Chora Media

Chora Media we strive for change through information access!

💔    ኲ    💔   ና     💔    ት     💔➭‟ ኲናት ብሞት ንዝሓለፉ ጥራይ እዩ መወዳእታ ዝኾኖም፤ ንዝተረፉ ግና ናይ ህይወት ዘመን ስቓይን ናፍቆትን እዩ።"   — ፕላቶ➮"ኲናት መን...
05/02/2026

💔 ኲ 💔 ና 💔 ት 💔

➭‟ ኲናት ብሞት ንዝሓለፉ ጥራይ እዩ መወዳእታ ዝኾኖም፤ ንዝተረፉ ግና ናይ ህይወት ዘመን ስቓይን ናፍቆትን እዩ።"

— ፕላቶ

➮"ኲናት መን ቅኑዕ ምዃኑ ኣይውስንን እዩ፤ መን ተረፋይ ምዃኑ ጥራይ እዩ ዝውስን።" (እዚ ማለት ኲናት ንሓቂ ኣይኮነን ዘውጽእ፣ የግዳስ ንኹሎም ወገናት ኣጥፊኡ እቶም ዝተረፉ ብስቓይ ከም ዝነብሩ እዩ ዝገብር።)

_በርትራንድ ራስል

➭"ሳልሳይ ውግእ ዓለም ብምንታይ ኣጽዋር ከም ዝካየድ ኣይፈልጥን እየ፣ ራብዓይ ውግእ ዓለም ግና ብበትርን እምንን ከም ዝኸውን ርግጸኛ እየ።" (ኲናት ንስልጣነ ደቂ ሰባት ናብ መበቆላዊ ድሕረት ከም ዝመልሶ ዘረድእ እዩ።)

_ ኣልበርት ኣይንስታይን (Albert Einstein)

➭"ምውታን ጥራይ እዮም መወዳእታ ኲናት ዝረኣዩ።" (ንህያዋን ሰባት ኲናት ብበሰላን ስቓይን ቀጻሊ ምዃኑ ንምግላጽ።)

_ጆርጅ ሳንታያና

➭"ኲናት ዝኽሰር እምበር ዝዕወቱሉ ነገር የለን። ኲናት ጸያፍ ነገር እዩ።" (ሄሚንግዌይ ባዕሉ ተካፋሊ ኲናት ስለ ዝነበረ፣ እቲ ናይ ቀረባ መሪርነት ገሊጽዎ።)

_ኤርነስት ሄሚንግዌይ

➭"ኲናት ማለት ንሓድሕዶም ዘይፋለጡ ሰባት፣ ብትእዛዝ እቶም ንሓድሕዶም ዝፋለጡ ግናኸ ዘይተፋጠጡ ሰባት (መራሕቲ) ተላዒሎም ንሓድሕዶም ዝቀታተሉሉ መስርሕ እዩ።"

_ያንግ ቺ-ቻው

➭"ኲናት ማለት ንሓድሕዶም ዘይተፋለጡ መንእሰያት ንሓድሕዶም ዝቀታተሉሉ፡ እቶም ንሓድሕዶም ዝፋለጡን ዝተባኣሱን ዓበይቲ ሰባት ግና ብሰላም ኮፍ ኢሎም ዝዕዘቡሉ ድራማ እዩ።"

_ማርክ ትወይን (Mark Twain)

➭"ኲናት ብዝሒ ዘለዎም ሰባት ዝሓልቁሉ፡ ሒደት ሰባት ድማ ብጸጋ ዝህብትሙሉ መድረኽ እዩ።"

_ዊንስተን ቸርቺል

➭"ካብቶም ኣብ ኲናት ዝሞቱ ሰባት ንላዕሊ፡ እቶም ዝተረፉን ዝቆሰሉን እዮም ዝያዳ መሪርነት ኲናት ዝፈልጡ።" (ሓደ ጀነራል ኮይኑ ክነሱ፡ ኲናት ክሳብ ክንደይ ዘስካሕክሕ ምዃኑ ዝገለጸሉ ሓሳብ እዩ።)

_ጀነራል ዶግላስ ማክኣርተር

➭"ኲናት ንመጻኢ ወሎዶታት ዝኸውን ድልድል ዘይኮነስ፡ ንመቓብር ዝኸውን ጉድጓድ እዩ ዝኹዕት።"

_ማርቲን ሉተር ኪንግ

➭"ኣብ ኲናት ካብ ሞት ዝኸፍአ ነገር እንተሃልዩ፡ እቲ ሰላም ምስ መጸ ዝስምዓካ ናይ በይንነትን ናይ ዝጠፈኡ ብጾትካ ዝኽርን እዩ።"

_ሆመር (Homer)

➭"እቲ ምስ ጋኔን (ኲናት) ዝቃለስ ሰብ፡ ባዕሉ ጋኔን ከይከውን ክጥንቀቕ ኣለዎ። ናብ ዓሚቕ ጋድል (ኲናት) ንነዊሕ እዋን እንተጠሚትካ፡ እቲ ጋድል እውን ናባኻ ክጥምት እዩ።" (ኲናት ንሰብኣዊነት ሰብ ከም ዝዘርጎ ዝገልጽ ጥርዚ ፍልስፍና እዩ።)

_ፍሪድሪክ ኒሸ

➭"ኲናት ንመላእ ደቂ ሰባት ዘጥፍእ ሕማም እዩ። ኣብ ኲናት ዝዕወት ወገን የለን፤ እቶም ዝተረፉ ጥራይ እዮም ዝያዳ ዝሳቀዩ።"

_ፍራንክሊን ዲ. ሩዝቬልት

➮"ኲናት ማለት ሰባት ንሓድሕዶም ክቀታተሉ ብሕጊ ዝፍቀደሉ እዋን እዩ፤ እዚ ድማ እቲ ዝኸፍአ ውርደት ደቂ ሰባት እዩ።"

_ቪክቶር ሁጎ

➮"ኲናት ወትሩ ንጽሃን እዩ ዝቐጽዕ። እቶም ኲናት ዝእውዙ ኣብ ውሑስ ቦታ ኮፍ ይብሉ፣ እቶም ግዳያት ግና እቶም ተራ ሰባትን ደቆምን እዮም።"

_ሄለን ኬለር

"ኲናት ሰላም ኣይኮነን፤ ኲናት ማለት ንኹሉ እቲ ጽቡቕ ዝነበረ ባህልን ክብርን ኣጥፊእካ፣ ኣብ ክንድኡ ጽልእን ጥልመትን ምትካእ እዩ።"

_ጆርጅ ኦርዌል

➮ናይ ቻይና ምስላ:
"ኲናት ዝጅምር ብጭውጭውታ ኣዕዋፍ ይመስል፣ ዝውዳእ ግና ብልቅሶ ኣዴታት እዩ።"

➭ናይ ኣፍሪቃ ምስላ:
"ክልተ ኣእጋር (ዝኾኑ ሓይልታት) ክበኣሱ ከለዉ፣ እቲ ዝጉዳእ ሳዕሪ (ተራ ህዝቢ) እዩ።"

➮ናይ ፈረንሳይ ምስላ፦
"ኲናት ካብ ዝኾነ ይኹን ሕማም ንላዕሊ ንሃገር የጥፍእ።"

➮ናይ ሩስያ ምስላ፦
"ኲናት ንሓደ ሰብ ሃብታም ክገብሮ ይኽእል ይኸውን፡ ንኣሽሓት ግና ድኻታት እዩ ዝገብሮም።"

"እኔን ድፈረኝ!!"ቦክራ መንደራችን ናት። ገና ጭለማዋን እየገፈፈች ነው።ከአውቶቢስ ተራ የሚመጣው የረዳቶች ጫጫታ መሰማት ጀምሯል..ቦክራ ድንበር በመሆኗ ምክንያት የሚወጣ እና የሚገባው ህዝብ...
05/02/2026

"እኔን ድፈረኝ!!"

ቦክራ መንደራችን ናት። ገና ጭለማዋን እየገፈፈች ነው።ከአውቶቢስ ተራ የሚመጣው የረዳቶች ጫጫታ መሰማት ጀምሯል..ቦክራ ድንበር በመሆኗ ምክንያት የሚወጣ እና የሚገባው ህዝብ ትርምስ ገና ጎህ ሲቀድ ሞቅ ያደርጋታል። እኔና እማዬም ማንቆርቆሪያ እና ሲኒያችንን ይዘን ወደ ገበያ እንሰማራለን። እሷ ሻይ ስታፈላ እኔ ደሞ ቂጣ እየሸጥኩ አግዛታለሁ...የመጣ የሄደ ሁሉ እህትሽ ናት??እያለ ሲጠይቃት ፈገግታዋን አክላበት ልጄ ናት በማለት ትመልሳለች። የኔና የእማ ነገር የማይገርመው የለም...የጠይም ቆንጆ ረዘም ያለች ናት ..እኔም እንደሷ ነኝ የሁለታችንም ፀጉር ወርዶ ወገባችን ላይ ይደርሳል። በልጅነቷ ስለወለደችኝ መንትያ አንጂ እናት እና ልጅ አንመስል ..ከሷ ትንሽ የምለየው በጥርሴ ነው እንደሞተው አባቴ ጥርሴ ዘርዘር ያለ ነው.....

"ቦክራ ነዋሪዎች በሙሉ ሀገር በወራሪወች እጅ ወድቃለችና ከመንግስት ጎን በመቆም እራሳችሁንና ሀገራችሁን ተከላከሉ"

ገና ከእንቅልፋችን ነቅተን ልንወጣ ስንሰናዳ የራዲዮኑን ድምፅ ሰምተን በቆምንበት ደርቀን ቀረን። ወድያው ከደቂቃዎች በኋላ የተኩስ እሩምታ ጠባቧን ቦክራን አንቀጠቀጣት። በየአከባቢው የጩኸት ድምፅ በረከተ። የሚሰበር በር ቋንቋውን የማናውቀው የጎረምሶች የሀይል ድምፅ ሰፈሩን ሞላው። የኛም እጣ ደርሶ በራችን ይደበደብ ጀመረ...

ክፈት!!!ክፈት!!!በቅጡ ቋንቋ የማያቅ የሚኮላተፍ ሰው በራችን በሀይል እየደበደበ አንባረቀ እማዬ ወድያ ጎትታኝ መኝታ ቤት ይዛኝ ተደበቀች። ግን ከንቱ ድካም ነበር ..አንዴ በሩን በሀይል ሲመቱት ሰባራ በራችን ተበርግዳ ሁለት ጥቋቁር ታጣቂዎች ወደቤታችን ዘለቁ ከየት የለመዱት ቋንቋ እንደሆን ባይታወቅም አስሬ ...ውጡ..ውጡ ..ውጡ ..!!!ይሉ ነበር።

እማ ቀድማ ከመኝታ ቤት ብቅ ስትል ተከተልኳት። እሷ ግን ወታደሮቹ እንዳያዩኝ እዛ ተደበቂ እያለች በእጇ ልትገፋኝ ሞክራም ነበር።

"ኦውውውው ሁለት ቆንጆ" አለ ከሁለቱ ታጣቂዎች አንደኛው

በናታችሁ ለዛሬ ተውን በናታችሁ!!! እያለችን እማ ልመና ጀመረች ሁለቱ ወታደሮች በሹክሹክታ ካወሩ በኋላ አንዱ ውጪውን ሊጠብቅ ነው መሰል ወደበሩ ሲያመራ አንዱ ወደኔ በሽፍደት እያየ ይመጣ ጀመረ...

አይሆንም ልጄን ተዋት!! ልጄን ምንም እንዳታደርጋት!! እኔን የፈለከውን አድርገኝ ...[በናትህ እማ ቀበጣጠረች እኔ ከድንጋጤዬ የተነሳ ከእጄ ላብ ይንጠባጠብ ጀመረ!

"አይይይ ኢኔ ኢሷ ነው ሚወደድኩ!!" ኣለ ወታደሩ

አይ መጀመርያ እኔን ድፈረኝ መጀመርያ እኔን ድፈረኝ....!! እያለች እማ የወታደሩ እግር ላይ ወድቃ ስትለማመጠው ሳይ ነብሴ ጭንቅ አለች እኔ ቆሜ እናቴ ስትደፈር ላይ ነው???አይሆንም!!! ኣልኩ።

"እማ መጀመርያ እኔን ይድፈረኝ ተይ አንቺ ሂጂ እናቴ ትሞቺብኛለሽ" አልኳት እያለቀስኩ።

"ሁለታቹ ቆንጆ ቆንጆ" እያለ ወታደሩ ተኮላትፎ ካወራ በኋላ ረጅሙን ሳቁን ሲለቀው ሁለታችንም ፊታችንን አጨማደን ወደኋላ ሸሸን። ይሄኔ ወታደሩ ጊዜ ሳያጠፋ ገመዱን አውጥቶ እኔን ይጎትኝ ጀመረ ማልቀስም መጮኽም እናቴን ከመደፈር እንደማያተርፋት ባውቅም እየጮኽኩ ከወንበር ጋ ጥፍንግ አድርጎ አስሮኝ ሱሪውን እየፈታ ወደ እናቴ ተጣደፈ። እናቴ ልጇ እያየኋት እኔን ለማትረፍ ስትል ልትሰቃይ( በጭካኔ ልትደፈር) እንደሆነ እያየሁ እያለቀስኩ ለመንኩት ወታደሩ ግን ያለምንም ርህራሔ እናቴን ቀሚሷን ገፎ ደረቅ ወንበር ላይ ጥሏት እላይዋ ላይ ሰፈረባት...እሷ ግን መንፈራገጧን ኣላቆመችም።

ከእናቴ የሰቀቀን ድምፅ ጋ እኩል ጮኽኩኝ ይኼኔ እናቴ ላይ የነበረው ወታደርም ሲጮኽ ሰማሁት አጯጯሁ ግን የህመም ነበር... እናቴ ከታች ሆና ከላይ የተጫናትን ሰው ስትታገለው ሳይ በድንጋጤ ልጮኽ ስል ከላይዋ ላይ አንጋላ ስትጥለው እጇ በደም ርሶ አየ።

ወታደሮቹ ሊገቡ ሲታገሉ ከመደርደርያው ላይ ቢላ አንስታ ውስጥ ሱሪዋ ላይ ስትከት አይቻት ነበር ግን ይሄንን አልጠበቅኩም። ሊደፍራት የመጣውን ወታደር ገድላ ጥላ ከታሰርኩበት ፈታኝ በጓሮ መስኮት ዘላ ይዛኝ ጠፋች....ያ እልቂት... ያ ሞት.. ያ መደፈር ሳይነካን ከቦክራ መንደር ጠፍተን ተሰደን ባህር አቋርጠን ጠፋን።

ዛሬም እማ እኔን ድፈረኝ ያለችው ድምፅ እረፍት ይነሳኛል ስለ ጦርነት ስሰማ ያመኛል ስለ ውጊያ ሳስብ ምንም የማያቀው ህዝብ ጭንቅ ይጨንቀኛል

"ከሁሉም ሰላም ይበልጣል"

አንድ ስኬታማ የሚመስል ሰው በአንድ ዘመናዊ ካፌ ውስጥ ከአንዲት ቆንጆ ሴት ጋር ተቀምጦ በደስታ እያወራና እየሳቀ ነበር። በዚህ መሃል፣ በትጋት ስትሰራ የቆየች የምትመስልና በቀላል ልብስ የተ...
05/02/2026

አንድ ስኬታማ የሚመስል ሰው በአንድ ዘመናዊ ካፌ ውስጥ ከአንዲት ቆንጆ ሴት ጋር ተቀምጦ በደስታ እያወራና እየሳቀ ነበር።

በዚህ መሃል፣ በትጋት ስትሰራ የቆየች የምትመስልና በቀላል ልብስ የተሸለመች ሚስቱ፣ የረሳውን የቢሮ መሳቢያ ከረጢት (Briefcase) ይዛለት መጣች።

ሰውየው ሚስቱን ሲያያት ፊቱ በድንገት ተቀየረ። አብራው ላለችው ሴት ሚስቱ መሆኗን ለመናገር አፈረ። ሚስቱ ቀርባ "ውዴ፣ ቦርሳህን ረስተኸው ስለነበር ለማድረስ ነው የመጣሁት" አለችው::

እሱ ግን በሚያሳፍር ሁኔታ እንዲህ አላት፡ "አመሰግናለሁ፤ አንቺ ግን ቦርሳውን አቀብለሺኝ ለምን ወደ ስራሽ አትሄጂም? በቃ ሂጂ!" አላት።

አብራው ያለችው ሴት "ማናት ይቺ?" ብላ ስትጠይቀው፣ እሱም በትዕቢት "የቤታችን ሰራተኛ (ሞግዚት) ናት" ብሎ ዋሸ።

ሚስትየው ይህንን ስትሰማ ልቧ በሃዘን ተሰበረ። ለባሏ ስኬት ስትል ሌት ተቀን የደከመችው፣ የራሷን ህይወት መስዋዕት ያደረገችውና እሱ ዛሬ ላለበት ደረጃ እንዲበቃ መሰላል የሆነችው እሷ መሆኗን ባልየው ረሳው። ሚስትየውም በእንባ ታጥባ በዝምታ ጥላው ወጣች።

ይሁን እንጂ፣ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ የሰውየው ዋና ስራ አስኪያጅ (Big Boss) ወደ ካፌው መጣ። ስራ አስኪያጁ ሰውየውን ትቶት በቀጥታ ወደ ሚስቱ በመሄድ በታላቅ አክብሮት ሰላም አላት:: "ወይዘሮ ማርታ፣ እዚህ ምን ያደርጋሉ? የዚህ ሁሉ ንብረትና የኩባንያችን ትልቁ ባለቤት እኮ እርስዎ ነዎት" ሲል ተናገረ።

ይሄንን የሰማው ባልየውም ክው ብሎ ቀረ። ለካ ዛሬ ኩራት የሆነው ንብረትና ስራ ሁሉ የሚስቱ መሆኑን፣ እሷም ለትህትና ስትል ስልጣኑን ለእሱ ሰጥታው እንደነበር ባደባባይ በግልጽ ተጋለጠ። በትዕቢቱ ምክንያትም ሁሉንም ነገር አጣ።

---------------- --------------- ------------

ዛሬ ላለህበት ደረጃ መሰላል የሆነችህን ሚስትህን ወይም የደከመልህን ሰው በፍጹም አትናቅ፤ ምክንያቱም ታላቅነት ያለው በውጭ በሚታይ ልብስ ሳይሆን በውስጥ ባለ መልካም ማንነት ነው።

ለደረስክበት ስኬት ዋጋ የከፈሉልህን ሰዎች ማክበር የጨዋነት መገለጫ ነው፤ ትዕቢት ግን መጨረሻው ውድቀት ብቻ ነው!"

ፅሁፍ ዝግጅት Samuel Girma

ላይክ ሼር እና ፎሎ ማድረግ እንዳይዘነጋ!!

የህንፃው ሊፍት በቂ የሆኑ ሰዎችን ይዞ ለመሄድ በሩ ሊዘጋ ሲል አንድ እግሩን የሚያነክስ የዕቃ አድራሽ (Delivery man) በከፍተኛ ችኮላ እንዲጠብቁት ተማጸነ።በውስጡ ካሉት አንደኛውም ሊ...
04/02/2026

የህንፃው ሊፍት በቂ የሆኑ ሰዎችን ይዞ ለመሄድ በሩ ሊዘጋ ሲል አንድ እግሩን የሚያነክስ የዕቃ አድራሽ (Delivery man) በከፍተኛ ችኮላ እንዲጠብቁት ተማጸነ።

በውስጡ ካሉት አንደኛውም ሊፍቱን አስቁሞ ጠበቀውና እንዲገባ ረዳው:: ሆኖም ዕቃ አድራሹ ወደ ሊፍቱ እንደገባ ከመጠን በላይ ክብደት መጫኑን የሚገልጽ የድምፅ ምልክት (Beep) አስተጋባ።

በዚህም ምክንያት የግድም ሊፍቱ እንዲንቀሳቀስ አንድ ሰው መውጣት የግድ ሆነ:: ዕቃ አድራሹም በሃዘን ተሞልቶ ለመውጣት ሲዘጋጅ፣ ያ ሊፍቱን ያስቆመለት ሰውዬ በድጋሚ ሊተባበረው በማሰብ አስቆመውና እሱ ራሱ ወጥቶ ቦታውን ለቀቀለት።

ሌላ ሊፍት እስኪመጣ ቢጠብቅም ሊመጣ አልቻለም። ሰውየው የቤተሰቡ ብቸኛ ተስፋ በመሆኑ ለስራ ቃለ-መጠይቁ እንዳያረፍድ በመስጋት ደረጃውን በእግሩ ለመውጣት ወሰነ።

እየቃተተና በላብ ተጠምቆ ብዙ ደረጃዎችን ከወጣ በኋላ፣ መጨረሻው ላይ ሲደርስ ድንገት በችኮላ ሳያውቅ አንድ የቆሻሻ ቅርጫት ገፍትሮ ደፋው። ምንም እንኳ ቢቸኩልም፣ የደፋውን ቆሻሻ ሳያጸዳ ማለፍ ግን ህሊናው አልፈቀደለትም፤ ስለዚህ ቆም ብሎ ቆሻሻውን ሰበሰበ። በመጨረሻም ራሱን ለማረጋጋት እየሞከረ ወደ ቃለ-መጠይቁ ክፍል ገባ።

የኩባንያው ባለቤት የትምህርት ማስረጃውን (Resume) ተመልክታ እንዲህ አለችው፦ "ዕድሜህ 35 ነው፣ ያለህም አነስተኛ ዲግሪ ብቻ ነው። ደግሞም አርፍደሃል። በዚህ ኩባንያ ውስጥ እንድቀጥርህ የሚያደርግ ምንም ምክንያት የለኝም" ካለች በኋላ ማስረጃውን ቀዳዳ ወረወረችበት።

ሰውየውም ምንም ሳይናገር የወደቀውን ወረቀት ለቅሞ ለመውጣት ዞር ሲል፣ የኩባንያው ባለቤት መልሳ እንዲህ አለችው::

"ምንም እንኳ የትምህርት ማስረጃህ ደካማ ቢሆንም፣ የዛሬው ተግባርህ ግን ለሰው የምታስብና መልካም ስነ-ምግባር ያለህ ሰው መሆንህን አረጋግጦልኛል። ከሊፍቱ መስዋዕትነትህ ጀምሮ የቆሻሻ ቅርጫቱን እስከማጽዳትህ ድረስ ሁሉንም በካሜራ አይቼሃለሁ። ደሞዝህ ምን ያህል እንዲሆን ትፈልጋለህ?" አለችው::

ሰውየው በጣም በመደሰት "5,000 ዶላር" ሲል መለሰ። እሷም መልሳ "እኔ 8,000 ዶላር እከፍልሃለሁ፤ ነገ ስራህን ጀምር። አስታውስ፤ ትህትናህና ማንነትህ ለአንተ ትልቅ ዋጋ ጨምረውልሃል" አለችው።

--------------- ---------------- --------------

ዕውቀትና ችሎታ ብቻቸውን የዝግ በሮችን አይከፍቱም፤ ሰብዓዊነትና መልካም ስነ-ምግባር ግን የትምህርት ማስረጃህ ሊያደርስህ የማይችለውን ከፍታ ያሳዩሃል።

ማንም አያየኝም ብለህ የምታደርጋቸው ትንንሽ ደግነቶች፣ ነገ ለትልቅ ክብርህና ስኬትህ ምክንያት ይሆናሉ።

ሰው መሆን ከምንም ነገር ይቀድማል፤ ሰዎችን ማክበርና ለሌሎች ማሰብ የስኬት ሁሉ መጀመሪያ ነው።

ፅሁፍ ዝግጅት Samuel Girma

ታዲያ ላይክ ሼር እና ፎሎ ማድረግ እንዳይዘነጋ!!

🚨  ሞትን ተፋልሞ እናቱን ከእሳት ነበልባል ውስጥ የነጠቀው ጀግና!​በሀምሌ 2019 በፊላደልፊያ ሰማይ ስር አንድ እጅግ ዘግናኝ አደጋ ተከሰተ። ባለ 19 ፎቁ ዌስት ፓርክ ህንጻ በሚያስፈራ የ...
01/02/2026

🚨 ሞትን ተፋልሞ እናቱን ከእሳት ነበልባል ውስጥ የነጠቀው ጀግና!

​በሀምሌ 2019 በፊላደልፊያ ሰማይ ስር አንድ እጅግ ዘግናኝ አደጋ ተከሰተ። ባለ 19 ፎቁ ዌስት ፓርክ ህንጻ በሚያስፈራ የጥቁር ጭስ ናዳ ተዋጠ። ሰዎች በድንጋጤ ሲጮሁ፣ ደረጃውና ሊፍቱ በእሳት ተዘግተዋል።

​በዚያ ጭስና እሳት መሀል፣ በ15ኛው ፎቅ ላይ አንዲት ምስኪን እናት ከአልጋ መነሳት ባለመቻላቸው ብቻቸውን ከሞት ጋር ተፍጠዋል። ሞት አፋፍ ላይ ደርሰዋል!

#​ድንገተኛው_ጀግና፦
ልጃቸው ጀርሜን በዚያው ቀን ወገቡ ተሰብሮ ሐኪም ዘንድ ነበር። "መንቀሳቀስ አትችልም" ተብሏል። ነገር ግን የወለደችው እናቱ በእሳት ስትበላ እያየ ዝም ማለት አልቻለም። ህመሙን ዋጠው፣ ፍርሃቱን ገደለው!

#​በሰማይ_ላይ_የተደረገው_ፍልሚያ፦
ጀርሜን ደረጃውን መውጣት ሲያቅተው፣ ማንም ሊያደርገው የማይችለውን አደረገ! በህንጻው ውጭ በኩል፣ በረንዳዎችንና የብረት ቱቦዎችን ብቻ በመያዝ ፎቅ ለፎቅ መሳብ ጀመረ።

​ከታች ያሉት ሰዎች በድንጋጤ አፋቸውን ይዘዋል... አንዲት ስህተት ለሞት ትዳርጋለች! እጁ እየተንቀጠቀጠ፣ የቆሰለ ወገቡ እንደ እሳት እያቃጠለው፣ በ15ኛው ፎቅ ላይ ህይወትና ሞት መሀል ተንጠልጥሎ እናቱ ጋ ደረሰ።

#​የማይረሳው_ፍጻሜ፦
መስኮቱን በሀይል ሰብሮ ሲገባ፣ እናቱ በጭስ ታፍነው ተስፋ ቆርጠው ነበር። ልጃቸውን ሲያዩት ተአምር መሰላቸው! ጀርሜን በክብር እናቱን አቅፎ አዘላቸው፤ በወጣበት አደገኛ መንገድ፣ በህንጻው ውጭ በኩል እናቱን አዝሎ ወደ መሬት ወረደ።

​መሬት ሲረግጡ ታች ያለው ህዝብ የደስታ ለቅሶ አስተጋባ! ጀርሜን እናቱን ብቻ ሳይሆን የሰውን ልጅ የፍቅር ሀያልነት አዳነ።

​"ለእናቴ ስል ሺህ ጊዜ እሞታለሁ" ያለው የዚህ ወጣት ታሪክ፣ ፍቅር ተራ ሰዎችን ወደ ጀግና እንደሚቀይር ትልቅ ማሳያ ነው። ❤️🙏

​📌 ይህን ልብ የሚነካ ታሪክ ከወደዳችሁት Follow አድርጉ፤ ለሌሎችም እንዲደርስ Share በማድረግ አግዙን!

"አባዬ... ከሞት አድነህኛል አሁን ደሞ እኔ ልንከባከብህ።" "እቺ ልጅ በእሳት ከሚቃጠል መኪና ውስጥ ሳወጣት 38 አመቴ ነበር።ከስራ ወደ ቤት እየተመለስኩኝ ነበር፤ በእሳት የሚቃጠል መኪና ...
01/02/2026

"አባዬ... ከሞት አድነህኛል አሁን ደሞ እኔ ልንከባከብህ።"
"እቺ ልጅ በእሳት ከሚቃጠል መኪና ውስጥ ሳወጣት 38 አመቴ ነበር።

ከስራ ወደ ቤት እየተመለስኩኝ ነበር፤ በእሳት የሚቃጠል መኪና ስመለከት ብስክሌቴን አቁሜ መኪናው ጋር በመድረስ፣ በሩን ፈጥኜ ከፍቼ፣ የደህነት ቀበቶዋን በመፍታት በእሳት ከሚቃጠለው መኪና ውስጥ አወጣዋት።

ደረቴ ላይ ልጥፍ ብላና ልብሴን ጥብቅ አድርጋ ይዛኝ አለቀሰች።በአምቡላንስ ሆስፒታል ወሰድኳት ፤ህፃኗ ብዙም ጉዳት አልደረሰባትም ነበር።

መኪና ውስጥ የነበሩትን ወላጆቿን ግን ማዳን አልተቻለም።

በቀጣዩ ቀን ላያት ሄድኩኝ ዝም ብላ ታየኝም ነበር፤ማንም ዘመድ ሊጠይቃትና ሊወስዳት የመጣ አልነበረም ።

ማንም ረዳትና ዘመድ ስላልነበራት ልጅቷን ለማሳደግ ወረቀቶችን ፈርሜ ወደ ቤቴ ወሰድኳት።

የሚያስፈልጋትን ሁሉ ነገር በማድረግና በእንክብካቤ አሳድጌ አስተማርኳት።

በአሜሪካን አቬሪ ከተማ የፖሊስ አካዳሚ ገብታና ተምራ የከተማውን ህዝብ የምታገለግል የፖሊስ መኮንን ለመሆን በቅታለች ።

ከ25 ዓመታት በኋላ ትኩር ብላ በፍቅር እየተመለከተችኝ "አባዬ... ከሞት አድነህኛል አሁን ደሞ እኔ ልንከባከብህ" አለችኝ።በቪዲዮ ለመመልከት https://www.youtube.com/ ዩቲዩብ ላይ ይመልከቱ።
ሙሉ ቪድዮው ኮሜንት ላይ ያገኛሉ።

🎉 Just completed level 3 and am so excited to continue growing as a creator on Facebook!
31/01/2026

🎉 Just completed level 3 and am so excited to continue growing as a creator on Facebook!

"ኣምላኽና ባርጆ እዩ ፣ ኣምላኽካ ካብ ባርጆ ዝዓቢ እንተኾይኑ ጽባሕ ዝናብ ከዝንብ ንገሮ"🤔 ህዝቢ ሃመር ንሊቀ ጳጳስ ዝሓተትዎም ፈታኒ ሕቶ 👇🏽ሓደ እዋን ኣብ ሃገረ ኢትዮጲያ ናይ ሰሜን ኦሞ...
31/01/2026

"ኣምላኽና ባርጆ እዩ ፣ ኣምላኽካ ካብ ባርጆ ዝዓቢ እንተኾይኑ ጽባሕ ዝናብ ከዝንብ ንገሮ"🤔

ህዝቢ ሃመር ንሊቀ ጳጳስ ዝሓተትዎም ፈታኒ ሕቶ 👇🏽

ሓደ እዋን ኣብ ሃገረ ኢትዮጲያ ናይ ሰሜን ኦሞ [ደቡብ ኦሞ፡ ጋሞ ጎፋ፡ ዳውሮ፡ ወላይታ] ሊቀ ጳጳስ ነበር ሕጂ ብሂወት ዘየለው ሊቀ ጳጳስ ኣቡነ እንባቆብ ንሓዋርያዊ ኣገልግሎት ናብ ዞባ ደቡብ ኦሞ ናብ እትርከብ ቁሸት ሃመር ከዱ።

ክላሽን ዝተዓጥቁ ፡ ኣብ ኣስናንኖም መዎጽ ዝገበሩ ፡ ንሕፍረቶም መሸፈኒ ዝኸውን ጥራሕ ቁራጽ ጨርቂ ዝኣሰሩ ኣብቲ ብርቱዕ ዋዒ በረኻ ዳርጋ ዕርቃኖም ዝወጹ መንእሰያት ጓሶት ሃመር፡ ነቶም ጸሊም ክዳን ምስ ጸሊም ኣስኬማን በትሪን [በትሪ ሙሴ] ዝለበሰ ብዕድመ ዝደፍአ ሊቀ ጳጳስ፡ ምስ ረኣይዎም ከም ፍሉይ ፍጥረት ጠመትዎ።

"ንሓዋርያዊ ኣገልግሎት ኢየ መጺአ" ብምባል ጥራይ ኣብ ዓዲ ሓመር ወንጌል ክትሰብኽ ኣይከኣልን እዩ። ኣይግበሮም እንበር ብድፍረት ንሃመር ወንጌል ምስባኽ ፡ ህይወት ሰባት ዘኽፍል ዓቢ ናይ ሞት ጻውዒት ክኸውን እዩ።

ኣብ ዓዲ ሃመር ቅድሚ ዝኾነ ዓይነት መንግስታዊ ይኹን ሃይማኖታዊ ንጥፈት ምክያዱ ፡ ነቶም ናይ ማሕበረሰብ ሃመር መራሒ ዝኾኑ ብዕድመ ዝደፍኡ ኣቦ ምርካብ ግዴታ ጥራሕ ዘይኮነስ ቀዋሚ ኣሰራርሓ እቲ ሕብረተ ሰብ ኢዩ።

ስለዚ እቶም ሊቀ ጳጳስ ንኣገልግሎት ወንጌል ፍቓድ ንምርካብ መጀመርታ ምስ ተርጓሚኦም ናብ ክፍሊ መራሒ ቀቢላ ሃመር ኣተወ።

ኣቦ ሃመር እውን ናብቶም ጸሊም ክዳን ተኸዲኖም ዝመጸ ሊቀ ጳጳስ ጠመቱ ፡ ንሓደ ክቡር ሰብ ዝቐርብ ናይ ቆርበት ምንጻፍ ክርቡሎም ኣዚዙ ፡ ንሊቀ ጳጳስ ኣብቲ ዝተዘርግሐ ቆርበት ኮፍ ክብሉ ኣዘዞም።

ሊቀ ጳጳስ ንኣቦ ሃመር ንምንታይ ከም ዝመጸ ኣረድእዎም፤ ንኣባላት ማሕበረ ሰብ ሃመር ኣጥሚቖም ኦርቶዶክሳውያን ክገብርዎምን ኣምላኽ ዝበሃል ኣምላኽ ከቕብሉዎን ከም ዝደልዩ ብግልጺ ሓበርዎ።

ኣቦ ሃመር ንሊቀ ጳጳስ ስቕ ኢሎም ንነዊሕ እዋን ሰምዕዎ ፣ ኣብ መወዳእታ ሓደ ሓሳብ ኣምጽኡ።
..."ዝናብ እንተዘኒቡ ሳዕሪ ክበቁል እዩ። ሳዕሪ እንተሃልዩ ከብቲ ሳዕሪ ክበልዓ እየን። ከብቲ እንተሃልየን ጸባን ስጋን ክህሉ እዩ። ጸባን ስጋን እንተሃልዩ ሰብ ክህሉ እዩ። ጥሜት ኣይክህሉን እዩ። ሓጎስ ጥራይ። ስለዚ ኣምላኽና ባርጆ እዩ። ክሳብ ሕጂ ዝናብ ክዘንብ ጸኒሑ ከብትና ብህይወት ኣለዋ ንሱ ኣምላኽና እዩ። ሕጂ ግን፡ ዝናብ ንብዙሓት ኣዋርሕ ደው ኢሉ ኣሎ። ንኣዋርሕ ተጻሊእና ኣሎ። ሳዕሪ ክንደሊ ምስ ከብትና ኣብ ከርተት ኢና ዘለና ፡ ስለዚ ኣምላኽካ ካብ ባርጆ ዝዓቢ እንተኾይኑ ጽባሕ ዝናብ ክዘንብ ንገሮ ፡ ብምባል እቲ መራሒ ቀቢላ ንሊቀ ጳጳስ ናብ ኣብ ቅልውላው ዘእትዎ ናይ ብቕዓት ፈተና ኣእተዎ።

ሊቀ ጳጳስ ተደናጊሩ ፡ ነቲ ጽሑፍ ቃል ኣምላኽ ብምጥቃስ ስለ ትዕግስትን እምነትን ከየረድእዎም ህዝቢ ሃመር ንረድኤት እግዚኣብሔር ብጸጋኡን ብተኣምራቱን ብቐጥታ ናይ ምርኣይ ልምዲ ስለ ዘለዎም፣ ከረርልድእዎም ከቢድ ኮኖም ።

ኣብ መወዳእታ ሊቀ ጳጳስ ካብ ቁሸት ሃመር ምስ ወጹ ኣብ ንኣምላኾም ሓንቲ ቃል ጥራይ ተዛረቡ...... ኦ ቅድስቲ ስላሴ... ኣነ ንሰማይ ክእዝዝ ዝኽእል ዝናብ ዘዝንብ ኤልያስ ኣይኮንኩን ፣ ድኹም ምዃነይ ድማ ትፈልጡ ኢኹም፣ ደበና ክእዝዝ ዝኽእልን ኣይኮንኩን። እዚ ህዝቢ እዚ ርስትኻ ክኸውንን ስምካ ኣብዛ ምድሪ ክኸብርን ፍቓድካ እንተኾይኑ ጽባሕ ንዓይ ከይጠመትካ ዝናብ ሃቦም። ካብ መከራ ሓልዎም። "ተኣምራትካ ኣግሃድ ንህዝብኻ ድማ ኣድሕን" ኢሎም ጸሎይ ገበሩ።

ነቲ ናይ ወንጌል ሰሚዑ ፤ መጻሕፍቲ ኣንቢቡ ክምሃሩ ዘይክእሉ ሕብረተሰብ ፡ ወንጌል ምግላጽ ከም ዘይከኣል ዝፈለጡ ሊቀ ጳጳስ እግዚኣብሄር ነዚ ህዝቢ እንተ ኣፍቂሩ ናብ ቤቱ እንተዓዲሙዎ መስኮት ሰማይ ክኸፍት ተጸበዩ።

ሰናይ ፍቓድ #ኣምላኽ ተፈጸመ
ንጽባሒቱ ኣብታ ዓዲ ቅድሚ ሕጂ ዘይነበረ ብርቱዕ ዝናብ ዘነበ ፡ ሓደ መዓልቲ ክልተ መዓልቲ እንዳ በለወቕቲ ዝናብ ኰነ። ንህዝቢ ሃመር ኣጻላሊይዎም ዝነበረ ናይ ኣዋርሕ ድርቂ ኣብቅዐ ፣ ኣቦ ህዝቢ ሃመር ብጣዕሚ ተገረመ።

ቀልጢፎም ድማ ናብ ሊቀ ጳጳስ ጸዊዖም ብሳዕሲዒት ተቀበልዎምን ኣመስገንዎን ፡ ጽብቕቲ ምራኽ ሓሪዶም ኣኽበርዎም ነቲ ህዝቢ እውን ናይ ሓጎስ ምሸት ከብዕል ኣዘዙ።

ኣቦ ህዝቢ ሃመር ብኣጻብዕቱ ናብቲ መወዳእታ ዘይብሉ ሰፊሕ ጎላጉል እንዳ ኣመልከት " ኣነ ኣሪገ እየ ጉዕዞይ ኣብ መወዳእታ በጺሑ ኣሎ። ኣብ እዚ መሬት ቤት ሰሪሕካ ንህዝበይ ሓሉ"... ብምባል ትንቢት ዝመስል ለበዋ ንሊቀ ጳጳስ ተላበዉ።

ኣብ ቁሸት ሃመር ኣብ ሓጺር ግዜ ቤተ ክርስቲያን ተሃንጸ ። ህዝቢ ሓመር መጺኡ ክጥመቕ ድማ ኣቦ ኣዋጅ ሃመር ተነግሩ።

ጻውዒት ኣቦም (ሓላፊኦም) ዝሰምዑ ህዝቢ ሃመር ጥሪቶም ሓዲጎም ናብ ቤተ መቕደስ መጺኦም ብኢድ ካህናት ተጠመቑ።

ኣሽሓት ነፍሳት ድሒነን። ኣብ ሓጺር ግዜ ሃመር መሬት ኦርቶዶክሳዊት ኮይና። ድሕሪ እቲ ናይ ሃመር ኣቦ ንሊቀ ጳጳሳ "ህዝበይ ሓልው" ዝበሎም ናይ ለበዋ ቃል ንቁሩብ መዓልታት ጸኒሖም ተጠሚቖም ካብዛ ዓለም ሓሊፎም ከነኣን ወረሱ።

ትማሊ ብከምዚ ኣገባብ ኣብ ሃመር ዝጀመረ ሓዋርያዊ ኣገልግሎት ሎሚ ልዕሊ 90% ህዝቢ ሃመር ኦርቶዶክስ ገይርዎ ኣሎ። ደቂ ሃመር ዝኾኑ ዲያቆናት ንካህናት ድማ ፈሪዮም ኣለው።

ብስም ሙሴ ጸሊም፡ ኣባ ጊዮርጊስ ዘጋሻን ኣቡነ ዜና ማርቆስን ኣብ ደቡብ ኢትዮጵያ ዝዓበየ ገዳም ተሃኒጹሎም ኣሎ ።
ሓዊ ወንጌል ክሳብ ሕጂ ኣብ ደቡብ ኦሞ ይቃጸል ኣሎ ፡ ክሳብ 50 ሽሕ ዝበጽሑ ጓሶት በብዓመቱ ብስም ኣብ ወልድ መንፈስ ቁዱስ ክርስትና ይቅበሉ ኣለው።

ሎሚ ሓደ ናብ ሃመር ዝኸይድ በጻሒ ንህዝቢ ሃነር ጥራይ ዘይኮነስ፡ ዓበይቲ ገዳማት ብምብጻሕ በረኸት ክካፈል ይኽእል ኢዩ።

ኣብ እዚ እዋን ህዝቢ ሃመር ንኣምላኾም ምስጋና ዘቕርቡ ብድሕሪ ቡስካ ብፍቕረ ማርቆስ ዝተባረኹ ህዝቢ ንቡስካ ብደርፊ ቀዲሶም ኣብ እምባኦም ገዳም ሰሪሖም። ቅዱስ መስቀል ኣካል ባህላዊ ኣከዳድናኦም ኮይኑ፡ እምነቶምን ጽባቐኦምን ዘንጸባርቕ ኮይኑ ኣሎ ተባሂሉ ክግለጽ ይከኣል ኢዩ።

ናይ እምነት ተኣምር ማለት እዚ እዩ። እግዚኣብሄር ከም ቃና ዘገሊላ ሰባት ብእኡ ምእንቲ ክኣምኑ ኢሉ ተኣምራቱ ገሊጽዎ እዩ፣ እዚ ድማ ድሕነት ዘረጋግጽ ተኣምር እዩ።

ናብ ሃመር እንተ ከድኩም ፡ ገዳም ኣቡነ ሙሴ ጸሊም፡ ካብ ዲመቕ ንምዕራብ ዝርከብ ገዳም ዘና ማርቆስ፡ ከምኡ’ውን ገዳም ኦሞራተ እንተበጺሕካ፡ ዳግማይ ብዛዕባ ሃመር ምስ ሓሰብካ፡ መንፈሳዊ ነገራት ጥራይ ኣብ ኣእምሮኻ ክትመጽኣካ ኢዩ።

ናይ ቅዱስነቶም በረኸት ኣብ ልዕሌና ይኹን!!!

ኣምላኽ ይመስገን !!!

በአንድ ስራ በሚበዛበት ምግብ ቤት ውስጥ አንዲት አስተናጋጅ የአንዲትን ሴት የጥዋት ትዕዛዝ ተቀበለች። ገና ወደ ማድቤት ሳታመራ አንዲት አቅመ ደካማ አዛውንት በዝግታ ወደ ምግብ ቤቱ ሲገቡ ተ...
30/01/2026

በአንድ ስራ በሚበዛበት ምግብ ቤት ውስጥ አንዲት አስተናጋጅ የአንዲትን ሴት የጥዋት ትዕዛዝ ተቀበለች። ገና ወደ ማድቤት ሳታመራ አንዲት አቅመ ደካማ አዛውንት በዝግታ ወደ ምግብ ቤቱ ሲገቡ ተመለከተች። አስተናጋጇ ወደ አዛውንቷ ቀርባ ችግራቸውን በትዕግስት ካዳመጠች በኋላ፣ ካላቸው ድካም አንጻር ቅድሚያ ሰጥታ ምግባቸውን አቀረበችላቸው።

ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ፣ የመጀመሪያዋን ሴት ትዕዛዝ ይዛ መጣች። “ስለዘገየሁ በጣም አዝናለሁ፤ አዛውንቷን ለመርዳት ስል ነው” በማለት በትህትና ይቅርታ ጠየቀች።

የምግቡ ዋጋ 130 ዶላር መሆኑን ስትነግራት ግን፣

ሴትየዋ በትዕቢት ተሞልታ 200 ዶላር አውጥታ ፊቷ ላይ ወረወረችባትና “ሁለተኛ ጊዜዬን እንዳታባክኚ! እኔ እንደነዛ ለማኞች አይደለሁም፤ የደረጃ (Class) ልዩነትን ማወቅ ይገባሻል” ስትል በሰው ፊት አስተናጋጇን አመናጨቀቻት።

አስተናጋጇም በሃፍረት ተሞልታ መሬት ላይ የወደቀውን ገንዘብ ልትለቅም ስትል፣ የሬስቶራንቱ ባለቤት መጥታ አስቆመቻትና ወደ ትዕቢተኛዋ ሴት ዞር ብላ “ገንዘቡን አንሺውና በአክብሮት ክፈዪ” አለቻት። ሴትየዋ ግን “አንቺው አንሺው፣ እጄን አላቆሽሽም” በማለት አፌዘች።

ባለቤቷም ወዲያውኑ ለሰራተኛዋ ትዕዛዝ ሰጠች፦ “ምግቡን አንሺና ወደ ማድቤት መልሺው፤ ይህቺ ሴትም አሁኑኑ ከዚህ ምግብ ቤት እንድትወጣ አድርጊ!” አለቻት::

ትቢተኛዋ ሴትም በሁኔታው ደነገጠች፤ ሁሉም ደንበኞችም በትዝብት ሲመለከቷት በሃፍረት ተሞላች። በመጨረሻም መሬት ላይ የወደቀውን ገንዘቧን ለቅማ አንገቷን ደፍታ ከምግብ ቤቱ ወጣች።

------------ --------------- -----------------

እውነተኛ ጨዋነት የሚለካው በኪስህ ባለው ገንዘብ ሳይሆን ለሰዎች በምታሳየው ክብርና ርህራሄ ነው።

ሀብት ሊጠፋ ይችላል፤ መልካም ስነ-ምግባርና ሰብዓዊነት ግን ለዘላለም የሚኖር ትልቅ የታማኝነት መታወቂያህ ነው።

ደካሞችንና ዝቅ ያሉትን በማክበርህ የምታጣው ነገር የለም፤ ይልቁንም የውስጥ ማንነትህን ልዕልና ታሳያለህ።

ፅሁፍ ዝግጅት Samuel Girma

ላይክ ሼር እና ፎሎ ማድረግ እንዳይዘነጋ!!

አንዲት ሴት ወደ መኪናዋ እየሮጠች መጥታ በከፍተኛ ድምፅ ጮኸች፤ “ሹፌር! የት ነህ? ቸኩያለሁ እኮ!” ስትል ተቆጣች። ሹፌሩ መኪናዉን እያፀዳ ከነበረበት ዞር ሲል ግን የማታውቀው ወጣት ነበር...
29/01/2026

አንዲት ሴት ወደ መኪናዋ እየሮጠች መጥታ በከፍተኛ ድምፅ ጮኸች፤ “ሹፌር! የት ነህ? ቸኩያለሁ እኮ!” ስትል ተቆጣች።

ሹፌሩ መኪናዉን እያፀዳ ከነበረበት ዞር ሲል ግን የማታውቀው ወጣት ነበር። “ማነህ አንተ?” ስትል በጥያቄ አፋጠጠችው። ወጣቱም በትህትና “እመቤቴ፣ አባቴ ሹፌርዎ ነው። ዛሬ ስላልቻለ በእሱ ምትክ እኔ መጣሁ” አላት።

ሴትየዋ ግን ንግግሩን አላመነችውም፤ “ታዲያ ዩኒፎርምህ የታለ?” ስትል ጠየቀችው በቁጣ። ወጣቱም “አዝናለሁ፣ የአባቴ ልብስ ስላልሆነኝ የራሴን ለብሼ መጣሁ” አላት ::

እርሷም “ደሃ ሁሌም ሰነፍ ነው! አባትህ ቤት ተኝቶ አንተን ይልካል?” ብላ አንቋሸሸችው። ከዚያም “ለአስፈላጊ ስብሰባ እየሄድኩ ስለሆነ ፍጠን፤ ከመኪናው ዞር ብትል አባትህን ከስራ አባርረዋለሁ!” ስትል አስጠነቀቀችው።

መድረሻቸው ላይ ሲደርሱ፣ ሴትየዋ በመመናቀር ከመኪናው ወርዳ ወደ ህንፃው ገባች። ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ስብሰባው ሊጀመር ወደ ዋናው ቢሮ ስትገባ ግን አይኖቿን ማመን አልቻለችም።

ያ ቅድም መኪና ሲነዳላት የነበረው ወጣት በዋና ስራ አስኪያጁ ወንበር ላይ ተቀምጧል። “አብደሃል እንዴ? ከመኪናው እንዳትወጣ አልነገርኩህም?” ብላ ጮህችበት::

ወዲያው ለቀጠራት ሰው ስትደውልል ወጣቱ ጋር ጠራ ወጣቱም በዝምታ ስልኩን አነሳ:: በዚህ ጊዜ ሴትየዋ ክው ብላ ቀረች፤ እውነተኛው የኩባንያው ባለቤት እሱ መሆኑንም ተረዳች።

“ጌታዬ... እንዴት ሊሆን ይችላል? አባትዎ ለምን ሹፌር ሆኑ?” ስትል በድንጋጤ ጠየቀች። ወጣቱም እንዲህ ሲል መለሰላት፦ “አባቴ ለ20 ዓመታት በክብርና በታማኝነት ሰርቷል፤ ስራውን መልቀቅ አይፈልግም። ዛሬ ስብሰባሽ ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆነ ስለነገረኝ፣ እሱን ለማገዝ እና አንቺን ለማክበር መጣሁ” አላት::

ሴትየዋ ተንበርክካ “እባክዎ ይቅር ይበሉኝ፣ ጨረታዬን አያግዱብኝ” ብላ ለመነች። እሱ ግን ፈገግ ብሎ “ጨረታሽን አላግድም፣ ግን ስብሰባው ወደ ነገ ተላልፏል። ማንንም አትናቂ፤ ጊዜና ነገሮች ተገላቢጦሽ የሚሆኑበት ፍጥነት ይገርማል” አላት።

------------- -------------- -------------

ሰውን በያዘው ስራ ወይም ባለው ሀብት ብቻ አትመዝን፤ ምክንያቱም እውነተኛ ማንነት ከውጭ ከሚታይ ልብስ በላይ ጥልቅ ነው።

ትህትና የትልቅነት መገለጫ ሲሆን፣ ትዕቢት ግን የውድቀት መጀመሪያ ነው፤ ሁልጊዜም ለሁሉም ሰው ክብር ይኑርህ።

ጊዜ ተለዋዋጭ ነው፤ ዛሬ የተናቅኸው ሰው ነገ የአንተ መዳኛ ሊሆን ስለሚችል ማንንም ዝቅ አድርገህ አትመልከት።

ፅሁፍ ዝግጅት Samuel Girma

ላይክ ሼር እና ፎሎ ማድረግ አይዘንጋ!!

Address


Telephone

+251936888820

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Chora Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share