Polar Brand Developers

Polar Brand Developers Graphic life

08/10/2025

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Genet Msganaw, ደጉ ያገሬ ሰዉ, Aba Bekr Siddik, Hiwot Melese Tilahun

02/10/2025

ሁሌ የ"መሠረት ድንጋይ" አስቀመጡ ሲባል እስማለሁ ይቺ መሰረት የምትባለው ሴትዮ ግን ድንጋይ ከየት ነው የምታመጣው ?መልሱልኝ 🙄

26/09/2025

አሁን በዚህ ሰዓት አንዷ ካፌ ውስጥ ቁጭ ብዬ አንዲት ስራ ቢጤ ነገር ከስፕሪስ ጋር እያዋደድኩ ባለሁባት ሰዓት ድንገት ቀና ብዬ ስመለከት ከንፈር ለከንፈር የሚናከሱ ሁለት ወጣቶች አየሁ ትኩር አድርጌ ስመለከት ከፊትለፊቱ ላፕቶፕ አስቀምጧል።ከቲንሽ ደቂቃ በኋላ ደግሜ ያዬሁትን ልገርብ ቀና ስል ሊንክዲን ከፍቶ ይሰርቻል እሷ የለችም።ወዮ ወንድሜ ለካ ስራ ማጣት ነው ከንፈር ያስመጠጠህ እኔን።🙌

የገባችሁ ትርጉም ወዲህ በሉ...ይሄኔ ነው ማምለጥ🙄
20/09/2025

የገባችሁ ትርጉም ወዲህ በሉ...ይሄኔ ነው ማምለጥ🙄

18/09/2025

ከሌሊቱ 5:28 አሁን እጅግ በጣም አስደንጋጭ ድምፅ በጆሮዬ ሰማሁ እየተጠጋ የሚመጣ አይነት ቀጭን ግን ሰቅጣጭ ድምፅ፣
......
የዘንድሮ ቢንቢ ኡፍፍ

18/09/2025

ሁላችንም መፖሰት ከጀመርን በኋላ Like እና Share የሚያደርግ ጠፋ፣የመፖሰት ሱስ።

ፈጣሪ ብቻ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

16/09/2025

የአምናው አዲስ አመትና የዘንድሮው አዲስ አመት ልዩነቱ ምንድነው?

14/09/2025

ሎጎ በነፃ እንድሰራላችሁ የምትፈልጉ ቢዝነሶች inbox me. በ2018 የመጀመሪያ የነፃ ሎጎ ዲዛይን ለ 3 ሰዎች አዘጋጅተናል። ቀድሞ ኮሜንት ላይ የፃፈ 3 ሰው ፣የድርጅት ስም፣ስራ ማብራሪያ፣የሎጎ ፍላጎት፣አስገቡ።

ግንድ ይዞ መዞርም የትም ወጥቶ ማደርም፣ከእንግዲህ ወዲያ አከተመ  #አባይ     Congratulations
09/09/2025

ግንድ ይዞ መዞርም የትም ወጥቶ ማደርም፣ከእንግዲህ ወዲያ አከተመ #አባይ Congratulations

03/09/2025

አተ የስልኩ ከቨር ውስጥ ብር የሚይዝ ወንድ አለ🤔

22/08/2025

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00

Telephone

+251979415565

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Polar Brand Developers posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share