Durame media

Durame media እትዮጵያችን

Report Report this page..... በከምባታ አንድነት የማይወድ ሚዲያ ስለሆነ ሁሉም ሰው ይሄን page ረፖርት ርፖርት report report report report
30/12/2023

Report Report this page..... በከምባታ አንድነት የማይወድ ሚዲያ ስለሆነ ሁሉም ሰው ይሄን page ረፖርት ርፖርት report report report report

የዛሬው ወሳኝ ጨውታHambaricho Durame vs Robe kanemaነጌ  4:00LT
23/03/2023

የዛሬው ወሳኝ ጨውታ
Hambaricho Durame vs Robe kanema
ነጌ 4:00LT

የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ 16ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውጤቶችምድብ ሀአንጋጫ ከተማ 2-4 አዴት ከተማ ዶሬ ላንጋኖ 1-1 ቢሾፍቱ ከተማጭሮ ከተማ 1-1 አዲስ አበባ ፖሊስምድብ ለጎሬ ከተማ 1-...
12/03/2023

የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ 16ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውጤቶች

ምድብ ሀ

አንጋጫ ከተማ 2-4 አዴት ከተማ

ዶሬ ላንጋኖ 1-1 ቢሾፍቱ ከተማ

ጭሮ ከተማ 1-1 አዲስ አበባ ፖሊስ

ምድብ ለ

ጎሬ ከተማ 1-0 ወሊሶ ከተማ

ሙሉቀን በላይ

አማራ ውሃ ስራ 1-0 ሞጆ ከተማ

መንግሥቱ መኮንን

ሀላባ ሸገር 0-1 አማራ ፖሊስ

ምድብ ሐ

መቂ ከተማ 0-1 ቡሬ ዳሞት

ሳሙኤል አሰፋ

ሱሉልታ ከተማ 2-1 ልደታ ክ/ከተማ

ቴዎድሮስ ደረሰ (2) // ቶማስ ቶይቶ

ኑዌር ዞን 1-2 ጎፋ ባራንቼ

ጎነር ጀምስ // ጀማል መኮንን እና ዳግም ግርማ

ምድብ መ

ቡሌ ሆራ 0-3 ደባርቅ ከተማ (ፎርፌ)

ሞጣ ከተማ 1-1 በደሌ ከተማ

ጤና ብርሃኑ // ብሩክ እንዳልካቸው

ደጋን ከተማ 1-0 መቱ ከተማ

ረድኤት አላዩ

ለ ****** ለጫት **- 🤔🤔🤔🤔🤔🤔 አቤት ሱሴ
11/03/2023

ለ ****** ለጫት **- 🤔🤔🤔🤔🤔🤔 አቤት ሱሴ

 # # # # # # # #  Solomon  # # # # # # # በርታልንአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ አቀረቡ***************የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ዉበቱ አባ...
11/03/2023

# # # # # # # # Solomon # # # # # # # በርታልን

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ አቀረቡ
***************

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ዉበቱ አባተ ከጊኒ ጋር ለሚያደርጉት የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል፡፡

በዚህም ግብ ጠባቂ ፋሲል ገብረ ሚካኤል ከባህርዳር ከነማ ፣ ሰዒድ ሃብታሙ ከአዳማ ከነማ እና አቡበከር ኑራ ከኢትዮጵያ መድን ተመርጠዋል፡፡

በተከላካይ ክፍል፣ ረመዳን የሱፍ ከቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ብርሀኑ በቀለ ከሀዲያ ሆሳዕና፣ ሱሌይማን ሀሚድ ከቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ሚሊዮን ሰለሞን ከአዳማ ከተማ፣ ምኞት ደበበ ከቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ጊት ጋትኩት ከሲዳማ ቡና፣ አስቻለው ታመነ ከፋሲል ከነማ እና ያሬድ ባዬ ከባህር ዳር ከተማ ተመርጠዋል፡፡

በመሀል ክፍል ተጫዋች፣ ይሁን እንዳሻው ከፋሲል ከነማ፣ አማኑኤል ዮሐንስ ከኢትዮጵያ ቡና፣ ጋቶች ፓኖም ከቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ሽመልስ በቀለ ከኤንፒ፣ ከነዓን ማርክነህ ከመቻል፣ ታፈሰ ሰለሞን ከፋሲል ከነማ እና ቢኒያም በላይ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ተመርጠዋል፡፡

በአጥቂ ክፍል ዮሴፍ ታረቀኝ ከአዳማ ከተማ፣ አቤል ያለው ከቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ዑመድ ዑኩሪ ከአል ሱዋይቅ፣ ይገዙ ቦጋለ ከሲዳማ ቡና እና አቡበከር ናስር ከማሜሎዲ ሰንዳውንስ መመረጣቸውን ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

የ  ዱራሜ  ፍሬ  በ ስዳማ ቡና
11/03/2023

የ ዱራሜ ፍሬ በ ስዳማ ቡና

🇪🇹   🇪🇹✍️ የኢትዮጵያ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ የሁለተኛ ዙር የ15ኛ ሳምንት የደረጃ ሠንጠረዥ እና የ16ኛ ሳምንት የጨዋታ ፕሮግራም
11/03/2023

🇪🇹 🇪🇹

✍️ የኢትዮጵያ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ የሁለተኛ ዙር የ15ኛ ሳምንት የደረጃ ሠንጠረዥ እና የ16ኛ ሳምንት የጨዋታ ፕሮግራም

DNA ውጤት ተመልክቶ የባለቤቱን ሶስት ጥርስ ያወለቀው አባወራ  ናይጄሪያዊ ነው በሚስቱ ጥርጣሬ ሳይገባው አይቀርም ሶስት ልጆቹን ወስዶ DNA ይመረመራሉ፣ ይሄኔ ውጤቱ አስደንጋጭ ነበር ሶስቱ...
10/03/2023

DNA ውጤት ተመልክቶ የባለቤቱን ሶስት ጥርስ ያወለቀው አባወራ

ናይጄሪያዊ ነው በሚስቱ ጥርጣሬ ሳይገባው አይቀርም ሶስት ልጆቹን ወስዶ DNA ይመረመራሉ፣ ይሄኔ ውጤቱ አስደንጋጭ ነበር ሶስቱም ልጆች የእሱ አይደሉም በዚህ የተበሳጨው አባወራ የባለቤቱን ሶስት የፊት ጥርስ አውልቆታል።

የ ፕሮቴስታንት በደል  በ ሀለባ  ዛሬ የ ጀመረ  አየደለም"No More"ሃለባ የሁሉም ሃለባ ነው ::
10/03/2023

የ ፕሮቴስታንት በደል በ ሀለባ ዛሬ የ ጀመረ አየደለም
"No More"
ሃለባ የሁሉም ሃለባ ነው ::

09/03/2023
08/03/2023
የወዳጅነት ጨዋታ ወጤት   3 : 0  ⚽️ ጽዮን ⚽️ በረከት ⚽️ ጉልላት       🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
08/03/2023

የወዳጅነት ጨዋታ ወጤት
3 : 0
⚽️ ጽዮን
⚽️ በረከት
⚽️ ጉልላት
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

Address

Magenagna
Addis Ababa
ANYONE

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Durame media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share