
31/10/2024
ሰሜኖች ጋር ጓደኝነት መሥርተህ በ2ኛው ቀን እናንተን ያሰለጠን ነው እኛ ነን፣ የፈጠርናችሁ፣ የሰራናችሁ ወዘተረፈ ማለት ይጀምራለሁ፡፡ ወዳጅነቱ ዲንጋይ ላይ እንደተዘራ እህል ወዲያው ይነቀላል፡፡ እውነታው ግን የተገላብጦሽ ነው፡፡ ልሰለጥኑ አንድ ሽ ክሎሜትር ተጉዘው መጡ እንጅ ይዘው የመጡት ተክኖሎጂ የለም፡፡ አንድ ሰው አሜርካ ሄዶ ይሰለጥናል እንጅ ፣ አሜርካ የሚሄደው አሜርካን ለማሰልጠን አይደለም፡፡ አሜርካ አልሄድም ብል አሜርካን የሚጎዳው ነገር የለም፡፡ ትራምፕን የሚጠሉት ሰሜኖች በህገወጥ የሄዱትን ከአሜርካ ያስወጣል በማለት ነው፡፡ ደቡብ፣ ኦሮምያ፣ ጋምቤላ ፣ ሶማሌና ሃረር የሚሄዱት ለማሰልጠን ሳይሆን ለመሰልጠን ነው፡፡ ሰሜኖች የሰለጠኑ ብሆኑ ኖሮ እኛ ወደ ሰሜን ነበር መሄድ የነበረብን፡፡ መገንጠልን የሚፈራ ክልል ብኖር ኢትዮጵያ ውስጥ ሰሜኖች ናቸው፡፡ ኢትዮጵያ ከተበተነች የሚትጎዱት እናንተ ናችሁ ብለው ሥጋታቸውን በተቃራኒ ይናገራሉ፡፡