Sokboye

Sokboye ሀገሬን ብቻ

21/11/2025

በተወሠኑ ቦታዎች ላይ ተጨማሪ የምርጫ ክልል አስፈጻሚዎችን ለመመልመል የወጣ የቅጥር ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ “ምርጫ የሚያስፈጽሙ” ገለልተኛ የምርጫ ክልል ሠራተኞችን በጊዜያዊነት ለመቅጠር ማስታወቂያ ማውጣቱ ይታወቃል። ሆኖም ግን ቦርዱ ተጨማሪ የሰው ኃይል በሚፈልግባቸው ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የምርጫ ክልሎች ላይ ድጋሚ ማስታወቂያ ማውጣት አስፈልጓል።

በዚኽም መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መሥፈርቶች የምታሟሉ “በምርጫ ክልል በአስፈጻሚነት” መሥራት የምትፈልጉ አመልካቾች በሙሉ፤ ተከታዩን ማስፈንጠሪያ https://nebe-election.org/registration_co በመጠቀም ከኅዳር 12 እስከ ኅዳር 15 ቀን 2018 ዓ.ም. ባሉት አራት ተከታታይ የሥራ ቀናት እንድታመለክቱ ቦርዱ ያሳውቃል።

የምልመላ መሥፈርት፡-

• ዕድሜው/ዋ ከ21 ዓመት በላይ የሆነ/ች፣
• የማንኛውም የፖለቲካ ፓርቲ አባል ያልሆነ/ች፣
• የትምህርት ዝግጅት፦ የመጀመሪያ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ የሆነ/ች፣
• የሥራ ቦታ፦ በሁሉም ክልሎች፣
• የሥራ ቆይታ ፦ ለሰባት ወር፣
• ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ
ኅዳር 12 ቀን 2018 ዓ.ም.
ለማመልከት የሚትቸገሩ ካላችህ

https://t.me.sokboye
DM

04/11/2025

የሚሸጥ ስልክ፥ካሽ ዶላር ያላችሁ በማስቀመጥላችሁ ስልክ ቁጥር እና ቴሌግራም አድራሻ ማናገር ትችላላችሁ
መልካም ቆይታ

If you have Phone for sale, dolar cash you can contact me by below mentioned phone number and telegram address
Have a nice stay

Bilbila gurgurtaaf, Maallaqa cash dollar yoo qabaattan lakkoofsa bilbilaa fi teessoo telegiraamii qunnamuu dandeessu
Turtii gaarii isiniif haa ta'u
👉👉👉 0916750065 irratti bilbilaa
👉👉👉 0916750065
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

ህልም ይመስል ነገር መንቃት ያምረኛል።ገና ያነ ድሮ ህልምም አይደለም እውንም አይሆኖምቅባሽጥሮሽ ሆኖ ቀር ህይወት እንድያውም አይደለም ለካ ፍቼውሁለም ህልም ነው የቅዠት ፍችው I don't k...
20/10/2025

ህልም ይመስል ነገር መንቃት ያምረኛል።
ገና ያነ ድሮ ህልምም አይደለም እውንም አይሆኖም
ቅባሽጥሮሽ ሆኖ ቀር ህይወት እንድያውም አይደለም ለካ ፍቼው
ሁለም ህልም ነው የቅዠት ፍችው

I don't know what a hell is going on.It may be only for today tomorrow may be hidden secret

20/10/2025
13/10/2025
SAMSUNG ስልክ መግዛት የምትፈልጉ እሄ ለእናንቴ ነው Storage 32GB,3GB RAM,Batrrey 5000 mahSlightly used ,android version 14,Samsung A04 ,...
03/10/2025

SAMSUNG ስልክ መግዛት የምትፈልጉ እሄ ለእናንቴ ነው
Storage 32GB,3GB RAM,Batrrey 5000 mah
Slightly used ,android version 14,Samsung A04 ,camera 50mp,13mp
location Ayat,meri,tafo,kara,megenegna,lamberet,samit,arebsa,bole,gerji....
price 8000 ETB with Negotiation
ለመግዛት የወሰናቸሁ በዚህ ስልክ ቁጥር ደውሉ
0916750065

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ  ለአዲስ መሶብ ዲጂታል የመንግስት አገልግሎት  መ/ቤት በተለያዩ የስራ መደቦች ተፈላጊውን የስራ ችሎታ እና ልምድ የ...
14/09/2025

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ለአዲስ መሶብ ዲጂታል የመንግስት አገልግሎት መ/ቤት በተለያዩ የስራ መደቦች ተፈላጊውን የስራ ችሎታ እና ልምድ የሚያሟሉ ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ ፍላጎት ያላችሁ እና መስፈርቱን የምታሟሉ ሁሉ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ አስር ተከታታይ 10 የስራ ቀናት በኦንላይን መመዝገብ የምትችሉ እናሳውቃለን ፡፡

ማሳሰቢያ

👉 ምዝገባ የሚካሄደው በኦንላይ በመሆኑ በአካል ቀርቦ መመዝገብ አይፈቀድም

👉 ማንኛውም ተመዝጋቢ የናሽናል አይዲ ቁጥር /FAN ወይም FCN/ የሚለውን ባለ16 ዲጂታል መታወቂያ ቁጥር ሊኖረው ይገባል/

👉 ከ2015 ወዲህ የተመረቃችሁ የመጀመሪያ ድግሪ ለሚጠየቁ የስራ መደቦች የአገር አቀፍ ፈተና መውጫ ያለፉበትን የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል

👉 ለዲግሪ ተመዝጋቢዎች GPA ለወንዶች 2.7 ነጥብና ከዚያ በላይ ለሴቶች 2.3 እና ከዚያ በላይ

👉 የዲፕሎማ እና የሌቭል ተመራቂዎች ሲኦሲ/COC/ ማስረጃቸውን ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል

እጩ ተመዝጋቢዎች ከ2013 ጀምሮ የተመረቁ መሆን አለባቸው
ስለምዝገባው ለማማከር በዚህ ✔️✔️የቴሌግራም አድራሻ ማናገር ትችላላችሁ
👉👉https://t.me/sokboye

04/08/2025

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሚኩራ ክፍለ ከተማ የእውቅና ሽልማት ፕሮግራም።
የአገልግሎት የማገልገል ፈቃደኝነትና ማህበረሰባችን የልማት ሁሉ ሴት አደረጃጀቶች ወጣት አደረጃጀቶቻችን ሁላችሁም አካላትና ተቋማት መርሃ ግብር ነው። አድርገው ደግሞ ባለፈው ዓመት በ 2017 በጀት አመት አንድ እስከ ሶስት ለሁለቱ ፈጻሚዎችና የወጡ ወደ መድረኮች ሽልማት የሚሰጥልን የተከበሩ አቶ ታደሰ የከፍለ ከተማችን የወረደ አስተዳደር የቅርጫፍና ፖለቲካ ሀላፊው ይሆናል።

  Coming Sooon Ft.Zewudu Bekele
22/07/2025

Coming Sooon
Ft.Zewudu Bekele

Address

0047
Addis Ababa

Website

https://t.me/natashainfotech, https://t.me/jobsolution11

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sokboye posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Sokboye:

Share