
14/08/2024
አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከኢትዮጵያዊነት እሳቤ ወርዶ ወደ መንደርተኝነት ለምን ወረደ ? አቶ ገዱ አቋም የሌለው የመጠው ወጀብ ሁሉ ይዞት የሚሄድ ሰው ነው ። ከህወሃት ጋር በመሆን ወልቃይትን አሳልፎ የሰጠው ገዱ በሰሜኑ ጦርነት ግዜ ደግሞ ግፋ በለው ስል ነበር፣ በስልጣን ላይ እስከነበረበትም ግዜ ሁሉ በአማራ ክልል የሚቀሳቀስውን ጃውሳ ሲቃወም ነበር ።
አሁን ደግሞ መንግስት በሰጠው ኃላፊነት መስራት ያልቻለው ገዱ አንዳርጋቸው ወደ ፋኖ ቢሄድ አተርፋለው በማለት በአማራ ህዝብ ላይ ጦርነት እና ጥፋት አውጇል ።
#ጥራት63