Ethio Home Finder

Ethio Home Finder ለክቡራን ደንበኞቻችን የቤት እና የንግድ ሱቆችን በተለያየ የሳይት ፤ የፊኒሺንግ ደረጃ ፤ የካሬ ፤ እና የዋጋ አማራጭ ለሽያጭ ማቅረብና የማማከር አገልግሎት።

🌺    ሰላም ጤና ይስጥልኝ     ☎️  +251911423253✍ከ30 አመት በላይ ሰፋፌ ፕሮጀክቶችን በመገንባት የሚታወቀው አያት ሪል እስቴት✍በተወዳጇ ካዛንችስ መንደር ትልቁን ፕሮጀከት ሽያ...
12/06/2025

🌺 ሰላም ጤና ይስጥልኝ

☎️ +251911423253

✍ከ30 አመት በላይ ሰፋፌ ፕሮጀክቶችን በመገንባት የሚታወቀው አያት ሪል እስቴት

✍በተወዳጇ ካዛንችስ መንደር ትልቁን ፕሮጀከት ሽያጭ ጀምረናል

ከ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ
👉ባለ አንድ መኝታ 45, 55 ,60 ካ.ሜ
👉ባለ ሁለት መኝታ 80,ካ.ሜ
👉ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካ.ሜ
👉ባለ አራት መኝታ 140 ,160 ካ.ሜ

ልዩ ቅናሽ

100%----ለከፈለ---20% ቅናሽ
85%-----ለከፈለ----17 %ቅናሽ
70%-----ለከፈለ ----14%ቅናሽ
55%----ለከፈለ-------11% ቅናሽ
40%----ለከፈለ------8%ቅናሽ ይደረጋል


✍በሲኤምሲ በመጠናቀቅ ላይ ያለው ፕሮጀክት

ከ75 ካሬ ባለ 1 ጀምሮ የቀሩ ውስን ቤቶችን የግልዎ ያድርጉ

✍ ትልቁ አያት ግራንድ ሞል ለማስረከብ ወራቶች የቀሩት ሱቆች

ከ21 ካሬ ጀምሮ እስከ 325 ካሬ የግልዎ ያድርጉ

🌺 ይደውሉ አጀቡሽ የድርጅቱ የሽያጭ ዎና አማካሪ

☎️ +251911-42-32-53
☎️ 09-51-51-11-38

🌺    ሰላም ጤና ይስጥልኝ                   ከአንጋፋው አያት ሪል እስቴት   💐ግምባታው በመጠናቀቅ ላይ ያለው ሲኤምሲ ሳይታችንታላቁ አያት ግራንድ ሞል ሱቆቹን እና ቀሪ ቤቶቹን ...
14/04/2025

🌺 ሰላም ጤና ይስጥልኝ

ከአንጋፋው አያት ሪል እስቴት

💐ግምባታው በመጠናቀቅ ላይ ያለው ሲኤምሲ ሳይታችን

ታላቁ አያት ግራንድ ሞል ሱቆቹን እና ቀሪ ቤቶቹን የግልዎ ያድርጉ!

🌺በተወዳጁ ካዛንችስ እጅግ ዘሐናዊ መንደር ለሽያጭ አቅርበናል እንዳያመልጥዎ !

✍ በአጭር ጊዜ የሚረከቡት

✍የብድር አማራጮችንም ይዘን መተናል!💐

ይደውሉ!

0911423253
0951511138

🌺ከአንጋፋው አያት ሪል እስቴት     💐ልዮ የበዓል ቅናሽ በ1 ዓመት ብቻ የሚረከቡት     ✍መሪ የተባበሩት      ✍አያትዞን  3       ✍አያት    ዞን 8        ✍አያት ባቡር ጣ...
20/12/2024

🌺ከአንጋፋው አያት ሪል እስቴት

💐ልዮ የበዓል ቅናሽ

በ1 ዓመት ብቻ የሚረከቡት

✍መሪ የተባበሩት
✍አያትዞን 3
✍አያት ዞን 8
✍አያት ባቡር ጣቢያ
✍ሲኤምሲ

የቅናሽ ፓኬጁን ይጠቀሙ

✍100% ሲከፍሉ 15% ቅናሽ
✍90% ሲከፍሉ 10% ቅናሽ
✍75% ሲከፍሉ 8% ቅናሽ
✍60% ሲከፍሉ 5% ቅናሽ

ቤትዎን በኢትዮጵያ ብር ያለምንም ወለድ

✍25% ቅድመ ክፍያ

በዚህ ግዙፍ ጊቢ ሱቅ ከነገበያው

ይፍጠኑ እድሉ እንዳያመልጥዎ!

09-11-42-32-53
09-51-51-11-38 ይደውሉ!!!!

📢📢📢 ከኮንዶሚኒየም ባነሰ ዋጋ አፓርትመንት...☎️ 0906061516 / 0906061636📢በብር ብቻ የሚዋዋሉትከ 25 ካሬ ሱቅ ጀምሮ👉 ከ 79,971 በካሬ ጀምሮ👉 ከ ባለ 1 መኝታ እስከ ባ...
05/06/2024

📢📢📢 ከኮንዶሚኒየም ባነሰ ዋጋ አፓርትመንት...
☎️ 0906061516 / 0906061636
📢በብር ብቻ የሚዋዋሉት
ከ 25 ካሬ ሱቅ ጀምሮ
👉 ከ 79,971 በካሬ ጀምሮ
👉 ከ ባለ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ ቤት በተለያየ የካሬ አማራጭ
👉 ከዝቅተኛ ፍሎር ጀምሮ
👍 ለምሳሌ የ 72 ካሬ ዝርዝር መግለጫ ( Specification )
👉 የቤቱ ስፋት = 72 ካሬ
👉 ሰፊ ሳሎን እና መመገቢያ ክፍል ያለው
👉 የመኝታ ክፍል ብዛት = 2
👉 ሁለት ሻወርና 2 ሽንት ቤት ያለው
👉 ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ያለው
👉 ዘመናዊ ማብሰያ ቤት(Modern kitchen
👉 የግል የመኪና ማቆሚያ እና ቆሻሻ ማስወገጃ (Garbage shooter ) ያለው
👉 ሁለት ዘመናዊ ሊፍት የተገጠመለት
👉 የከርሰ ምድር ውሀ እና አውቶማቲክ ጀነሬተር ያለው

👉 የቤቱ ጠቅላላ ዋጋ = 5,757,912 ብር
👉 ቅድመ ክፍያ 15% = 863,683
👉 የረጅም ግዜ አከፋፈል
👉 ከማራኪ እይታ ጋር በቪላ ቤቶች የተከበበ

☎️ +251906061516
☎️ +251906061636

💐Attention !! አራት መዓዘን መንገድ ላይ ውስን ሱቆች ቀርተዎል።ሱቁን ከነገበያው ይግዙ ይሸምቱ09_11_42_32_53     09_51_51_11_38
26/03/2024

💐Attention !!

አራት መዓዘን መንገድ ላይ ውስን ሱቆች ቀርተዎል።
ሱቁን ከነገበያው ይግዙ ይሸምቱ

09_11_42_32_53

09_51_51_11_38

☎️ 0906061516 / 0906061636Attention👏👏 ሲጠበቅ የነበረዉ የአያት አዲሱን ሳይታችንን ለሽያጭ አቅርበናል። 👉በመሪ ሳይትና አያት ሳይት ለይ ባለ 2 ፤ 3 ፤ 4መኝታ 👉 72...
10/02/2024

☎️ 0906061516 / 0906061636
Attention👏👏 ሲጠበቅ የነበረዉ የአያት አዲሱን ሳይታችንን ለሽያጭ አቅርበናል።
👉በመሪ ሳይትና አያት ሳይት ለይ ባለ 2 ፤ 3 ፤ 4መኝታ
👉 72ካሬ ፤ 105ካሬ ባለ ,2,3 መኝታ ጀምሮ። በ 15% ቅድመ ክፍያ።
👉 ከ 7,456,968 ብር ጀምሮ
👉 ቅድመ ክፍያ 1,118,546 ብር ጀምሮ
🤝 ምርጫዎ ስለሆንን እናመሰግናለን።

ሰበር የበአል ቅናሽ! 🗣🗣🗣🗣✔️ እንኳን አደረሳችሁ✔️ በካሬ ከ 40% በላይ ልዩ ቅናሽ ከ አያት ሪልእስቴት✔️ ቤቶችን እንዲሁም ሱቆችን ሲገዙ የሚከፍሉት በኢትዮጵያ ብር ብቻ ነው ✔️ በካሬ...
02/02/2024

ሰበር የበአል ቅናሽ! 🗣🗣🗣🗣

✔️ እንኳን አደረሳችሁ
✔️ በካሬ ከ 40% በላይ ልዩ ቅናሽ ከ አያት ሪልእስቴት
✔️ ቤቶችን እንዲሁም ሱቆችን ሲገዙ የሚከፍሉት በኢትዮጵያ ብር ብቻ ነው
✔️ በካሬ ከ 104,000 ብር ጀምሮ ግንባታቸው 80% የደረሱ ሳይቶቻችን ለኑሮ ተስማሚ በሆነው አያት አደባባይ
✔️ 40% የረጅም ጊዜ ብድር ( እስከ 30 አመት የሚከፈል) ተመቻችቶሎታል
✔️ ከ 1.4 ሚሊዮን ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
✔️ በካሬ እስከ 82,000 ብር ቅናሽ አድርገናል!

ያስታውሱ፡ ይህ ልዩ ቅናሽ የሚቆየው ለአጭር ጊዜ በመሆኑ ፈጥነው የእድሉ ተጠቃሚ ይሁን

📞 0988918314 ይደውሉ

04/01/2024

Amibara Properties
☎️ 0906061516 / 0906061636
🏕🏕የገና ስጦታ🏕🏕🏕
👌 በ 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ

በመሐል አዲስ አበባ
👉@ ፍል ውሃ ( FirendShip Park) ፊት ለፊት)
👉 ከኢኖቬሽን ሚኒስቴር ጀርባ‼

👉በማስታወቂያ ዋጋ ቤቶችን ለሽያጭ አቅርበናል‼

ፈጥነው የቤት ባለቤት ይሁኑ!!

👉36,000ካሬ ላይ የሚያርፍ ውብ መንደር...በመገንባት ላይ...

👉ከባለ 2 እስከ ባለ 4 መኝታ ቤት አፓርትመንቶች

➛ባለ 2 መኝታ: ከ135ካሬ እስከ 163ካሬ ስፋት
➛ባለ 3 መኝታ: ከ172ካሬ እስከ 187ካሬ ስፋት
➛ባለ 4 መኝታ: ከ211ካሬ እስከ 266ካሬ ስፋት

👉 10% ከፍለው ቀሪውን በ2 ዓመት ጊዜ ...በ7 ዙር የክፍያ ሂደት የሚከፍሉት።

ለክቡራን ደንበኞቻችን የቤት እና የንግድ ሱቆችን በተለያየ የሳይት ፤ የፊኒሺንግ ደረጃ ፤ የካሬ ፤ እና የዋጋ አማራጭ ለሽያጭ ማቅረብና የማማከር አገልግሎት።

🏃🏃  ታላቅ ዜና አለን 2015 ዓ/ም በኢትዮጵያ  ትልቅ አክስዮን ክፍፍል ተገኘ  51.3% የት ካሉኝላስተዎውቃችሁ!!ለአያት አ.ማ የአክስዮን ባለድርሻ አባላት በሙሉ!!! እንኳን ደስ አላችሁ...
17/12/2023

🏃🏃 ታላቅ ዜና አለን 2015 ዓ/ም በኢትዮጵያ ትልቅ አክስዮን ክፍፍል ተገኘ 51.3% የት ካሉኝ
ላስተዎውቃችሁ!!

ለአያት አ.ማ የአክስዮን ባለድርሻ አባላት በሙሉ!!!

እንኳን ደስ አላችሁ!! ☎️ 09_11_42_32_53

➨ አያት አ.ማ በ 2015 ዓ.ም 51.3% የትርፍ ክፍፍል ለባለአክሲዮኖቹ አከፋፍሏል

➨ የ1,000,000 ብር የአክሲዮን ባለድርሻዎች የ513,000 ብር የትርፍ ተከፋይ ሆነዋል።

➨ እንደ አዲስ መግዛት ለሚፈልጉ ደንበኞች የቀሩትን ጥቂት አክስዮኖች በድጋሚ ለሽያጭ አቅርቧል።

➨ አክሲዮኑን ከገዙ ከአንድ ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ የሚሆኑበት

➨ የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር

➨ መግዛት የሚቻለው ትንሹ የአክሲዮን መጠን 2,500 አክስዮኖች ወይም 250,000 ብር

➨ መክፈል የሚቻለው ትንሹ ቅድመ ክፍያ 40% ወይም 100,000 ብር

➨ ቀሪ ክፍያ በ 3 ዓመት የሚከፈል በየዓመቱ 20%

➨ ከዚህ ቀደም 10% የነበረው የአገልግሎት ክፍያ ወደ 5% መውረዱን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው።

በአንድ አክሲዮን የ8 ድርጅቶች ባለቤት ይሁኑ

አያት አ.ማ. የተሰማራባቸው መስኮች
📌 በሪል ስቴት ልማት
📌 በሆቴልና ቱሪዝም
📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና
📌 በሌሎች ፋይናንሻል ኢንቨስትመንት

ከፍ ያለ የአክሲዮን ድርሻ በመግዛት ዳጎስ ያለ የአክሲዮን ትርፍ ያግኙ ትልቁ እስከ 20 ሚሊዮን መግዛት ይችላሉ!

በዚሁ አጋጣሚ በደራው ገበያ ሱቆችን ከፈለጉም ይደውሉ!

ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
📞 ☎️ +251911423253

Address

Around CMC
Addis Ababa

Telephone

+251906061516

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Home Finder posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share