21/10/2025
ሴኔጋላዊው የሞናኮ አማካይ ስለፍቅር ህይወቱ የተናገረው
" በአንድ ወቅት ጠይቄያቸው አስቀያሚ ነህ ብለው የነገሩኝ ሴቶች ልክ ፕሮፌሽናል ኮንትራት ስፈርም በስልኬ በርካታ ፅሁፍ መፃፍ ጀመሩ::
ዛሬ ምን ተገኘ ብዬ ስጠይቃቸው የአውሮፓ አየርንብረት ብዙ ነገርህን ቀይሮታል አምሮብሀል አሉኝ ሄጄ በመስታወት ሳይ ግን ተመሳሳይ ነኝ ለውጥ የለም ፊቴ ላይ።
በዛ ወቅት ነበር ወንዶች ገንዘብ ካላቸው ሴቶች መልክ እንደማይመርጡ እና ምርጫ እንደሌላቸው የተረዳሁት።"