Tk 24/7 ቲኬ 24/7

Tk 24/7  ቲኬ 24/7 Produce Tv show

11/10/2022
https://youtu.be/N7fCZNlyqcA
11/10/2022

https://youtu.be/N7fCZNlyqcA

ተወዳጁ አርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ - ዮኒ ማኛ ፣ ዳንሰኞቹ ሙሽሮች ፣ ድንቅ ልጆች | Seifu on ebs ON EBS on EBS 2 worldwide ...

07/10/2022

ON EBS on EBS 2 worldwide Tube Tv World Television

https://youtu.be/PXhKEXaHZ4Y
07/10/2022

https://youtu.be/PXhKEXaHZ4Y

ON EBS on EBS 2 Afework official worldwide Entertainment Daily News Tv World 12 - ምንጩ | The...

https://youtu.be/PG-LfzZPZbg
03/10/2022

https://youtu.be/PG-LfzZPZbg

ተወዳጁ አርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ - ዮኒ ማኛ ፣ ዳንሰኞቹ ሙሽሮች ፣ ድንቅ ልጆች | Seifu on ebs

28/09/2022

ከመስከረም 18 ቀን 2015 ዓ.ም እኩለ ሌሊት 6:00 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ የነዳጅ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ የሚከተለው ነው።
1. ቤንዚን በሊትር - 57 ብር ከ05 ሣንቲም
2. ነጭ ናፍጣ በሊትር - 59 ብር ከ90 ሣንቲም
3. ኬሮሲን በሊትር - 59 ብር ከ90 ሣንቲም ሲሆን

4. በሥራ ላይ የነበረው ዋጋቸው ባለበት የሚቀጥል የነዳጅ ውጤቶች

4.1. የአውሮፕላን ነዳጅ በሊትር - 76 ብር ከ87 ሣንቲም

4.2. ቀላል ጥቁር ናፍጣ በሊትር - 43 ብር ከ89 ሣንቲም

4.3. ከባድ ጥቁር ናፍጣ በሊትር - 43 ብር ከ06 ሣንቲም እንዲሆን ተወስኗል።

በሌላ በኩል አነስተኛ ገቢ ያላቸውን ዜጎችን ተጠቃሚ ለማድረግ በተረዘጋው የታለመ ድጎማ አሠራር ታቅፈው ሕዝቡን እንዲያገለግሉ የተመረጡት የሕዝብ ትራንስፖርት ተሽክርካሪዎች በሚጠቀሙት ነዳጅ ላይ በሁለተኛው ምዕራፍ ምንም ዓይነት የዋጋ ጭማሪ አልተደገረም።
ምንጭ፡ ዘሀበሻ

የአርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ የቀብር ሥነ ስርዓት ነገ ይፈጸማልየተወዳጁ አርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ የቀብር ሥነ ስርዓት ነገ መስከረም 19 ቀን 2015 ዓ.ም እንደሚፈጸም የቀብር ሥነ ስርዓቱን...
28/09/2022

የአርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ የቀብር ሥነ ስርዓት ነገ ይፈጸማል

የተወዳጁ አርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ የቀብር ሥነ ስርዓት ነገ መስከረም 19 ቀን 2015 ዓ.ም እንደሚፈጸም የቀብር ሥነ ስርዓቱን ለማስፈፀም የተቋቋመው ኮሚቴ አስታወቀ፡፡

የቀብር ሥነ ስርአቱ ነገ ከቀኑ 9 ሰዓት ላይ በመንበረ ጸባኦት ቅድስተ ሥላሴ ካቴድራል እንደሚፈፀምም ነው ኮሚቴው የገለጸው፡፡

የቀብር ሥነ ስርዓቱን ለማስፈፀም የተቋቋመው ኮሚቴ በአርቲስቱ መኖሪያ ቤት በሰጠው መግለጫ÷ ነገ በአርቲስቱ መኖሪያ ቤት እንዲሁም በወዳጅነት ፓርክ ከ6 ሰዓት ጀምሮ በመንግሥት ኃላፊዎች፣ በሙያ አጋሮቹ፣ በአድናቂዎቹና ወዳጅ ዘመዶቹ የአስክሬን ስንብት እንደሚካሄድ ገልጿል።

ከቀኑ 10 ሰዓት ጀምሮ በመንበረ ጸባኦት ቅድስተ ሥላሴ ካቴድራል ቤተክርስቲያን ሥርዓተ ቀብሩ እንደሚፈጸምም ተናግሯል።

አርቲስት ማዲንጎ በትላንትናው ዕለት በድንገተኛ ህመም በህክምና ላይ እያለ ሕይወቱ ማለፉ ይታወሳል።

ከአርቲስቱ ህልፈት ጋር ተያይዞ እየወጡ የሚገኙ ሀሰተኛ መረጃዎችን ወደጎን በመተው ለአርቲስቱ ያለንን ክብር እናሳይ ሲልም የቀብር አስፈፃሚ ኮሚቴ መልዕክት አስተላልፏል።

ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣል   | ዛሬ ሲ .ኤም.ሲ ሰንሻይን ኮምፓውንድ (ፍዬል ቤት) ሳይደርሡ ባለው የማዲንጎ መኖሪያ ቤት 9:00 ሰዓት ላይ ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣል።
28/09/2022

ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣል

| ዛሬ ሲ .ኤም.ሲ ሰንሻይን ኮምፓውንድ (ፍዬል ቤት) ሳይደርሡ ባለው የማዲንጎ መኖሪያ ቤት 9:00 ሰዓት ላይ ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣል።

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tk 24/7 ቲኬ 24/7 posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share