ɪʙɴᴜ ᴀᴋɪʟ ᴘᴀɢᴇ

ɪʙɴᴜ ᴀᴋɪʟ ᴘᴀɢᴇ ስሜትህን ተውና የሰለፎች መንገድ ተከተል የኛ ተምሳሌት ቀደምቶች ናቸው
(1)

31/01/2024

🤝 አንዳንዴም ፈገግ እንበል እንጂ።

🔗 t.me/Ibnu_Akil_Media/553

25/10/2023

🎁 አዲስ ነገር!! 🎁

🤝 السلام عليكم وراحمة الله وبركاته

✅ ይህ የአዲሱ የUmma Life የ social media የ አልፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ ገፅ ነው።

💥ስለዚህ ወደ ሚድያው ጎራ በማለትና follow በማድረግ ከ አልፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ የሚለቀቁ የተለያዩ ኢስላማዊ ነገሮች መከታተል ትችላላችሁ።

👍 የUmma Life ሚድያ የአልፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ ገፅ ለመቀላቀል⤵️⤵️
📎 https://ummalife.com/AlFurqan_IslamicStudio
📎 https://ummalife.com/AlFurqan_IslamicStudio
📎 https://ummalife.com/AlFurqan_IslamicStudio

📡አልፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ [ቁርዐንና ሐዲስ በቀደምቶች ግንዛቤ]

🌑 አ..ን..ድ..ቀ..ን 🌑♦️ ስልክህ  Offline ♦️ ፌስቡክህ  Offline ♦️ ቴሌግራም  Offline♦️ ቲክቶክህ  Offline♦️ ዋትሳፕህ  Offline  ይሆናሉ። ↘️ ያኔ ከአን...
01/09/2023

🌑 አ..ን..ድ..ቀ..ን 🌑

♦️ ስልክህ Offline
♦️ ፌስቡክህ Offline
♦️ ቴሌግራም Offline
♦️ ቲክቶክህ Offline
♦️ ዋትሳፕህ Offline ይሆናሉ።

↘️ ያኔ ከአንተ ጋር የሚቀረው ምን እንደሆነ ታውቃለህ?ታዉቂአለሺ?

🔶 ሰላትህ Online
🔶 ፆምህ Online
🔶 ዘካህ Online
🔶 ቂርኣትህ Online
🔶 ተስቢህህ Online
🔶 ስራህ በሙሉ Online ይሆናል።

🤝 ታዲያ ለየትኛው እየተዘጋጀህ ነው? በቅርቡ Offline ለሚሆነው ወይስ Online መሆኑ ለማይቀረው?

┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈
↪️ t.me/Ibnu_Akil_Media/484
♡ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ⚘

09/08/2023
09/08/2023

🚨 አፀያፊው ግብረ-ሰዶም 🚨

📌 አፀያፊው ግብረ ሰዶም {ሊዋጥ} ከየት ነው የመጣው?

📌 ግብረ ሰዶምን የፈፀመ ወይም የተፈፀመበት ሰው በዱንያ ላይ ቅጣቱ ምንድነው?

📌 ግብረ ሰዶምን ሚያስፋፉ ሰዎች ትኩረታቸው ማን ላይ ነው?

📮 በአጠቃላይ ስለ አፀያፊው ግብረ-ሰዶም አስከፊነት በሰፊው የተዳሰሰበት.....
....ሁሉም ሙስሊም ሊያዳምጠው የሚገባ ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ወቅታዊ ሙሓደራ።

🎙 በኡስታዝ አቡ የህያ ኢልያስ ቢን አወል አላህ ይጠብቀው።

📅 እሁድ 30/11/2015E.C 📅
🕌 በአንዋር መስጂድ {አዲስ አበባ}

ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/13276

Address

አለም ባንክ ፉርቃን መስጂድ አካባቢ
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ɪʙɴᴜ ᴀᴋɪʟ ᴘᴀɢᴇ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ɪʙɴᴜ ᴀᴋɪʟ ᴘᴀɢᴇ:

Share

Category