Ethiopian konjo

Ethiopian konjo የሀገራችን ገጽታ እና እድገት አሳይተው የሚያሳውቁ ተከታታይ ስራዎችን እንዲሁም በተለያዩ ልዩ ልዩ ጉዳዮች ዙርያ ወክታዊ እውነተኛ መረጃዎች የሚቀርቡበት ገፅ ነው

03/03/2023

✨|The Band|✨

✨ Have Nice Day ✨Masaka kids Afrikana

Masaka Kids Africana

Ethiopian konjo

 #አጎቴ😃የሚድሮክ ግሩፕ ባለቤት ባለሐብቱ ሼህ ሞሃመድ ሁሴን አሊ አላሙዲን ለቦረና ተጎጂዎች የ 30,000,000 (ሰላሳ ሚሊዬን) ብር ድጋፍ አድርጓል። እናመሰግናለን🙏
02/03/2023

#አጎቴ😃
የሚድሮክ ግሩፕ ባለቤት ባለሐብቱ ሼህ ሞሃመድ ሁሴን አሊ አላሙዲን ለቦረና ተጎጂዎች የ 30,000,000 (ሰላሳ ሚሊዬን) ብር ድጋፍ አድርጓል። እናመሰግናለን🙏

28/02/2023

መልካምነት ለራስ ነው አይከፈልበትም!
Master Abinet Kebede 🙏🙏🙏

#ማስተርአብነት #ቦረና Master Abinet Kebede Ethiopian konjo

28/02/2023

ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው !

እስኪ ሁላችሁም #ማስተርአብነት አመስግኑት.! 🙏🙏🙏

#ቦረና

26/02/2023
26/02/2023

𝐁𝐎𝐑𝐄𝐍𝐀
What an emotional song,😥
Strong appealing message to the world.
May God come in rescue of our people 🙏

#ቦረና

25/02/2023

Master Abinet Kebede ቦረና በመንገዴ ላይ.🙏🙏

21/02/2023

አያንቱ አስለቀሰቺኝ!

| ዛሬ ስራ ቦታ ወደ ምሳ ሰዐት አካባቢ አንዲት እናት ብር ወጪ ለማድረግ ትብብር ፈልጋ ወደ እኔ መጣች!

አያንቱ ትባላለች ከቡራዩ አለፍ ብሎ በሚገኝ አንድ የገጠር ከተማ ላይ የምትኖር ምስኪን እናት ስትሆን የካንሰር ታማሚ የሆነ ልጇን ለማሳከም የካንሰር ህሙማን ማገገሚያ መጥታ በወሬ መሀል የገጠማትን አንድ አሳዛኝ ክስተት ነገረችኝ:-

"ወደ አዲስ አበባ እንደመጣሁ የሪፈር ወረቀቴን ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል አስገብቼ ልጄ ህክምና ጀመረ መድሃኒት ለመግዛት ቦርሳዬን ይዤ ወደ ውጪ በወጣሁበት ቅፅበት አንድ ሰው ወደ እኔ ቀረብ ብሎ ያወራኝ ጀመር ለምን እንደመጣሁ ጠየቀኝ የ12 አመት ልጄ የካንሰር ታማሚ መሆኑንና ከ3ጊዜ በላይ ሰርጀሪ መሰራቱን የመጨረሻ እድሌንም ልሞክር ብዬ ቤቴን ሽጬ መምጣቴን አሁን ላይ አጠገቤ ሆኖ የሚረዳኝ ሰው አለመኖሩንና ልጄ እራሱ ከአልጋ ቢወድቅ የሚያነሳው ረዳት አለመኖሩን ነገርኩት!

እሱም እህቱን ለማስታመም መምጣቱን ነግሮኝ የመድሃኒትና የአልጋ ወጪው እንደከበደውና ተስፋ ቆርጦ ህክምናውን ሊያቋርጥ ሲል ከውጪ የመጡ ፈረንጆች በነፃ ህክምና የሚሰጡበት ተቋም አግኝቶ የእህቱ ጤና መመለሱን ነገረኝ እኔም ወጪውን ስለማልችለው በጊዜ ልጄን አስወጥቼ ያለኝ ተቋም እንዳስገባው ወተወተኝ የልጄ ህመም ይፈውሳል የተባለ ቦታ ሁሉ ለመሄድ ዝግጁ ስለነበርኩ ተቋሙ የት እንደሆነ ጠየቅኩት!

እሱም ዶክተሮቹ ወደ ሀገራቸው ከመመለሳቸው በፊት የማውቃቸው ጓደኞች ስላሉኝ ቶሎ እንዲጨርሱልኝ አደርጋለሁ ብሎኝ ወደ ራስ ደስታ ወሰደኝ!የተወሰነ መንገድ እንደሄድን ሁለት ሰዎች ተቀላቀሉን!በሱ ረዳትነት አልጋ መያዛቸውንና ለምስጋና መምጣታቸውን ነገሩኝ!

መንገዱን ቀጥለን ራስ ደስታ በር ላይ ስንደርስ እንዴ ይሄንማ አውቀዋለሁ ከዚህ በፊት ለደም ምርመራ መጥቻለሁ ስለው አንቺ የገባሽው በዛኛው በር ነው ፈረንጆቹ የሚሰሩት አሁን በምንገባበት በር ነው አለኝ እሺ ብዬ ተከተልኩት ግቢ ውስጥ እንደገባን ግን የማውቃቸው ሰዎች ስላሉ አናግሪያቸው ልምጣ እናንተ እዚህ ጠብቁኝ ብሎ ወደ ውስጥ ገባ!

ትንሽ ቆይቶ "ተፈቅዷል ትምጣ"ብሎ ጓደኞቹ ጋር ደወለ እኔም ደስ ብሎኝ ወደ ውስጥ ልገባ ስል ቦርሳ አያስገቡም እኛ እንጠብቅልሻለን ግቢ አሉኝ እሺ ብዬ ልገባ ስል ዝርዝር አስር ብር ይዘሻል አሉኝ አልያዝኩም ድፍን ሃምሳና መቶ ነው ስላቸው ለካርድ ማውጫ ይሆንሻል አስር ብር ሰጥተውኝ ወደ ውስጥ ገባሁ!

ልጁ ቆሜ እየጠበኩሽ ነው ያለኝ ቦታ ላይ ስደርስ ማንም የለም!ወደ ውስጥ ገብቶ ከሆነ ብዬ ለረጅም ደቂቃ በር ላይ ብጠብቅም ላገኘው አልቻልኩም! ተጠራጥሬ ወደ ውጭ ስወጣ ልጆቹ የሉም!መታለሌ መዘረፌ ገባኝ እሪታዬን አቀለጥኩት፣ሰው ተሰበሰበ እራሴን ስቼ ወደቅኩ😭

ቦርሳ ውስጥ የልጄ ህልም ነበር በሰዓቱ ቦርሳ ውስጥ የነበረው 10ሺህ ብርና ስልኬ ትዝ አላለኝም፣የልጄ ሪፈርና የህክምና ሲዲዎች ውስጡ ነበሩ ልጄ ከለበሰው ልብስ ውጪ ቅያሪ ልብሶቹ ሳይቀር ቦርሳው ውስጥ ነበሩ!

በመጨረሻም ለቅሶዬን ያዩ የጥቁር አንበሳ ቅን ዶክተሮች ተባብረውኝ የሪፈር ወረቀቱ ኮፒ ተገኘ በሲዲ የነበሩት የህክምና ዶክመንቶችም ኮፒ ተደርገው ተሰጡኝ አሁን ላይ ልጄ የህክምና ክትትሉን እያደረገ ነው"ብላ እያነባች ታሪኳን አወጋችኝ!

እሷ ንግግሯን ስትጨርስ እኔ እራሴን ለመቆጣጠር ብሞክርም አልቻልኩም!የደረሰባት የጭካኔ ጥግ የሰው ልጅ ክፋት ምን ድረስ ይሆን?የሚለው አስለቀሰኝ😭
©Mame M***a

 #𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨𝐩𝐢𝐚‑🇪🇹"ነገ የምንፈልጋትን ሀገር ለመገንባት በዛሬው ትውልድ ላይ መሥራት ይኖርብናል።""Biyya bor arguu feenu ijaaruuf dhaloota har'a irratti ho...
21/02/2023

#𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨𝐩𝐢𝐚‑🇪🇹
"ነገ የምንፈልጋትን ሀገር ለመገንባት በዛሬው ትውልድ ላይ መሥራት ይኖርብናል።"

"Biyya bor arguu feenu ijaaruuf dhaloota har'a irratti hojjeechuutu nuuf mala."

"We need to work on the current generation to build the country we want tomorrow."
Abiy Ahmed Ali

ሐረር የፍቅር ከተማ ❤
19/02/2023

ሐረር የፍቅር ከተማ ❤

Address

Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian konjo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share