ታዲያስ አዲስ Tadias addis

ታዲያስ አዲስ Tadias addis ይከተሉን በገፃችን ፈታ ዘና ይበሉ

ሰበር 💥 የተወዳጁ ክቡር ዶ/ር ቴዎድሮስ ካሳሁን Teddy Afro ''ኢትዮሪካ '' የተሰኘ አልበም በቅርብ ቀን በሰዋሰው መተግበሪያ እንደሚለቀቅ Ethio telecom ይፋ አደረገ።Teddy ...
06/05/2023

ሰበር 💥

የተወዳጁ ክቡር ዶ/ር ቴዎድሮስ ካሳሁን Teddy Afro ''ኢትዮሪካ '' የተሰኘ አልበም በቅርብ ቀን በሰዋሰው መተግበሪያ እንደሚለቀቅ Ethio telecom ይፋ አደረገ።

Teddy Afro #ወደፍቅር . . .

ሰሞኑን በማህበራዊ ሚዲያ ይህ አስቂኝ እና አስገራሚ ገጠመኝ እየተዘዋወረ ይገኛል  አንድ ሰውዬ በኬኒያ ሀገር ለመታከም ወደ መንግስት ሆስፒታል  አቅንቶ 'X-ray' ከተነሳ በኋላ፣  በጥሩ ጤ...
03/05/2023

ሰሞኑን በማህበራዊ ሚዲያ ይህ አስቂኝ እና አስገራሚ ገጠመኝ እየተዘዋወረ ይገኛል
አንድ ሰውዬ በኬኒያ ሀገር ለመታከም ወደ መንግስት ሆስፒታል አቅንቶ 'X-ray' ከተነሳ በኋላ፣ በጥሩ ጤንነት ላይ ያለች በረሮ ልቡ ውስጥ እንዳለች ይነገረዋል ።

ወደ ሲንጋፖር ሄዶም መታከም እንዳለበት ይነግሩታል።
ታማሚውም ወደ ሲንጋፖር ሄዶ ሲታይ፣ የታየው በረሮ ልቡ ውስጥ ሳይሆን 'X-ray' ከሚያነሳው ማሽን ውስጥ የተገኘ መሆኑን ያስረዱታል።

ብዙ ግዜ የምናይበትን ነገር ሳናፀዳ አሊያም የምንመለከትበት መስታወት ሳናነፃ የሌላውን እድፍ ለመናገር እንሮጣለን፣ እድፉ እኛ ምንለው ነገር ሳይሆን አስተሳሰባችን ወይም የምናይበት መነፅር ነው !

ገና ብዙ የምንጠብቅበት በኢትዮጵያ ታሪክ ትልቁን አሻራ ያስቀመጠው እና በሞት ያጣነው ወጣት ማዲንጎ አፈወርቅ ዘመን የማይሽራቸው ስራዎች ስብስብ
28/09/2022

ገና ብዙ የምንጠብቅበት በኢትዮጵያ ታሪክ ትልቁን አሻራ ያስቀመጠው እና በሞት ያጣነው ወጣት ማዲንጎ አፈወርቅ ዘመን የማይሽራቸው ስራዎች ስብስብ

ከአሮጌው ዘመን 2014 - ወደ አዲሱ ዘመን 2015 ዓ/ም በሰላም በፍቅር አሸጋገራችሁ በዚህ የአውዳመት ሙዚቃ ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር በዐሉን ያድምቁ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ share share s...
07/09/2022

ከአሮጌው ዘመን 2014 - ወደ አዲሱ ዘመን 2015 ዓ/ም በሰላም በፍቅር አሸጋገራችሁ በዚህ የአውዳመት ሙዚቃ ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር በዐሉን ያድምቁ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ share share share

#2015 ...

ተማርኪያለሁ በሚለው ነጥላ ዜማው ዝናን ያተረፈው ብሩክ ጃኔ ( ኮቱሜ ) በሚል ጣፋጭ ዜማ ጎራ ብሏል ሊንኩን ጠቅ በማድረግ ይዝናኑ ብሩሩሩክ
30/08/2022

ተማርኪያለሁ በሚለው ነጥላ ዜማው ዝናን ያተረፈው ብሩክ ጃኔ ( ኮቱሜ ) በሚል ጣፋጭ ዜማ ጎራ ብሏል ሊንኩን ጠቅ በማድረግ ይዝናኑ ብሩሩሩክ

#...

Enana Ethiopia እናና - ኢትዮጵያ
21/08/2022

Enana Ethiopia እናና - ኢትዮጵያ

የወሩ ተመራጭ ሙዚቃዎች ስብስብ
11/08/2022

የወሩ ተመራጭ ሙዚቃዎች ስብስብ

Subscribe for moreአሁኑኑ ቤተሰብ ይሁኑ

አቶ ሽመልስ አብዲሳ ከስልጣኑ ይልቀቅ 💪share አድርጉ
04/07/2022

አቶ ሽመልስ አብዲሳ ከስልጣኑ ይልቀቅ 💪

share አድርጉ

Address

Piasa
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ታዲያስ አዲስ Tadias addis posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ታዲያስ አዲስ Tadias addis:

Share