Ethiopian Geographic

  • Home
  • Ethiopian Geographic

Ethiopian Geographic ስለ ኢትዮጵያና ስለ ምድራችን ተፈጥሮ፣ ባህል፣ ታሪክና ቅርሶች መትጋት፣ ማንቃትና መሥራት።

20/10/2025

ሀገሬዎች ነን፤ በሀገራችሁ አንድ ታሪካዊ ሙዚየም እንዴት ከውድመት ወደ መስህብነት እንደተቀየረ ትመለከታላችሁ። ደሴ ሙዚየም በሰሜን ኢትዮጵያ ቀጠና ቀዳሚው የከተማ ሙዚየም ነው። ወሎን እንደመስታወት አድዋን እንደ ነፀብራቅ ያሳያል። ጠፍቶ ነበር፣ ወድሞ አልቀረም። አሁን ደሴ ሙዚየም ሌላ መልክ ይዟል። ያንን ትመለከቱ ዘንድ ዛሬ ጥቅምት 10 ቀን 2018 ዓ.ም. ምሽት 3:00 ሰዓት በኤን ቢ ሲ ቴሌቪዥን NBC Ethiopia TV እንገናኝ።

Dessie Museum Renovation
#ደሴ ሙዚየም #ወሎ
#ሙዚየም #ቅርስ #ቱሪዝም

Happy Irreechaa
04/10/2025

Happy Irreechaa

29/09/2025

ሀገሬዎች ነን፤ ኑ ወደ ሀገራችሁ ድንቅ ስፍራ እንሂድ።
ውብ መንደሮች ጉያ የሚደንሱ ወንዞች፣ የጊቤ ዳርቻ ትዕይንት፣ የጉማሬ ውሎ፤ ይህ ጊቤ ሸለቆ ብሔራዊ ፓርክ ነው። እነሆ ዛሬ መስከረም 19 ቀን 2018 ዓ.ም. ምሽት 3:00 ሰዓት በኤን ቢ ሲ ቴሌቪዥን NBC Ethiopia TV እንገናኝ።

Gibe Sheleko National Park
#ጊቤ ሸለቆ ብሔራዊ ፓርክ #ጉራጌ

26/09/2025
22/09/2025

ሀገሬዎች ነን፤ ለሀገራችሁ ዋና ከተማ ቅርብ ወደሚባል ብሔራዊ ፓርክ ከእኛ ጋር ትጓዛላችሁ። ጊቤ ሸለቆ ብሔራዊ ፓርክ "እንዴት ይገርማል?" የምትሉበት የቱሪዝም መስህብ ነው። ዱር እንስሳቱና ዐዕዋፍ ሀብቱ ያስደምማችኋል። እዚያ ዱር ውስጥ አብራችሁን አድራችሁ የምታስሱትን ብሔራዊ ፓርክ ትመለከቱት ዘንድ እነሆ ዛሬ መስከረም 12 ቀን 2018 ዓ.ም. ምሽት 3:00 ሰዓት በኤን ቢ ሲ ቴሌቪዥን NBC Ethiopia TV እንገናኝ።

Gibe Sheleko National Park
#ጊቤ ሸለቆ ብሔራዊ ፓርክ #ጉራጌ

ሀገሬ ሚዲያ ኮሙኒኬሽን በጉዞ ኢትዮጵያ ስም ለመላው ኢትዮጵያዊያን እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ እያለ አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የጤና፣ የብልጽግና እንዲሆንላችሁ ይመኛል።መልካም አዲስ...
10/09/2025

ሀገሬ ሚዲያ ኮሙኒኬሽን በጉዞ ኢትዮጵያ ስም ለመላው ኢትዮጵያዊያን እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ እያለ አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የጤና፣ የብልጽግና እንዲሆንላችሁ ይመኛል።
መልካም አዲስ ዓመት
Happy Ethiopian New Year
መሰከረም 2018 ዓ.ም.

መልካም የቡሄ በዓል
19/08/2025

መልካም የቡሄ በዓል

የዓለም አንበሳ ቀን 2017 ዓ.ም.world Lion Day 2025
10/08/2025

የዓለም አንበሳ ቀን 2017 ዓ.ም.
world Lion Day 2025

የዓለም ሬንጀር ቀንHappy   ከተፈጥሮ ጥበቃ ሬንጀሮች ጎን እንቆማለን።                      #ሬንጀርቀን #የኢትዮጵያሬንጀሮች   's
31/07/2025

የዓለም ሬንጀር ቀን
Happy
ከተፈጥሮ ጥበቃ ሬንጀሮች ጎን እንቆማለን።


#ሬንጀርቀን
#የኢትዮጵያሬንጀሮች
's

30/06/2025

ጉዞ ወደ ደቡብ.... እነሆ ዛሬ ሰኔ 23 ቀን 2017 ዓ.ም. ምሽት 3:00 ሰዓት በኤን ቢ ሲ ቴሌቪዥን NBC Ethiopia TV እንገናኝ።

ደቡብ ኢትዮጵያ #ወላይታ #ማዜ #ኮንሶ #አሪ #ሐመር #ደቡብኦሞ

ሀገሬ ሚዲያ ኮሙኒኬሽን በቱባ መጽሔትና በጉዞ ኢትዮጵያ ስም ለእስልምና እምነት ተከታይ ቤተሰቦቻችን በሙሉ እንኳን ለ1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል አድሃ (ዓረፋ) በሰላም አደረሳችሁ እያለ መልካ...
06/06/2025

ሀገሬ ሚዲያ ኮሙኒኬሽን በቱባ መጽሔትና በጉዞ ኢትዮጵያ ስም ለእስልምና እምነት ተከታይ ቤተሰቦቻችን በሙሉ እንኳን ለ1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል አድሃ (ዓረፋ) በሰላም አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልፃል።

22/05/2025

ዓለም አቀፍ የባዮሎጂካል ብዝሃነት ቀንን
International Day for Biodiversity (IDB) 2025
"Harmony with nature and sustainable development"
"ከተፈጥሮ እና ዘላቂ ልማት ጋር የሚስማማ"

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Geographic posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethiopian Geographic:

  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share