GEDA GUJII FM 89.8

GEDA GUJII FM 89.8 Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from GEDA GUJII FM 89.8, Radio Station, Adola Araunde Roba Cafe, Addis Ababa.

20/10/2024
Fm gadaa gujii goomaraa fi gurra uumata caqasa
19/10/2024

Fm gadaa gujii goomaraa fi gurra uumata caqasa

29/08/2024
የገዳ ጉጂ የማህብረሰብ ሬዲዮ ጣቢያ መደበኛ ጠቅላላ  ጉባኤውን  በአዶላ ወዩ ኢንተርናሽናል ሆቴል ማካሄዱን  የቦርዱ ሰብሳቢ  እና የዞኑ  አስተዳደር  አቶ ነጋሽ ቡላላ ገለፁ። ሬዲዬ  ጣቢያ...
29/08/2024

የገዳ ጉጂ የማህብረሰብ ሬዲዮ ጣቢያ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በአዶላ ወዩ ኢንተርናሽናል ሆቴል ማካሄዱን የቦርዱ ሰብሳቢ እና የዞኑ አስተዳደር አቶ ነጋሽ ቡላላ ገለፁ።

ሬዲዬ ጣቢያው ከመገናኛ ቡዙሃን ባለስልጣን 2008 ገልፀዋል አጋማሽ ፈቃድ ከወሰደ ጀምሮ ማህበራዊ ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳዮች በአማርኛ እና በኦሮሚኛ ቋንቋ ለ8 ለማድረግ ሰዓት በቀን ስርጭት እያደረገ የሚገኙ ሲሆን ጣቢያው በይበልጥ ሀገራዊ እና ክልላዊ ሚዲያዎች የማይሸፍነውን ጉዳይ ትኩረት በማድረግ ለበርካታ ዓመታት ውጤታማ ስራ መስራቱን ከቀረቡት ሪፖርት እና በጠቅላላ ጉባኤው የተነሳ መሆኑን የቦርዱ ሰብሳቢ ተናግሯል ።
ይሁንና ጣቢያው የተለያዩ ተግዳሮቶች እንዳሉት የጣቢያው ስራ አስኪያጅ አቶ ሻምበል በይ በይፋ ለጉባኤው ባቀረቡት ሪፖርት አስረድተዋል ። ከዚህ በመነሳት ጉባኤው የነበሩ ተግዳሮት ለመቅረፍ እና ጣቢያውን ለማሳደግ በህግ አግባብ በመመራት ጉባኤው የቦርድ አመራሮች ሰይሟል ።
1' አቶ ነጋሽ ቡላላ የጉጂ ዞን አስተዳደር የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የሆኑት የቦርዱ ሰብሳቢ
2 አቶ አሸናፊ ዸንቆ ምክትል ሰብሳቢ
3 ሻምበል በይ ፀሐፊ

4 አቶ ዳዺ ኩራ ኦዲተር
5 አቶ ባሊ እያሱ እቅድና ፕሮጀክቶች
6 ዱሬ ቡዴ ዱሬሳ የስነ ፆታ ቡድን መሪ
7 አቶ በዻዻ ባሊ እቅድና ፕሮጀክት
በመሆን ቦርዱን ከሰየመ በኋላ በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ መክሮ ለ2017 የስራ ዘመን የስራ አቅጣጫ መማስቀመጥ ጉባኤው ተጠናቋል።

Address

Adola Araunde Roba Cafe
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when GEDA GUJII FM 89.8 posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category