Cubbama ግፈኛ

Cubbama ግፈኛ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Cubbama ግፈኛ, Digital creator, Piasa, Addis Ababa.

ለፓስፖርት አገልግሎት የፋይዳ መታወቂያ ቅድመ ሁኔታ ሊደረግ ነውአዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ለፓስፖርት አገልግሎቶች የፋይዳ መታወቂ...
26/04/2025

ለፓስፖርት አገልግሎት የፋይዳ መታወቂያ ቅድመ ሁኔታ ሊደረግ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ለፓስፖርት አገልግሎቶች የፋይዳ መታወቂያን እንደ ቅድመ ሁኔታ በማስቀመጥ ከብሀየራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ጋር በትብብር ለመስራት ከስምምነት ደረሱ።

የኢሚግሬሽን እና የዜግነት አገልግሎት የጀመራቸውን የሪፎርም ስራዎችን በማጠናከር ከሰኔ 1 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ የፋይዳ መታወቂያን ለፓስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ ቅድመ ሁኔታ ለማድረግ እየሰራ መቆየቱን ገልጿል፡፡

አገልግሎቱ ለፓስፖርት አሰጣጥ ተጨማሪ ቅድመ ሁኔታ በማድረግ በዘርፉ የሚሰጡ አገልግሎቶች ደህንነታቸውን የጠበቁና ተደራሽ ለማድረግ ከዲጅታል መታወቂያ ፕሮግራም ጋር በጋራ ለመሥራት ተስማምቷል።

ይህም ማንነትን በማጭበርበር የተለያዩ ሰነዶችን ለማግኘት የሚደረገውን እንቅስቃሴ ለመግታት እንደሚያስችል ተገልጿል።

በመሆኑም በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የፓስፖርት አገልግሎት ጥያቄ አቅርበው በመጠባበቅ ላይ ያሉ ግለሰቦች ፓስፖርት ለመውሰድ ሲመጡ በቅድሚያ በፋይዳ ተመዝግበው ልዩ ቁጥር ሊኖራቸው እንደሚገባ ተመላክቷል።

ተገልጋዮች የፋይዳ መታወቂያቸውን በወረቀት መልክ አሳትመው እንዲሁም ዲጂታል ኮፒውን በስልካቸው ይዘው በመምጣት አገልግሎት ማግኘት እንደሚችሉ የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም አስታውቋል።

@የመረጃ ምንጭ ከፋና ብሮድካስቲንግ የፌስቡክ ገፅ የተወሰደ

✍️መንግስት ሰላም እንደሚፈለግ የምናረጋግጥበት አንዱ የምክክር ኮምሽን ማቋቋሙ ነው።✍️አጀንዳ የማሰባሰብ ስራ እየተከናወነ ነው።✍️አጀንደው የሚሰበሰበው ከታችኛውን ህብረተሰብ ከፍል እስከ ሊ...
26/04/2025

✍️መንግስት ሰላም እንደሚፈለግ የምናረጋግጥበት አንዱ የምክክር ኮምሽን ማቋቋሙ ነው።
✍️አጀንዳ የማሰባሰብ ስራ እየተከናወነ ነው።
✍️አጀንደው የሚሰበሰበው ከታችኛውን ህብረተሰብ ከፍል እስከ ሊቃውንት ነው።
#ኢትዮጵያ ወደኋላ ወደማትመለስበትን #የእድገት ጎዳና የምታረጋግጠው በማስፈን ነው።

እንኳን ተሻለህ😂
25/04/2025

እንኳን ተሻለህ😂

He is simple man. I like him.
25/04/2025

He is simple man. I like him.

23/04/2025

መርቲ የምትለዋን ጣሳ ስታይ ጠላ ትዝ የሚልህ ልጅ ግን ማርማራታውን የት ትተኸው ነው?

🌾🌾🌾አይተውህም እሱ🌿🌿🌿
23/04/2025

🌾🌾🌾አይተውህም እሱ🌿🌿🌿

23/04/2025

አሪፍ አሪፍ የስኮላርሺፕ ዌብሳይቶ ጠቁሙኝ እስኪ።
e.g. 'Daad' for Germany

ክፍት የስራ ቅጥር ማስታወቂያ👇
23/04/2025

ክፍት የስራ ቅጥር ማስታወቂያ👇

23/04/2025

እግርህ ላይ ወድቀው ቡክ ክፈት ብለውህ በ100 ቡክ አስከፍተውህ ከዛ በየወሩ የሜንቴናንስ እያሉ 5 ብር እየቆረጡ ያለህ ቀሪ ሂሳብ 65 ብር ነው ስትባል...ሰውን ማመን ቀብሮ ነው ትላለህ።

22/04/2025

ህብረት እና እምነት በጣም ይጠቅማል። ቢበዛ 5 ቢያንስ 3 ከሚሆኑ ከምታምናቸው ጓደኞችህ ጋር ሆነህ ቢዝነስ ጀምር።

መምህራንን በእንዲህ አይነት መልኩ ማሰቃየት አላማው ምንድነው? ስላስተማሩ ብቻ ከዚህ በፊትም ህይወታቸውን ያጡ መምህራን በአማራ ክልል አሉ፣ አሁንም በዚህ መልኩ እና ከዚህ በባሰ ሁኔታ የሚሰ...
22/04/2025

መምህራንን በእንዲህ አይነት መልኩ ማሰቃየት አላማው ምንድነው?

ስላስተማሩ ብቻ ከዚህ በፊትም ህይወታቸውን ያጡ መምህራን በአማራ ክልል አሉ፣ አሁንም በዚህ መልኩ እና ከዚህ በባሰ ሁኔታ የሚሰቃዩ አሉ። ትክክል አይደለም ብሎ መግለፅ ጉዳዩን ማሳነስ ይሆናል፣ ከግፍም በላይ ነው።

በክልሉ በየቀኑ የሚቀጠፉትን ዜጎች፣ በድሮን የሚጨፈጨፉትን ወጣቶች እና ወጥተው የሚቀሩ የሀገር ተረካቢዎችን በተመለከተ ድምፅ ስንሆን እንደቆየነው ሁሉ እንዲህ አይነት ድርጊት ስናይም የማውገዝ ስብዕና እና የሞራል ልዕልና ሊኖረን ይገባል።
@የመረጃምንጭኤሊያስመሠረት

ቀጠሮ ለማስያዝ ከፈለጉ ያነጋግሩን።
21/04/2025

ቀጠሮ ለማስያዝ ከፈለጉ ያነጋግሩን።

Address

Piasa
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Cubbama ግፈኛ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Cubbama ግፈኛ:

Share