ ሸልማት እንደሚሸልሙ የውድድሩ አዘጋጆች ገልፀዋል። ለኔም ለእናንተም መልካም እድል!
አመሰግናለሁ

የህዝብ ምርጫ ጊዜ ገደቡ ለ 5 ቀን ብቻ ሲሆን ከሐምሌ 23 - 28 / July30 - August5 G.C ነው።

የፊልሙ ርዕስ : Single mom
የምርጫው ድህረገጽ :https://www.focusonability.com.au/FOA/films/3324.html

ተለቋል !!Arada Parody YouTube ChannelLink in comment section (ሊንኩን ኮሜንት ስር ያገኙታል )
15/01/2024

ተለቋል !!
Arada Parody YouTube Channel
Link in comment section (ሊንኩን ኮሜንት ስር ያገኙታል )

Teddy Afro - የሀጫሉ ሁንዴሳ Eessa jirta ቢጨወትው ምን ይመስላል ?በዚህ ቻናል ላይ የሚወዱዋቸው አንጋፋ እና አዳዲስ ሙዚቀኞች የሌሎች ተወዳጅ ሙዚቀኞችን ሙዚቃ ቢጫወቱት ምን እንደሚመስል ትሰማ.....

ተለቋል!!Arada Parody YouTube Channel. Link in comment(ሊንኩን ኮሜንት ስር ያገኙታል)
15/01/2024

ተለቋል!!
Arada Parody YouTube Channel. Link in comment(ሊንኩን ኮሜንት ስር ያገኙታል)

Teddy Afro የልዑል ሲሳይ መልኬ በቃኝ ቢጨወትው ቢጨወትው ምን ይመስላል ?Leul Sisay - መልኬ በቃኝ - https://youtu.be/dEJa1WJBn4Y?si=ETtPuTVKI0v51su-በዚህ ቻናል ላይ የሚወዱዋቸው አንጋፋ እና አዳዲስ ሙዚቀኞ...

11/01/2024

አብንት አጎናፍር የብዙአየሁ ደምሴ መለየት ክፋ እጣ ቢጨወትው ምን ይመስላል ?በዚህ ቻናል ላይ የሚወዱዋቸው አንጋፋ እና አዳዲስ ሙዚቀኞች የሌሎች ተወዳጅ ሙዚቀኞችን ሙዚቃ ቢጫወቱት ምን...

05/01/2024

ጥላሁን ገሰሰ የቴዲ አፍሮን ሌቦ ቢጨወትው ምን ይመስላል ? በዚህ ቻናል ላይ የሚወዱዋቸው አንጋፋ እና አዳዲስ ሙዚቀኞች የሌሎች ተወዳጅ ሙዚቀኞችን ሙዚቃ ቢጫወቱት ምን...

04/01/2024

ቴዲ አፍሮ የጥላሁንን ጃፓኗን ውድጄ ቢዘፍነው ቢጨወትው ምን ይመስላል ?በዚህ ቻናል ላይ የሚወዱዋቸው አንጋፋ እና አዳዲስ ሙዚቀኞች የሌሎች ተወዳጅ ሙዚቀኞችን ሙዚቃ ቢጫወቱት ምን እንደ...

Address

Addis Abeba
Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when GVE posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share