08/07/2024
እንድያውም እውነት እንነጋገር ካልን.... ለኢትዮጵያ ህዝብ.... የቱ ይቀድማል!?
ከመንገድ ዳር አበባ እና ዳቦ/እንጀራ?
ከፋውንቴን እና ከእርሻ ውሃ ፓምፕ?
ከማዳበሪያ ፋብሪካ እና የመንገድ ዳር መብራት?
ከትራክተር እና የጦርነት ድሮን?
ከቅንጡ ቢሮ እና የመኖሪያ ቤት?
የትኛው ይቅደም? መንግስት የትኛውን አስቀደመ?
ጨምሩበት.....