ATC News

ATC News የመረጃ page

05/12/2020
ከወሎ ዩንቨርሲቲ ኮምቦልቻ ካምፓስ የደረሰን መረጃ👇1√. በወሎ ዩኒቨርሲቲ የምትማሩ ተመራቂ ተማሪዎች class end 👉 ታህሳስ 32√. graduation date 👉ታህሳስ 24/25 3√. ሌሎ...
04/12/2020

ከወሎ ዩንቨርሲቲ ኮምቦልቻ ካምፓስ የደረሰን መረጃ👇

1√. በወሎ ዩኒቨርሲቲ የምትማሩ ተመራቂ ተማሪዎች class end 👉 ታህሳስ 3

2√. graduation date 👉ታህሳስ 24/25

3√. ሌሎች ተማሪዎች(1ኛ,2ኛ,3ኛ,4ኛ ዓመት)የሚገቡበት ቀን temporary 👉 ጥር 3 እና 4

📌ተማሪዎች ይሄን አውቀው ካሁሉ መዘጋጀት ያለባቸውንና መጨረስ ያለባቸውን(progress, assessments, test, quiz, mid )ካሁኑ እንድታጠናቅቁም ብለዋል፡፡

ምንጭ፡ ሳይንቲፊክ ዳይሬክተር


💥ወ/ሮ ኬሪያ ኢብራሂም ለመንግስት እጅ ሰጡወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም የህውሓት ከፍተኛ አመራርና በመንግስት ከፍተኛ ሃላፊነት የነበራቸው እንዲሁም በፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤነት አገልግለዋል...
01/12/2020

💥ወ/ሮ ኬሪያ ኢብራሂም ለመንግስት እጅ ሰጡ

ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም የህውሓት ከፍተኛ አመራርና በመንግስት ከፍተኛ ሃላፊነት የነበራቸው እንዲሁም በፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤነት አገልግለዋል።

ህዳር 28_30 የጅማ የዩኒቨርስቲ ተመራቂ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ሆኖ ተወስኗል❗️
01/12/2020

ህዳር 28_30 የጅማ የዩኒቨርስቲ ተመራቂ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ሆኖ ተወስኗል❗️


ህዳር 29-ታህሳስ 01 የሐረማያ የዩኒቨርስቲ ተመራቂ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ሆኖ ተወስኗል❗️
01/12/2020

ህዳር 29-ታህሳስ 01 የሐረማያ የዩኒቨርስቲ ተመራቂ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ሆኖ ተወስኗል❗️


💥አሶሳ ዩኒቨርስቲ ‼️የተመራቂ ተማሪዎች እና የ3ኛ ዓመት ጤና ሳይንስ ተማሪዎች ታህሳስ 3 እና 4 ግቢ መግቢያአሳይመንታችሁን ከአንሶላና ብርድልብሳቹህ እኩል ይዛቹህ መምጣት ይኖርባቹሃል
01/12/2020

💥አሶሳ ዩኒቨርስቲ ‼️

የተመራቂ ተማሪዎች እና የ3ኛ ዓመት ጤና ሳይንስ ተማሪዎች ታህሳስ 3 እና 4 ግቢ መግቢያ

አሳይመንታችሁን ከአንሶላና ብርድልብሳቹህ እኩል ይዛቹህ መምጣት ይኖርባቹሃል


💥ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ  #ለ2012 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉበሃገራችን በተፈጠረው አለመረጋጋት ምክንያት ተራዝሞ የነበረው ትምህርት እንዱቀጥል መወሰኑን ምክንያት በማድረግ ህዳር 24 እ...
30/11/2020

💥ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ

#ለ2012 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ

በሃገራችን በተፈጠረው አለመረጋጋት ምክንያት ተራዝሞ የነበረው ትምህርት እንዱቀጥል መወሰኑን ምክንያት በማድረግ ህዳር 24 እና 25 የመግቢያ ቀን መሆኑን አውቃችሁ ከወዲሁ ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን።

💥አምቦ ዩኒቨርሲቲ‼️ተመራቂ ተማሪዎች ህደር 24 ና 25 ሪፖርት እንዲታደርጉ ተብሏቸዋል። ህደር 26 በሁሉም ካምፓሶች Orientation ይሰጣል። ህደር 28 ክላስ ይጀመራል።
30/11/2020

💥አምቦ ዩኒቨርሲቲ‼️

ተመራቂ ተማሪዎች ህደር 24 ና 25 ሪፖርት እንዲታደርጉ ተብሏቸዋል።

ህደር 26 በሁሉም ካምፓሶች Orientation ይሰጣል።

ህደር 28 ክላስ ይጀመራል።

💥የዋቻሞ ዩንቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች ከህዳር 21 እስከ ህዳር 23/13 ድረስ ወደ ግቢ እንድትገቡ ተብላቹሃል(ከግቢ ውጪ ላላቹህ)ትምህርት ህዳር 24/13 ይጀመራል❗️ማሳሰቢያ ፡ ተመራቂ ያል...
30/11/2020

💥የዋቻሞ ዩንቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች ከህዳር 21 እስከ ህዳር 23/13 ድረስ ወደ ግቢ እንድትገቡ ተብላቹሃል(ከግቢ ውጪ ላላቹህ)

ትምህርት ህዳር 24/13 ይጀመራል❗️

ማሳሰቢያ ፡ ተመራቂ ያልሆናቹህ ተማሪዎች በቅርቡ ስለምትጠሩ ቅድመ ዝግጅት አድርጉ ተብላቹሃል❗️❗️❗️

💥ሰላሌ ዩንቨርስቲ‼️ ተመራቂ ተማሪወች ትምህርት ህዳር 24 ስለምጀምር እስከ 23 ያልተመዘገባቹ እንድትመዘገቡ ተብላቿል።
30/11/2020

💥ሰላሌ ዩንቨርስቲ‼️

ተመራቂ ተማሪወች ትምህርት ህዳር 24 ስለምጀምር እስከ 23 ያልተመዘገባቹ እንድትመዘገቡ ተብላቿል።

💥ስለ ትላንቱ የMOSHE መግለጫ ተጨማሪ መረጃ📌COC እንደ ዩንቨርሲቲዎቹ ሴኔት ውሳኔ ይለያያል ለጊዜው የትኛውም ዩንቨርሲቲ አዲስ ነገር አላለም🤷‍♂📌2012 ሁለተኛ ሴሚስተር ላይ አፓረንት ...
30/11/2020

💥ስለ ትላንቱ የMOSHE መግለጫ ተጨማሪ መረጃ

📌COC እንደ ዩንቨርሲቲዎቹ ሴኔት ውሳኔ ይለያያል ለጊዜው የትኛውም ዩንቨርሲቲ አዲስ ነገር አላለም🤷‍♂

📌2012 ሁለተኛ ሴሚስተር ላይ አፓረንት የወጣቹህ ወይም የምትወጡ የነበራቹህ ተማሪዎች አፓረንታቹህ ላይ ትቀጥላላቹህ

📌2012 ላይ የመጀመሪያ ሴሚስተር ማጠቃለያ ፈተና ያልጨረሳቹህ ግብ ስትገቡ በመጀመሪያዎቹ ቀናት ትፈተናላቹህ❗️

📌አዲስ መረጃ ሲኖር ተከታትለን በፍጥነት የምናሳውቃቹህ ይሆናል።

ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ👇
https://youtu.be/9AWUrYoqrC8
https://youtu.be/9AWUrYoqrC8

📌First semister ያልጨረሳቹህ አንደኛ ዓመት ተማሪዎች ግቢ በምትገቡበት ወቅት በመጀመሪያው ሳምንት ምናልባትም በቀናት ውስጥ የሚቀሯችሁን ፈተና ስለምትፈተኑ ባላቹህ አጭር ጊዜ ማንበብ ይኖ....

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ATC News posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ATC News:

Share