Visit Addis Ababa-አዲስን ይጎብኙ

Visit Addis Ababa-አዲስን ይጎብኙ አዲስ አበባን እንደስሟ ሳቢና ማራኪ እንድትሆን እንሰራለን።
ጓዳ ጎድጓዳዋን ፈትሸን ለህዝብ እይታ እናቀርባለን፡ሃሳብ እንቀበላለን።

06/03/2025
Stop drone attack on Amhara ppl!
10/11/2024

Stop drone attack on Amhara ppl!

About last night 🔥♥️AYYAANTUU album release💿congratulations Andualem Gosa Andukoo 😍
24/09/2024

About last night 🔥♥️
AYYAANTUU album release💿
congratulations Andualem Gosa Andukoo 😍

https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=950222307118033&id=100063908161779&mibextid=RtaFA8
20/08/2024

https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=950222307118033&id=100063908161779&mibextid=RtaFA8

ፌቨን የእኔም ልጅ ናት!
በህፃን ፌቨን ላይ የተፈፀመውን ግፍ ለማውገዝ የተፈፀመበት ጊዜ ሊገድበው አይገባም።ከዛሬ አንድ ሽህ አመት በኋላም ሲወገዝ መኖር ያለበት እጅግ አስቃቂ ወንጀል ሆኖ መመዝገብ አለበት።
አንዳንድ ጨካኝ በሀይማኖት ስም የተደበቁ ነውረኞች የፌቨንን ግፍ የአማራ ህዝብን ትግል ለማደብዘዝ የተፈጠረ አጀንዳ አድርገው ሲተነትኑ ተስተውሏል።ይህ እጅግ አስነዋሪ አመለካከት እነዚህ አካላት ከወንጀሉ ፈፃሚ እኩል የሚያስመድባቸው ይሆናል።
በወላጅ እናቷ ላይ የተፈፀመው በደል ደግሞ የአማራ ህዝብ እንደህዝብ ሊያወግዘው የሚገባ ድርጊት መሆን አለበት!

Next year
05/08/2024

Next year

11/07/2024
ሙሽሪት አዱ ገነት! ሽቅርቅር ብላለች በኮሪደር ልማት!ከሳር ቤት ሜክሲኮ መንገድ!
28/06/2024

ሙሽሪት አዱ ገነት! ሽቅርቅር ብላለች
በኮሪደር ልማት!
ከሳር ቤት ሜክሲኮ መንገድ!

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Visit Addis Ababa-አዲስን ይጎብኙ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Visit Addis Ababa-አዲስን ይጎብኙ:

Share