Deneke Tilahun Tesema

Deneke Tilahun Tesema ለሁሉም ጊዜ አለው። ለመውደቅም ፣ለመነሳትም

18/08/2026
ፍትህ በሌለበት ስርዓት «የእገሌ ወገን ነኝ» የሚል መታወቂያ ለጊዜው እንጅ ለሁልጊዜ  መከላከያ አይሆንም። ህግ አልባነት ሁሉንም ተራ በተራ የመዋጥ ተፈጥሮ አለው።ወንጀለኛን በህግ ይዞ መጠየ...
12/08/2026

ፍትህ በሌለበት ስርዓት «የእገሌ ወገን ነኝ» የሚል መታወቂያ ለጊዜው እንጅ ለሁልጊዜ መከላከያ አይሆንም። ህግ አልባነት ሁሉንም ተራ በተራ የመዋጥ ተፈጥሮ አለው።
ወንጀለኛን በህግ ይዞ መጠየቅ የአባት ነው። ካለምንም የፍትህ ሒደት ሰዎችን በጠራራ ፀሀይ መግደል መረሸን ምን ይሉት ነው? አቤቱ ቁጣህን አብርድልን ፈጣሪ።

23/07/2026

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Deneke Tilahun Tesema posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share