09/12/2024
🔥ማስጠንቂያ፡- እነዚህን ሚስጥሮች ችላ ማለት ክስረት(ውድቀት)ያስከትላል❗️
🆓‹‹ነጻ የግራፊክ ዲዛይንና የብራንዲንግ›› መጭውን የበአል ሰሞን ምክንያት በማድረግ አገልግሎቶቻችንን በ40 ፐርሰንት ቅናሽ አድርገናል።
⛔️በዛሬው የጋለ ፉክክር በሞላበት የገባያ ሁኔታ(ማርኬት) ውስጥ፤ ውጤታማ የማርኬቲንግ ከፍተኛ ደረጃ ማወቅ አለመቻል፤ የንግድ ስራዎን (ቢዝነስዎን) ‹‹ለውድቀት በመዳረግ ከፍተኛ ዋጋ ያስከፍለዎታል!!
🎯በሚሊዮኖች የሚቆጠር ገንዘብ ካፈሰስን በኋላ ዘላቂ ስኬትዎን ወደላይ የሚያስፈነጥሩ፡-
♨️5 አምስት ትርፋማነትን የሚያመጡ ‹ቢዝነሶን እና ራእዮን ቀያሪ› ሚስጥሮችን አግኝተናል።
💯እንዚህ ሁሉ ዝም ብሎ ወሬ ብቻ ሳይሆን ለራሳችን ከሰባት አመታት በላይ ሰርተን በሚሊዮን ብሮችን አውጥተን እያንዳንዱን ችግር እና ተግዳሮቶች እንዴት መላፍ እና ውጤት ማምጣት የሚቻልበትን ሚስጥር ነው የምናሳዮት
1.የተነጣጠረባቸው ስትራቴጂዎች፡- የሚሹአቸውን ሁነኛ ደንበኞች ለይቶ የማወቅንና የመገናኘትን ነገር ያለምንም መዛባት መከዎን ይቻሉ። ይህን መሳት ማለት የሚሳካ ሽያጭን በገዛ እጅ የማክሸፍ ያህል ነው።
2. ማስታወቂያዎ ቀልብን ሰቅዞ የሚይዝ ኮንቴንት፡- በተደራሾችዎ ልብና ስሜት ውስጥ በጥልቀት ሊነዝሩ የሚችሉ ቪዲዮዎችንና የግራፊክ ምስሎችን የመፍጠርንና የማቅረብን መልክቶችን እንዴት ማዘጋጀት እንደሚችሉ ይወቁ። የሚያዘጋጁት ኮንቴንት ወደኢላማዎቹ በሚገባ ካልደረሰና ካልሰረጸ የመረሳት አደጋ እያንዣበበብዎት ነው።
3 የማስታወቂያ ወጪዎን መቀነስ፡- ከፍተኛ ውጤት ሊያመጡልዎ ለሚችሉ ማስታወቂያዎች የሚያወጡትን የገንዘብ መጠን እንዴት መቀነስ እንደሚችሉ የሚያሳዩዎትን ስትራቴጂዎች ለይተዉ ይወቁ። ውጤት በማያመጡ ማስታወቂያዎች ላይ ገንዘብን ያለመጠን መከስከስ ያለዎትን ጥሪትና የገንዘብ ምንጭ ያሟጥጥብዎታል።
4. ፕሮፌሽናል የሆነ ፕሮዳክሽን: ምርቶችዎን ውጤታማ በሆነ መንገድ ለማስተዋወቅ፤ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውንና የቅርብ ጊዜ የቴክኖሎጂ ውጤቶች የሆኑ መገልገያዎችን፣ እንዲሁም የብራንድዎን ዝና ከፍ ከፍ ሊያደርጉልዎ የሚችሉትን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን ሞዴሎች ይጠቀሙ።
5. የድርጅቶ የባለሙያዎች ስብስብዎን ያጎልብቱ፡- በባለ ልዩ ሙያ ኤክስፐርቶች በሚሰጥ ስልጠና አማካኝነት በዙሪያዎ ያለውን እምቅ ችሎታና አቅም ወደተግባር በመለወጥ ይጠቀሙበት። ራእይዎን በደንብ መረዳት ብቻ ሳይሆን እውን ለማድረግ የሚያስችሉ፤ ዘመናዊ ክህሎቶችንና ስትራቴጂዎችን የታጠቀ የባለሙያዎች ቡድን በዙሪያዎ መኖር ማለት ምን ማለት እንደሆነ በሀሳብዎ ይታይዎት።
💥የኛ የልዩ ሙያ ስልጠና ፕሮግራሞች የሽያጭ ጥበብ ቴክኒኮችን ከመካን ጀምሮ እስከ ተግባርና ክንዋኔ ያለውን ሂደት በመግራት እምቅ ችሎታንና አቅምን እውን የሚያደርጉና የዲጂታል ማርኬቲንግ የበላይነትነሰ የሚያስከትሉ ናቸው።
📛እነዚህን ሚስጥሮች ለማግኘትና ለማወቅ Super boost-up 0963 555553 ወይም 0908 222223 ይደውሉ፤
💯እናማክሮታለን የቢዝነስ ጉዞዎን ወደከፍተኛ ደረጃ ያሸጋግሩ።
ከመካኒሳ ወደጀርመን በሚወስደው መንገድ ላይ የኪራይ ቤቶች ህንጻ ላይ 2ኛ ፎቅ
የንግድ ስራዎ(ቢዝነስዎ) በልጦና ደምቆ መታየቱን ለማረጋገጥ እንተጋለን።
💯ተግዳሮቶችን ወደ ትርፋማ አጋጣሚ መቀየርና በገባያ ፉክክር ውስጥ በልጠው ለመገኘት የሚያስችሎት ስራዎቻችን፡-
👉 ቪዲዮ ፕሮዳክሽን ስራ፣ ለተለያዩ የፊልም እና ፎቶ ስራዎች(ፕሮግራሞች) studio ክራይ ከሙሉ የኢዲቲንግ ስራ ጋር
👉 ዘሙኑን የሚመጥን ዌብ ሳይት መስራት
👉 ሶሻል ሚዲያ እና ጎግል ማስታወቂያ መስራት
👉 የድርጅቶን ብራንዲንግ እና ማስታወቂያ እስትራቴጂ መንደፍ፣ ሞዴሎች እና ተጽኖ ፈጣሪዎች ጋር አብሮ መስራት
👉 ዋናው የድርጅቱ የጀርባ አጥንት የሆነውን የሽያጭ ባለሙያ ስልጠና፡፡ ዋናው የስራ ዘርፋቻን ነው፡፡
👉 የድርጅችን ጠቅላላለ ሰራተኞችን ማሰልጠን ከሪሴፕሽን ጀምሮ፣
👉 ሶፍትዌሮችን መስራት፡፡
🔥🔥በአጠቃላይ የምንሰጦ አገልግሎት ፕሮጀክትዎን ወይም ድርጅቶን ከጅማሮ አንስቶ እስከ ሙሉ እድገቱ ድረስ አመርቂ በሆነ መልክ በማደራጀት በእርግጠኝነት ውጤታማ ማድረግ ነው።