Yeshifana Hayelom - የሽፋና ሀየሎም

Yeshifana Hayelom - የሽፋና ሀየሎም ሰላም ለሕዝባችን!
ትልማ ኢትዮጵያችን!

በገባችሁበት በዚያው እንዳትቀልጡ፣ፎቶ ተነስታችሁ በፍጥነት አምልጡ።---ዛሬ ጠዋት የሰማዩ ንግስት በላይነሽ አመዴ አልጋ ወራሾች ሁለት ቦታዎች ላይ በአይሱዙና ሲኖትራክ ተጭነው ለዘረፋ ሲግተለ...
28/09/2025

በገባችሁበት በዚያው እንዳትቀልጡ፣
ፎቶ ተነስታችሁ በፍጥነት አምልጡ።

---
ዛሬ ጠዋት የሰማዩ ንግስት በላይነሽ አመዴ አልጋ ወራሾች ሁለት ቦታዎች ላይ በአይሱዙና ሲኖትራክ ተጭነው ለዘረፋ ሲግተለተል በነበረው የሻዕቢያ አብሪ ዘራፊ ቡድንን ችቦ አድርገውታል - ካሚካዚ ድሮኖች ይለያሉ 🔥

የቡድኑ ልሳኖች ሙሾ ከሰዓት ይጀምራል!...

Abiy Ahmed Ali አበጀህ💪💪💪

28/09/2025

Abiy Ahmed Ali 💪
በፅንፈኛ እና ሐገርን በሚያተራምስ ላይ መረር ያለ ይመስላል💪

28/09/2025

ምክር አይጠይቁ፥ ወይ እነሱ አያውቁ፣
ተንደርድረው ገብተው በከንቱ አለ'ቁ።😁
ክብር ለ FDRE Defense Force - የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት 💪

16/09/2025

በሰሜን ጎጃም ዞን ይልማና ዴንሳ ወረዳ በአግታ ቀጠና ተሰብስቦ የነበረው የፅንፈኛዉ ቡድን አባላት በጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት በ74ኛ ክፍለ ጦር ሙሉ በሙሉ ተደምስሷል ወይም እምጷ ተደርጓል..😁

ሰበር_ዜና‼️  ይባላል በምዕራብ ጎጃም ዞን በጃቢ ጠህናን ወረዳ ከሚንቀሳቀሰው ፅንፈኛ መዋቅር የአረንዛው ዳሞት ብርጌድ እያለ በሚጠራው ዘራፊ ሌባ የእነሱ ሻለቃ ለሚሉት መዋቅራቸዉ መሪ የነበ...
13/09/2025

ሰበር_ዜና‼️
ይባላል በምዕራብ ጎጃም ዞን በጃቢ ጠህናን ወረዳ ከሚንቀሳቀሰው ፅንፈኛ መዋቅር የአረንዛው ዳሞት ብርጌድ እያለ በሚጠራው ዘራፊ ሌባ የእነሱ ሻለቃ ለሚሉት መዋቅራቸዉ መሪ የነበረው ፅንፈኛ ማንኩሳ አቅራቢያ ዛባ ፅዮን ቀበሌ ሊዘርፍ እንደወጣ በክንደ ብርቱው ጀግናው ጥምር ሀይል ተደምሷል፡፡

ሸጋው ይባላል ፣የለመደች ጦጣ ሁልጌዜ ሽምጠጣ እንዲሉ እንደለመደው ከተማ ገብቶ ፎቶ ሊነሳ ሲል በቀይ ጥይት አነሳው ጀግናው የ FDRE Defense Force - የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት💚
13/09/2025

ሸጋው ይባላል ፣የለመደች ጦጣ ሁልጌዜ ሽምጠጣ እንዲሉ እንደለመደው ከተማ ገብቶ ፎቶ ሊነሳ ሲል በቀይ ጥይት አነሳው ጀግናው የ FDRE Defense Force - የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት💚

27/08/2025

‼️
በ19/12/2017 ዓ/ም ምሥራቅ ጎጃም ዞን ደባይ ጥላት ግን ወረዳ ቁይ ከተማን ለመውረርና ለመዝረፍ አሰፍሰፎ የመጣውን ፅንፈኛና ዘራፊ ሃይል በጀግናው መከላከያና ሰራዊትና በወረዳው ጥምር ጦር አስቀድሞ ባዘጋጁለት አውድማ በጥሩ ሁኔታ ተወቅቷል::
1. በውቀት የኮማንዶ አሰልጣኝ የነበረ ጨንጎር ጎጥ
1.አበበ ይስሙ ና/ጎቻ ተዋጊ የነበረ
2.ስማቸው አብይ ናብራ ተዋጊ
3.ልቅናው ባይጨ ና/ጎቻ ተዋጊ
4.ጌቴ መኩ ተዋጊ
5.ስማቸው ብዙአየሁ ቦረቦር
6.ከባድ ደቤ ቦረቦር
7.ትልቅ
8.ሙሉጌታ ይጥባቆ
9.ጀረምስ 1 ስሙ ያልታወቀ
10.የቀበሐና አጃቢ የነበረ
11. ሸበል 2 ዛሬ የተቀበሩ
12 የትመን 1 ዛሬ የተቀበረ
13. 3 አሰንዳቦ የተቀበረ
14. 3 በሙጋ ወንዝ የተወሰዱ
15.እንየው ጌተየ ጀረምስ ቀበሌ
16.አትኩት ሙነየ ቀበሌ እመውላድ ተዋጊ
17.ከባድ ስራየ ቀበሌ ጀረምስ ቀበሌ
18. ያሳብ ደግዋለ እነማይ ቀቸር ቀበሌ
19.እመውላድ =03
20.የቀበሃና =3
21.መንግስቶ= 2
23.ሌሎች ስማቸውና አድራሻቸው ያልታወቁ 7 ድምር =37 ተደምስሷል

🚨 የቆሰለ ፅፈኛ
1.ሻንበል
2. ላቃቸው ቢሴ ደቦዛ
3. በፍቃዱ ናብራ የባላት
4. አወቀ ገዛኽኝ
5. ሐይማኖት አወቀ ሽሜ
6. 📌አለምነው ውቤ አይኑ የጠፋ የማይተርፍ የዳማ
7. ደብረ እየሱስ ፣የባባትና የባላት ጤና ጣቢያዎች የታከሙ ከባድና ቀላል ቁስለኛ 18
9.ከባድ ስራዬ ሀሙሲት
10.ቻይና ቢተው ና/ጎቻ ቁጥሩ ከዚህ በላይም ይጨምራል ለጊዜው የያዝናቸውን እነዚህን ነው።አስከሬን በውስጥ እናደርሳለን ለሚፈልግ✍️

26/08/2025

በአረቂ ሀይል ዘው ብሎ ከተማ መግባት..✅
ዘዉ ብሎ እንደገቡ በሠላም መውጣት..❌
😁

25/08/2025

ጽንፈኛ አትንኩት አማረ ሞገስ
ቢቡኝ ድጎ ጽዮን ወድቋል አስከሬናችሁን ዉሰዱ
ብዙዎች የወደቁ አሉ እንመለሳለን
የሰላም አማራጩን ያልተቀበዉ ጽንፈኛ ዛሬ በተነኮሰበት ቦታ ሁሉ እየቀመሰ ይገኛል

25/08/2025

በአማራ ክልል በምስራቅ ጎጃም ዞን በአማኑኤል ጃዉሳ እንደቆሎ በጧቱ እረገፈ።
ቢመከርና ቢነገር አልሰማ ያለዉ ጃዉሳ እናታ እያቴ ድረሽልኝ ተከበብሁ እያለ ለደምበጫ ጃዉሳ ጥሪዉን ቢያሰማም ከሞትና ከማሽላ ሰብል እሩጫ ሊያድነዉ አልቻለም።የአማኑኤል ጃዉሳ ባሁኑ ስአት ከደምበጫ ከገሊላና ከዋድ ከደምበጫ ያሉ ዘራፊወችን በመደወል እንዲደርሱለት በማድረግ ላይ ይገኛል።
ከደምበጫ ከዋድና ከገሊላ የተነሳዉ ጃዉሳ አሁንም የአማኑኤል ጥምር ጦር በተለመደዉ ቆረጣ አስገብተህ
የተለመደዉን እንደጧቱ ጀብድ እንድትፈፅም እያልሁ መለክቴን አጋራለሁ።

ቸው ጃውሳ
21/08/2025

ቸው ጃውሳ

Address

በረራ~አዲስ አበባ
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yeshifana Hayelom - የሽፋና ሀየሎም posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share