Danayit mekibib fan's

Danayit mekibib fan's Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Danayit mekibib fan's, Social Media Agency, Addis Ababa.
(2)

ሁለት ልብ እንዳያመልጣችሁ ምርጥ ድራማ
05/09/2025

ሁለት ልብ እንዳያመልጣችሁ ምርጥ ድራማ

ሁለት ልብ ክፍል 8 Hulet Lib Episode 8 Kana tv

20/08/2025

የባለትዳሮቹ ጣጣ - kana tv

14/08/2025

በጓደኛው የተከዳው ጋዜጠኛ ሶፎንያስ ዋስይሁን !

የሰውን ህልም የምታበላሹ ሰዎች ፈጣሪ የስራችሁን
ይስጣችሁ !!!

ጋዘዜጠኛ ሶፎንያስን እናግዘው !
Share ሼር በማድረግ ለደጋግ ኢትዮጵያውያኖች አድርሱ 🙏

ይህ ጠንካራ ብዙ ህልም የነበረው ጋዜጠኛ ባመነው
ጓደኛው ተከድቶ ህይወቱን አመሰቃ*ቅ*ሎበታል።

ጋዜጠኛ ሶፎንያስ ዋስይሁን ኑሮን ለማሸነፍ ፦

የታክሲ ረዳት ፣ የፓርኪንግ ሰራተኛ ፣ ማስቲካ በማዞርና
በመሸጥ ፣ እንዲሁም ሊስትሮ ሆኖ ሰርቷል።
የሊስቶሮ ዕቃውን አሁንም ድረስ ቤቱ አስቀምጦታል።

መምህራን ኮሌጅ በቲቺንግ ተመርቆ 6 ዓመት በመምህርነት
አገልግሏል።

etv የወጣቶች ፕሮግራም ላይ በነፃ ልስራ ብሎ ጠይቆ
ተፈቅዶለት ልምድ ቀስሞ ወጥቷል።

በመቀጠል የኮካኮላ ሱፐር ስታርስ አይዶል ሾው ላይ
በብቃት እያስተዋወቀ መድረክ መርቷል።

Jtv ኢትዮጵያ ቲቪ ላይ የመዝናኛ ዜና በብቃት በመምራትም
ይታወቃል። አቀራረቡም ተወዳጅ ነበር።

በመጨረሻም ብዙ ዓመታት ወደአገለገለበት etv በመመለስ
የእሑድ መዝናኛ ፕሮግራምን በቀጥታ ስርጭት በብቃት
መርቷል።

በርካታ አርቲስቶችን እና ሌሎች ሰዎችን በቀጥታ ስርጭት
ቃለ - ምልልስ በብቃት የመራ አንበሳ የመዝናኛ ፕሮግራም
አቅራቢ ነው።

በመሐል ለዚህ የጭንቀት በሽታ የዳረገው ነገር ተፈጠረ።

ከፍተኛ ገንዘብ አገኝበታለሁ ብሎ ያሰበው አንድ የበዓል ፕሮግራም ለመስራት ከሚያምነው ጓደኛው ጋር ተዋውሎ
እስከዛሬ ለፍቶ ያፈራውን ገንዘብ አሟጦ ለዚህ ጓደኛው
ሰጠው።

ይኼ ጓደኛው ለበዓል የተቀረፀውን ፕሮግራም ኤዲት ሳያደርገው ትቶት ክፍለ ሀገር ሄደ።

ጋዜጠኛ ሶፎንያስም የለፋበት ፣ የደከመበት እና ብዙ ገንዘብ
ወጪ አድርጎበት የነበረው ስራ ሲበላሽበት ጭንቀት ውስጥ
ገባ።

በጭንቀት በሽታ ለ1 ዓመት በፀበልና በሕክምና ሲረዳ
ቆይቶ አሁን ወደ ቀድሞ ጤናው ለመመለስ እያገገመ ይገኛል።

ይኼ ቀልጣፋ የሚችል የመዝናኛ ፕሮግራም አቅራቢ
ነሐሴ 15/2017 በትርታ Fm 97.6 Fm ራዲዮ ላይ
#ማለፊያ የተሰኘ የመዝናኛ ፕሮግራም ዘወትር ሐሙስ
ከቀኑ 9 - 11 ሰዓት ከባልደረቦቹ ጋር ይዞ ለመምጣት
ዝግጅቱን አጠናቋል።

ጋዜጠኛ ሶፎንያስ ዋስይሁንን ለመርዳትና ለማገዝ
የምትፈልጉ ደጋግ ኢትዮጵያውያን ወገኖች በሙሉ ፦

የጋዜጠኛ ሶፎንያስ ዋስይሁን ስልክ ቁጥር ፦
0910-72-44-27
CBE - 1000035113286

በገንዘብ መርዳት የማትችሉ ወገኖች
Share ሼር በማድረግ ተባበሩ 🙏

Sofonyas Wasihun አንተ አንበሳ የመዝናኛ ፕሮግራም አቅራቢ ነህ። መንፈሰ ጠንካራ እንደሆንክም አውቃለሁ።
የትኛውም የቲቪ ጣቢያዎች ለመዝናኛ ፕሮግራም አቅራቢነት
ተሻምተው ሊወስዱህ የሚገባህ አንበሳ ጋዜጠኛ ነህ።

አንተ በስራ ዘመንህ በርካቶች እንዲረዱ እና እንዲደገፉ ያደረግህ ሰው ነህና ሕዝቡም ይኽንን ውለታህን እንደሚመልሰው አልጠራጠርም።

በአጭር ጊዜ ወገኖችህ እገዛና በፈጣሪ እርዳታ
ታግዘህ ወደ ቀድሞው ቦታህ እንደምትመለስ አምናለሁ።
ሶፊዬ እንኳን ተሻለህ። በርታ ! ጠንክር ! ወደፊት 💪

አክባሪህና አድናቂህ
ዘሪሁን ተዝናኑ
ሞቅ ካለ የሚነበብ ፊርማ ጋር !!!

29/07/2025

በሀብ ቶክ ላይቭ በመግባት GIFT ይሰብስቡ ገንዘብ ይስሩ
ለእራሶ ተመዝግበው ሲያበቁ ሎሎች በማካፍል ክፍያ ያግኙ
ኤፕሊኬሽኑን ያውርዱና ይመዝገቡ ወዳጅ ዘመዶችዎንም ይጋብዙ፡፡
❤️💜💝
ለ Android ተጠቃሚዎች
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.apps.hubtok&pcampaignid=web_share&pli=1
ለ iPhone ተጠቃሚዎች
https://apps.apple.com/gb/app/habtok/id6636433683
📲📲📲
እባኮትን ሲመዘገቡ የሞባይል ሰአቶትን በትክክል በፈረንጅ አቆጣጠር መሞላቱን ያረጋግጡ፡፡ ካልተሞላ ምዝገባዎት በትክክል ላይሄድሎት ይችላል፡፡
📱📱📱

15/07/2025

ኢትዮጵያዊ ሶሻል ሚዲያ እየተዝናኑ ገንዘብ ይስሩ ፤ ከሰዎች ጋር ለመተዋወቅ እንዲሁም ሃሳቦትን በነፃነት ለመግለፅ አማራጭ ሆኖ መጥቷል፡፡
❤️💜💝
ለእራሶ ተመዝግበው ሲያበቁ ሎሎች በማካፍል ክፍያ ያግኙ
ኤፕሊኬሽኑን ያውርዱና ይመዝገቡ ወዳጅ ዘመዶችዎንም ይጋብዙ፡፡
❤️💜💝
ለ Android ተጠቃሚዎች
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.apps.hubtok&pcampaignid=web_share
ለ iPhone ተጠቃሚዎች
https://apps.apple.com/gb/app/habtok/id6636433683
📲📲📲
እባኮትን ሲመዘገቡ የሞባይል ሰአቶትን በትክክል በፈረንጅ አቆጣጠር መሞላቱን ያረጋግጡ፡፡ ካልተሞላ ምዝገባዎት በትክክል ላይሄድሎት ይችላል፡፡
📱📱📱

03/07/2025
26/06/2025

የጠዋቱ ክፍለ ጊዜ ትምህርት ከመጀመሩ በፊት ወጣቱ የፅዳት ሰራተኛ የክፎሎቹን ኮሪደር እያፀዳ ነው ፤ ከኮሌጁ በር ላይ በመስታወት ላይ እንደምታበራ ፀሀይ አንዲት ጠይም ውብ ልጅ ከጥቁር መኪና ላይ ወረደች ።
አይኖቻቸው በድንገት ተጋጩ - በጨረፍታብቻ ግን አንዳች ሃይል ግን ውስጣቸው የቀረ ይመስላል።
በኮሪደሩ መሃል ስታልፍ እጇ ላይ ያለውን ደብተሯን ጣለችው ተቿክሎ አንስቶ ሰጣት “ አመሰግናለሁ” አላችው ልብን በሚያሞቀው ፈገግታ ፤ ያደረገውን ጫማ ተመለከተቸው በአንድ ጎኑ እግሮቹን እስኪያሳይ ድረስ ተቀዷል ፤ ልብን የሚሰውረው ሽቶዋን አሸተተው ።

ልዑል የ ክፍሏ ተማሪ ነው ነገር ግን አንድም ቀን ልብ ብላው አታውቅም ፤ በትርፍ ሰአቱ ፅዳት እየሰራ እራሱንም ቤተሰቦቹንም ያግዛል ፤ ዛሬ ግን አዲስ እንደሚተዋወቁ ሰዎች ሁለቱም ተደነባብረዋል ።

በቀጣዩ ቀን መምህሩ ቡድን ስራ ሲሰጥ እንደእድል ይሁን አጋጣሚ በአንድ ላይ ተመደቡ ፤ የዛን እለትም በቤተመፀሃፍት ውስጥ አገኛት ፤ ቡና አመጣችለት ሰላምን አመጣላት በየመሃሉ በሚነግራት ቀልዶች ሳቀች ፤ከሩቅ ላሚያያቸው በአንድ ክር የተሰፉ ይመስሉ ነበር ።

ሴቶቹ በሹክሹክታ “ ይህቺ ደሞ ከማይመጥናት ጋር “ ይባባላሉ ፤ ወሬያቸው ከነሱ አልፎ ለእሱም ይሰማው ነበር ፤ ተረበሸ ከተቀመጠበት ተነስቶ ሊወጣ ሲል እጁን ያዘችው ፤ በኩራት ፈገግ ብላ በተማሪዎች መሃል ከደረቱ ስር ተወሽቃ ወጣች ። ከዚህ እቅፍ ለዘላለም ባትወጣ ደስ ይላታል ።
የሰው መገናኛው አይታወቅም ሀብቶክን ዳውንሎድ ያድርጉ እርሶን አፍቃሪ ይፈልጉ

13/06/2025

ምን አይነት ባል ትመርጪያለሽ ?

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Danayit mekibib fan's posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share