አንድ አማራ

አንድ አማራ ማህበራዊ ሚዲያዎች በማህበረሰቡ ላይ ሌያመጡ የሚችሉትን ተፅኖ በጋራ እንከላከል!

06/10/2024
06/10/2024

የጎማው ሌባ ታውቋል

ፊልድ ማርሻሉ ናል። የሚፈልጉትን ቀጥታ ይነግሩሃል። ስንት ሞት አይቶstraight forward ናቸው። ወታደር እንደፖለቲከኛ ማሳጅ እያረገና ፀጉርህን እያሻሸህ አይነግርህም። የወታደር ኢንተርቪው የምወደው ለዚህ ነው። ከዚህ ቀደም ጀነራል አበባውን አይተ ያለፈ ወታደር ካሜራ ፊት ነኝ ብሎ ለ political correctness ሲጨነቅ አታየውም።

በወታደር ሃቀኝነት ፊት የፅንፈኞች ሃሰት የቁንጫ ታህል ያንሳል። ከወታደር ክብር ፊት በኩራት መቆም የሚችል አንድም ሐገር ጠል የለም። ወታደር የሚያወራውን ይኖራል የሚኖረውን ያወራል። „እገሌ ምን ይለኝ ይሆን“ ብሎ ሲጨነቅ አታየውም። የተገነባበት ስነልቦናና የመጣበት መንገድ ያንን እንዲያደርግ አይፈቅደለትም። ወታደር የእውነት ልኩ ሐገሩ ነች። የሚያሳስበው የሐገሩ ክብር ነው። የሚጨነቀው ሰለሐገሩ ህልውና ነው። የወታደር መፈክሩ „እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር“ የሚል ነው። አለቀ! የወታደር ንግግር እንደኮሶ ይመርሃል። ግን ከልብ ካደመጥከው መድሃኒት ነው ያሽርሃል።

ሁለቱ ኦቨርዌይት dumb and dumber ከጀነራሉ ንግግር ተከትለው ራስን ነፃ የማውጣት ጥረት አድርገዋል። አንደኛው „እኔ ጀነራሉን አግኝቼ አላውቅም“ ሲል ሌላኛው ደግሞ ማግኘቱን አምኖ „እኔ መሬት ስጡኝ አላልኩም“ ብሎ አስቆናል።

አንዱ ጎረምሳ ያባቱን የመኪና ጎማ ሰርቆ ሽጦ ሲቅም ዋለና እንደመረቀነ ወደቤቱ ተመለሰ አሉ። አባቱ በረንዳ ላይ ተቀምጠው የልጃቸውን መምጣት ሲመለከቱ „ደና ዋልክ ልጄ“ አሉት። የዚህ ግዜ በምርቃና የጦዘው ጎረምሳ አይኑን አፍጥጦ ምን ቢል ጥሩ ነው?
„የምን ጎማ?“ 😂

ስምህ ሳይጠራ ድንገት መጥተህ „የምን ጎማ?“ ካልከን የጎማው ሌባ አንተ እንደሆንክ ራስህን እያስፎገርክ ነው ማይ ብራዘር 😂
የፋራ ነገር ከባድ ነው።

በመጨረሻም ለኢትዮጵያውያን እኔ ናትናኤል የመኮንን ልጅ አንድ ጥያቄ አለኝ .... ሐገር እንዴት በቁራሽ መሬት ትሸቀጣለች ?

👣👁
06/10/2024

👣👁

የጎማው ሌባ ታውቋል

ፊልድ ማርሻሉ straight forward ናቸው። ወታደር እንደፖለቲከኛ ማሳጅ እያረገና ፀጉርህን እያሻሸህ አይነግርህም። የወታደር ኢንተርቪው የምወደው ለዚህ ነው። ከዚህ ቀደም ጀነራል አበባውን አይተናል። የሚፈልጉትን ቀጥታ ይነግሩሃል። ስንት ሞት አይቶ ያለፈ ወታደር ካሜራ ፊት ነኝ ብሎ ለ political correctness ሲጨነቅ አታየውም።

በወታደር ሃቀኝነት ፊት የፅንፈኞች ሃሰት የቁንጫ ታህል ያንሳል። ከወታደር ክብር ፊት በኩራት መቆም የሚችል አንድም ሐገር ጠል የለም። ወታደር የሚያወራውን ይኖራል የሚኖረውን ያወራል። „እገሌ ምን ይለኝ ይሆን“ ብሎ ሲጨነቅ አታየውም። የተገነባበት ስነልቦናና የመጣበት መንገድ ያንን እንዲያደርግ አይፈቅደለትም። ወታደር የእውነት ልኩ ሐገሩ ነች። የሚያሳስበው የሐገሩ ክብር ነው። የሚጨነቀው ሰለሐገሩ ህልውና ነው። የወታደር መፈክሩ „እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር“ የሚል ነው። አለቀ! የወታደር ንግግር እንደኮሶ ይመርሃል። ግን ከልብ ካደመጥከው መድሃኒት ነው ያሽርሃል።

ሁለቱ ኦቨርዌይት dumb and dumber ከጀነራሉ ንግግር ተከትለው ራስን ነፃ የማውጣት ጥረት አድርገዋል። አንደኛው „እኔ ጀነራሉን አግኝቼ አላውቅም“ ሲል ሌላኛው ደግሞ ማግኘቱን አምኖ „እኔ መሬት ስጡኝ አላልኩም“ ብሎ አስቆናል።

አንዱ ጎረምሳ ያባቱን የመኪና ጎማ ሰርቆ ሽጦ ሲቅም ዋለና እንደመረቀነ ወደቤቱ ተመለሰ አሉ። አባቱ በረንዳ ላይ ተቀምጠው የልጃቸውን መምጣት ሲመለከቱ „ደና ዋልክ ልጄ“ አሉት። የዚህ ግዜ በምርቃና የጦዘው ጎረምሳ አይኑን አፍጥጦ ምን ቢል ጥሩ ነው?
„የምን ጎማ?“ 😂

ስምህ ሳይጠራ ድንገት መጥተህ „የምን ጎማ?“ ካልከን የጎማው ሌባ አንተ እንደሆንክ ራስህን እያስፎገርክ ነው ማይ ብራዘር 😂
የፋራ ነገር ከባድ ነው።

በመጨረሻም ለኢትዮጵያውያን እኔ ናትናኤል የመኮንን ልጅ አንድ ጥያቄ አለኝ .... ሐገር እንዴት በቁራሽ መሬት ትሸቀጣለች ?

ይሰውረነ!
27/07/2024

ይሰውረነ!

25/09/2023

7734 likes, 26 comments. Check out samratsarkar's video.

03/09/2023
24/08/2023
14/08/2023

23.5K likes, 290 comments. “mai zanye da bread”

29/08/2022

እንዝመት ወደ ትዊተሩ ግንባር

በኢትዮጵያ ላይ እየተካሄደ ያለውን የጠላቶቻችን የተቀናጀ የሃሰት ዘመቻ እውነትን በመግለፅ አብረን እንታገል ።

የቅጥረኛ ኘሮፓጋንዳስቶችን አፍራሽ ተግባር እንመክት ፤

ይህ ስለ አንዲት ሃገራችን ሲባል የሚደረግ ትግል ነው

ግቡ ወደ ትዊተሩ የትግል ግምባር ።

በተከታዪ ሊንክ የተዘጋጁ መልዕከሰቶችን ትዊት እናድርግ ጎበዝ

truth

https://ethiopiantruth.com/if-youre-an-african-respecting-the-au-is-respecting-yourself-respect-obasanjo/

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አንድ አማራ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to አንድ አማራ:

Share

Category