Ethio runners

Ethio runners An official social media Page Athletic news, Biography Writing, Analysis and reporting
(1)

Provide updated Athletic news
Athletic Biography Writer
Athletic Sport Analysis/Writer
Athletic Sport Reporter

የ 3ሺ ሜትር ወንዶች መሰናክል ፍፃሜ 9፡55 ላይ ይካሄዳል!!📸Nati Wonde
15/09/2025

የ 3ሺ ሜትር ወንዶች መሰናክል ፍፃሜ 9፡55 ላይ ይካሄዳል!!

📸Nati Wonde

ሼር ይደረግ?የሚገርም ሀሳብ!!!አንድ አሰልጣኝ ደውሎ የሰጠኝ አስተያየት ነው አሰልጣኝ ስራው ምንድን ነው አለኝ? አትሌት ማሰልጠና ማፍራት  ነው አልኩት ታዲያ አትሌት ያለው የት ነውአለኝ ?...
15/09/2025

ሼር ይደረግ?
የሚገርም ሀሳብ!!!

አንድ አሰልጣኝ ደውሎ የሰጠኝ አስተያየት ነው አሰልጣኝ ስራው ምንድን ነው አለኝ? አትሌት ማሰልጠና ማፍራት ነው አልኩት

ታዲያ አትሌት ያለው የት ነው

አለኝ ?

ገጠር አልኩት ።

በዚህ ከተስማማን ለምን ሁላችንም ተምረናል የምንባለው ዶክመንት ያለን አሰልጣኞች በሙሉ በምንፈልገው አካባቢ ገጠር አንላክምና እናሰልጥን? በ4 አመት ውስጥ ለኦሎፒክ የሚደርስ አዲስ አትሌት ሁለት ወይም ሶስት ካላፈራን ለብሔራዊ እንመረጥ።

ለሀገር ውክልና ውድድር ወደ ውጪ ለመሄድ ብቻ ከተማ እንምጣ።

ከዚያ ውጪ በወረቀት ብቻ አሰልጣኝ የሚመረጥ ከሆነ ስንቶቹ ወረቀት እያላቸው አንድ አትሌት እንኳ ያላፈሩ የፈራውንም የሚያጠፉ አሰልጣኞ ስንቶች አሉ ማሰልጠን ወረቀት ቢኖርም እድል ይጠይቃል።

ስለዚህ ገጠር እንግባና በ4 አመት ውስጥ አትሌት መፍጠር ካልቻልን

ሌላ ስራ እንፈልግ።

መስራት ማሰልጠን ከቻልን ደግሞ ለብሔራዊ እንመረጥ ኬኒያ ሁሉም አሰልጣኞቿ ገጠር ናቸው።

የኛንም አትሌትክስ የሚለውጠው ወሬ ሳይሆን ይሄ አካሄድ ብቻ ነው።
ፈተናው ከላይ የዘረዘርኩት ይሁን?

የሚገርብ ሀሳብ ነው።

ፎቶውን የተጠቀምኩት ከተማ ተቀምጠው ብሔራዊ ለመመረጥ ያቀዱ አሉና ይሄን ሲሰሙ ይደነግጣሉ እውነተኞቹ ማሰልጠን የሚችሉት ደግሞ አፋቸውን ይዘው እንደ ፎቴን ይስቁባቸዋል ለማለት ነው።

📸 Nati Wonde

✍️Wondmagegn Getachew Yigezu

ሴቶች 3000 ሜትር መሠናክል ሲምቦ አለማየሁ እና ሎሚ ሙለታ ወደ ፍፃሜ አልፈዋል!!!📸Nati Wonde
15/09/2025

ሴቶች 3000 ሜትር መሠናክል ሲምቦ አለማየሁ እና ሎሚ ሙለታ ወደ ፍፃሜ አልፈዋል!!!

📸Nati Wonde

👉 አበበ ቢቂላ የሚባለው  #አትሌት ግን እንዴት አድርጎ ነው ቶኪዮ ላይ ያሸነፈው?በእውነት ግን  አበበ ቢቂላ ይለያል!አቤ ለአንተ ክብር አለኝ!!!✍️Wondmagegn Getachew Yigez...
15/09/2025

👉 አበበ ቢቂላ የሚባለው #አትሌት ግን እንዴት አድርጎ ነው ቶኪዮ ላይ ያሸነፈው?
በእውነት ግን አበበ ቢቂላ ይለያል!
አቤ ለአንተ ክብር አለኝ!!!

✍️Wondmagegn Getachew Yigezu

14/09/2025
14/09/2025

የማራቶን ሩጫው እየተሮጠ ቀጥታ ለመግባትና ከእናተ ጋር ለመወያየት ፈለኩ ልግባ ትፈቅዳላችሁ?

የፌዴሬሽኑ የስራ አስፈጻሚ ወይዘሮ ሳራ እና የኢትዮጵያ አትሌቶች ማህበር ፕረዚዳንት አትሌት የማነ ፀጋዬ በየቀኑ በአየር መንገድ በመገኘት ለተወዳዳሪ አትሌቶቹ አሸኛኘት አድርገውላቸዋል።📸Nat...
14/09/2025

የፌዴሬሽኑ የስራ አስፈጻሚ ወይዘሮ ሳራ እና የኢትዮጵያ አትሌቶች ማህበር ፕረዚዳንት አትሌት የማነ ፀጋዬ በየቀኑ በአየር መንገድ በመገኘት ለተወዳዳሪ አትሌቶቹ አሸኛኘት አድርገውላቸዋል።

📸Nati Wonde

👉 ኦሎፒያኗ ጥሩነሽ ዲባባ ዛሬ በኤርፖርት በመገኘት የ5000ሜ ተወዳዳሪ አትሌቶቻችንን መርቃ ሸኘቻቸው!!የኔ እናት ምን ታድርግ?Via:- biruk
14/09/2025

👉 ኦሎፒያኗ ጥሩነሽ ዲባባ ዛሬ በኤርፖርት በመገኘት የ5000ሜ ተወዳዳሪ አትሌቶቻችንን መርቃ ሸኘቻቸው!!
የኔ እናት ምን ታድርግ?

Via:- biruk

የቶኪዮ 2025 የዓለም አትሌትክስ ሻፒዮና ተሳታፊ የመጨረሻ ተጓዥ ቡድን በአየር ማረፊያ ለመሄድ በዝግጅት ላይ!📸Nati Wonde
14/09/2025

የቶኪዮ 2025 የዓለም አትሌትክስ ሻፒዮና ተሳታፊ የመጨረሻ ተጓዥ ቡድን በአየር ማረፊያ ለመሄድ በዝግጅት ላይ!

📸Nati Wonde

የወንዶች ማራቶን ከለሊቱ 7:30 ይካሄዳል!!!ስም ታደሰ ታከለበኢንተርናሽናል ደረጃ በሩጫ ላይ የቆየበት ዘመን 6 ዓመት ፤ማራቶን 3 ጊዜ ሮጧል፤በዓመቱ በርቀቱ ያለት ፈጣን ሰዓት ደረጃ 2ኛ ...
14/09/2025

የወንዶች ማራቶን ከለሊቱ 7:30 ይካሄዳል!!!

ስም ታደሰ ታከለ
በኢንተርናሽናል ደረጃ በሩጫ ላይ የቆየበት ዘመን 6 ዓመት ፤
ማራቶን 3 ጊዜ ሮጧል፤
በዓመቱ በርቀቱ ያለት ፈጣን ሰዓት ደረጃ 2ኛ በተለያየ ርቀት(በርቀቱ) በሻንፒዮናው ሲሳተፍ ለመጀመሪያ ጊዜ፤ በተለያየ ርቀት በሻንፒዮናው ተሳትፎው ያገኘችው ሜዳሊያ ብዛት የለም።

በቶኪዮ የዓለም አትሌትክስ ሻፒዮና የተሰጠው ግምት ወርቅ::

ስም ደሬሳ ገለታ
በኢንተርናሽናል ደረጃ በሩጫ ላይ የቆየበት ዘመን 9 ዓመት ፤

ማራቶንን 19 ጊዜ ሮጧል፤
በዓመቱ በርቀቱ ከዓለማችን ያለው የሰዓት ደረጃ 5ኛ በተለያየ ርቀት (በርቀቱ) በሻንፒዮናው ሲሳተፍ ለመጀመሪያ ጊዜ፤ በተለያየ ርቀት በሻንፒዮናው ተሳትፎው ያገኘው ሜዳሊያ ብዛት የለም።

በቶኪዮ የዓለም አትሌትክስ ሻፒዮና የተሰጠው ግምት ብር።

ስም ተስፋዬ ድሪባ
በኢንተርናሽናል ደረጃ በሩጫ ላይ የቆየበት ዘመን 9 ዓመት ፤
ማራቶን 2 ጊዜ ሮጧል፤
በዓመቱ በርቀቱ ያለት ፈጣን ሰዓት ደረጃ 8ኛ በተለያየ ርቀት(በርቀቱ) በሻንፒዮናው ሲሳተፍ ለ2ኛ ጊዜ፤ በተለያየ ርቀት በሻንፒዮናው ተሳትፎው ያገኘችው ሜዳሊያ ብዛት የለም።

በቶኪዮ የዓለም አትሌትክስ ሻፒዮና የተሰጠው ግምት ነሀስ

📸Nati Wonde
✍️Wondmagegn Getachew Yigezu

ዮሚፍ ከትራክ ውድድር ተሰናብቷል!!ዮሚፍ ጀግና!!አሰልጣኝ ገመዶና ከሊል ጀግኖች።ስም ዮሚፍ ቀጀልቻበኢንተርናሽናል ደረጃ በሩጫ ላይ የቆየበት ዘመን 13 ዓመት ፤10,000ሜ በቶኪዮ ለ9 ጊዜ ...
14/09/2025

ዮሚፍ ከትራክ ውድድር ተሰናብቷል!!
ዮሚፍ ጀግና!!
አሰልጣኝ ገመዶና ከሊል ጀግኖች።

ስም ዮሚፍ ቀጀልቻ
በኢንተርናሽናል ደረጃ በሩጫ ላይ የቆየበት ዘመን 13 ዓመት ፤
10,000ሜ በቶኪዮ ለ9 ጊዜ ሮጧል፤
በዓመቱ በርቀቱ ያለት ፈጣን ሰዓት ደረጃ አሮጠም በ2024 ሰዓት ተመርጧል።
በሻንፒዮናው ሲሳተፍ ለ5ኛ ጊዜ፤ በተለያየ ርቀት በሻንፒዮናው ተሳትፎው ያገኘችው ሜዳሊያ በቶኪዮ ካገኘው ሜዳሊያ ጋር 2 ብር ቀሪዎቹን ሁለት ጊዜ 4ኛ አንድ ጊዜ 5ኛ።
በቶኪዮ የዓለም አትሌትክስ ሻፒዮና የተሰጠው ግምት ብር አሳክቷል።
አዲስ ነገር ካልተፈጠረ ዮሚፍ ከዚህ ሻፒዮና በኋላ የትራክ ውድድርን ተሰናብቷል።

📸Nati Wonde
✍️Wondmagegn Getachew Yigezu
World Athletics

Address

111 N Patsburg Street
Addis Ababa
80018

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio runners posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethio runners:

Share