Shimelis Abdisa Fans የሽመልስ አብዲሳ አድናቂዎች

Shimelis Abdisa Fans የሽመልስ አብዲሳ አድናቂዎች Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Shimelis Abdisa Fans የሽመልስ አብዲሳ አድናቂዎች, News & Media Website, addis abeba, Addis Ababa.

ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስገን ።
09/09/2025

ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስገን ።

ከመላው የሃገራችን ህዝብ ጋር በመቆም የታገልነው  ጥቂት ሰዎች አልያም ለመንግስት ቅርብ ነን የሚሉ አካላት የፈቀዱትን እንዲያደርጉ አልነበረም። አሁንም ህዝባችንን ይበልጥ ለመለያየት በየትኛው...
16/08/2025

ከመላው የሃገራችን ህዝብ ጋር በመቆም የታገልነው ጥቂት ሰዎች አልያም ለመንግስት ቅርብ ነን የሚሉ አካላት የፈቀዱትን እንዲያደርጉ አልነበረም።
አሁንም ህዝባችንን ይበልጥ ለመለያየት በየትኛውም ብሄር ካባ ተደብቆ የሚደረግ ምንም አይነት ወንጀልን ቆሞ በመመልከት ስራቱም ይሁን ህዝባችን አትራፊ አደለም ።

ስለሆነም ወንጀለኞች ባጠፉት ጥፋት ልክ ተገቢ እርምጃ እንዲወሰድባቸው ማድረጉ የተረጋጋ ሃገር እንዲኖረን ከማድረጉ በላይ ሌሎችም ከዚህ ጥፋት እንዲማሩ የግዜ ጉዳይ እንጂ ማንም ከህግ በላይ ሆኖ እንደማይቀር ማሳየትም ያስፈልጋል።

ወንጀል ብሄር የለውም

ከኢፌዴሪ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ በተሰጠ ትዛዝ ጀግናው ሰራዊታችን  ማምሻውን ሰፊ ቁጥር ያለው ሰራዊቱን ይዞ  በምድር እና በአየር ወደ ሰሜን እየገሰገሰ  ነው  ።
25/07/2025

ከኢፌዴሪ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ በተሰጠ ትዛዝ ጀግናው ሰራዊታችን ማምሻውን ሰፊ ቁጥር ያለው ሰራዊቱን ይዞ በምድር እና በአየር ወደ ሰሜን እየገሰገሰ ነው ።

05/07/2025

በመላው አለም ተቀጣጥሉዋል ይህን ታሪካዊ ትግል ተቀላቀሉ ።
ወንጀል ብሄር የለውም
No justice no peace

05/07/2025

Minnesota
Justice for keneni

05/07/2025

justis for qeneni aduga

አለም አቀፍ ንቅናቄው በይፋ ተጀምሩዋል
እርሶም ነገ በቤተሰቦ በልጅዎ ላይ የሚደርስን ጥቃት ካሁኑ በቃ ይበሉ ።

እንኩዋን ደስ አላችሁ  Justice for Keneni Adugna በመላው አለም ቻሌንጅ በይፋ ተጀምሩዋል ።   ወንጀለኞች ፍርዳቸውን እስኪያገኙ እንዲሁም ገዳዮችን የሚያበረታታው የሃገራችን ህ...
05/07/2025

እንኩዋን ደስ አላችሁ
Justice for Keneni Adugna በመላው አለም ቻሌንጅ በይፋ ተጀምሩዋል ።

ወንጀለኞች ፍርዳቸውን እስኪያገኙ እንዲሁም ገዳዮችን የሚያበረታታው የሃገራችን ህግ መንግስት እንዲፈትሽ በሃገር ውስጥ አሜሪካን ኤምባሲ ጨምሮ ለመላው የአውሮፓ ሃገራት ኤምባሲዎች እንዲሁም ለአለም አቀፍ የሰባዊ መብት ተሙዋጋች ተቁዋማት በኢትዮጲያ ውስጥ እየተደረገ ያለውን የሰባዊ መብት ጥሰት ለአለም የማሳወቅ ንቅናቄ ተጠናክሮ ቀጥለዋል።

አዎ አንድነት ሃይል ነው

04/07/2025

የሙዋች ቤተሰብ ለህይወቱ ሰግቶ ቤቱ ሲደበቅ ገዳይ ከስር ቤት ወቶ ባደባባይ እየተሸለመ እየሸለለ የሚኖርባት
ህግና ስርአት ያለባት ሃገር
ኢትዮጲያ ??

03/07/2025

ወንጀል ብሄር የለውም
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
“Law without justice is a wound without a cure.

02/07/2025

የታገልነው የህዝባችንን ሞት ለማስቆም ነበር ።

ይህን መሰል አይን ያወጣ ግፍ ፍርድ ሲነፈግ ስታይ መንግስትን መደገፍ በራሱ የወንጀሉ ተባባሪ የሆንን ስሜት ይሰማናል።

ትግላችን የተሻለች ለሁላችንም የምትመች ሃገር መፍጠር እንጂ ጥቂቶች ገለው እንዲሸለሉ አልነበረም ። ይህ ሁሉ ድብደባና ስቃይ ሲደርስባት የሚመለከተው አካል በቅርብ የነበሩ ሰዎች ምን ሲሰሩ ነበር ?? ለመንግስት ቅርብ ነን ፣ ታዋቂ ነን እያሉ በርካታ እህቶቻችንን እያልገላቱ ያሉት ወንጀለኞች ከዚህ ምን ይማሩ ????

ደንብ ማክበሩ ከራስ ቢጀምር ይበልጥ አስተማሪ ይሆን ነበር ። በደሃ ህዝብ ሃብት የተሰራው ልማት ለጋራ ጥቅም ከሆነ  በጋራ እናክብረው እናስከብረው   ።  የመንግስት ፣የፖሊስ ሆነ የመከላከያ...
01/07/2025

ደንብ ማክበሩ ከራስ ቢጀምር ይበልጥ አስተማሪ ይሆን ነበር ።

በደሃ ህዝብ ሃብት የተሰራው ልማት ለጋራ ጥቅም ከሆነ በጋራ እናክብረው እናስከብረው ።

የመንግስት ፣የፖሊስ ሆነ የመከላከያ ታርጋ የለጠፈው ህግን የማያከብሩበት ፣ በሚሰራ የህዝብ ሃብት ላይ እንደፈቀዱ እንዲነዱ ህጉ ይፈቅዳል ???

ጥቂት አካላት በሚሰሩት ሃላፊነት በጎደለው ተግባር መላው የተቁዋሙ ስም እንዳይጎድፍ እንዲሁም በሺህ የሚቆጠሩ ሃላፊነታቸውን ባግባቡ የሚወጡ አባላቱ አብረው እንዳይነቀፉ የሚመለከተው አካል ቢያስብበት መልካም ነው ።

25/06/2025

የነዳጁ እጥረት ነጋዴው እና ሹፌሩ ላይ እጅ ከመቀሰር ጎን ለጎን እራሳችሁን መርምሩ

ጥፋታችሁን ፈትሻቹ ይቅርታ ከማለት በተቃራኒ ማደያ እየዘጉ መሸለል አሁን ያለን መንግስት አይመጥንም።

Address

Addis Abeba
Addis Ababa
222

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Shimelis Abdisa Fans የሽመልስ አብዲሳ አድናቂዎች posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

በሃገራችን የቡድን የብሔርና የግለሰቦች የበላይነትን ከስሩ ነቅለን በመጣል የህግ የበላይነት ማስፈን ዋናው አጀንዳችን ሊሆን ይገባል

ፍቅር ያሸንፋል