
28/06/2025
አዲስ አበባችን እንደ ስሟ "አዲስና አበባ" ለመሆን ወንዞቿን እና መላ ቀዬዎቿን ፅዱና አረንጓዴ ለማድረግ በመትጋት ውጤቶችን እያስመዘገበች ትገኛለች።
በነገው እሁድ በእንጦጦ፣ በአፍንጮ በር እና በፒኮክ ወንዞች ዳርቻ ለአረንጓዴነት ብቻ ሳይሆን ለምግብነት የሚውሉ ችግኞችን እንተክላለን። ዝግጁ ናችሁ?
፣ !
!