Atu takkalem tanim hinna

Atu takkalem tanim hinna Illacabo nektamqay

30/06/2026

የኢትዮጵያዊ አሸነፊ ልብ፤
2k ላይክ ይገባዋል ብዬ አስባለሁ

30/06/2026

🌙 ክብር ለሀገሬ ዓሊሞች

"ወደ መሠረት መመለስ‼️" እና "ብርሃን እየቀበሩ በጨለማ መኖር‼️" በሚሉ መሪ ቃሎች

የመልካም ስብዕና አርዐያዎቻችንን ታሪክ እና ቅርሰ-ውርስ ሕያው የምናደርግበት፤ ጅምር እና አዳዲስ ሥራዎችን የምናስተዋውቅበት ልዩ የመድረክ ዝግጅት ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል።

📅 ቀን፦ ቅዳሜ ሐምሌ 18/2018
⏰ ሰዓት፦ ከጠዋቱ 2:30 እስከ ቀኑ 6:30 (ግማሽ ቀን)
📍 ቦታ፦ በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም አዳራሽ

"የሀገራችን ዓሊሞች አስተምሮ፣ ተጋድሎ እና እስላማዊ ቅርሶቻችን የማንነታችን መገለጫዎቻችን ናቸው‼️

ይህንን ታሪካዊ እና ልዩ መድረክ ለማሳካት እና የዓሊሞቻችንን ብርሃን ለተተኪው ትውልድ ለማጋራት ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።

ለበለጠ መረጃ እና ድጋፍ ለማድረግ፦📞 +251955616161📞 +251987999997📞 +251972115454

አዘጋጅ፦ ሆራይዘን ሚዲያ ግሩፕ (Horizon Media Group) & አዲስ ምዕራፍ ፎረም"The Power of Imagination ‼️

"የቀደሙትን ታሪክ አውቀን፣ ለቀጣዩ ትውልድ እናሻግር! ሼር በማድረግ ለሌሎች ያድርሱ‼️ ክብር ለሀገሬ ዓሊሞች‼️

Address

Inshaallah
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Atu takkalem tanim hinna posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share