Halima Shifa

Halima Shifa Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Halima Shifa, Digital creator, Addis Ababa.

   ነውና ጠበቅ አድርጋችሁ ያዙት
27/04/2024

ነውና ጠበቅ አድርጋችሁ ያዙት

27/04/2024
      የመዋቅር ሪፎርም ወዲህ ባደረጉት ጥረት የግንባታ ስራው ተስተጓጉሎ የነበረውን አስተዳደር ጽ/ቤት የG+1 ህንፃ ቀሪ ግንባታውን ዳግም የማስቀጠል ራዕያቸውን አንግበው ጨረታ ማዉጣታቸው...
16/04/2024

የመዋቅር ሪፎርም ወዲህ ባደረጉት ጥረት የግንባታ ስራው ተስተጓጉሎ የነበረውን አስተዳደር ጽ/ቤት የG+1 ህንፃ ቀሪ ግንባታውን ዳግም የማስቀጠል ራዕያቸውን አንግበው ጨረታ ማዉጣታቸውን አረጋግጠናል።

ህዝባዊነትን ባተረፉት አስተዳዳሪያችን አማካኝነት የግንባታ ስራ ሂደት ባጠረ ግዛት ተጠናቆ ለአገልግሎት መብቃት አለበት በሌላ ምክክር ሲያደርጉ ቆይተዋል።

በመጨረሻም የሚቶ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ለሚቶ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት G+1 የአስተዳደር ጽ/ቤት ቀሪ ግንባታ ስራ ለማሰራት የጨረታ አሸናፊ ለሆነው ሀፖ ኮንስትራክሽን ኃ/ተ/የግ/ማህበር የሳይት ርክክብ ማድረጋቸው ከሪፎርሙ የተገኘ ሌላኛው ድል ሆኖ ተመዝግቧልዋል ።

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Halima Shifa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share