Tips for Poors

Tips for Poors ለሰው ልጅ መልካም ነገር ለመስራት ከፈለክ ሙሉ ልብህን ክፍት አድርግ ይህ ማለት በልብህ ውስጥ ተንኮል፣ምቅኝነት ይዘ......

17/05/2026
24/04/2026
 በዚህ ስዓት በመንፈሳዊ ሕይወትም በብዙ ድካም የምትኖሩ ጌታን ለማስደሰት፣ የቅድሰናን ሕይወት ለመኖር በብዙ ድካም ውስጥ የምትገኙ የተወደዳቹ ወዳጆቼ በብዙ ፈተና በማጣት ሆነ በመውድቅ በመነ...
04/02/2026



በዚህ ስዓት በመንፈሳዊ ሕይወትም በብዙ ድካም የምትኖሩ ጌታን ለማስደሰት፣ የቅድሰናን ሕይወት ለመኖር በብዙ ድካም ውስጥ የምትገኙ የተወደዳቹ ወዳጆቼ በብዙ ፈተና በማጣት ሆነ በመውድቅ በመነሳት የምትታገሉ በርቱ ተስፋ አትቁረጡ ተነሱ ሞክሩ በክርስቶስ ባላቹ ፀጋ በርቱ፣ ሞክሩ።

አይዞአችሁ ከመሞከር አንድከም እንበርታ!

ሙከራችን በመልካም እንዲሆን እግዚአብሔር ይርዳን።

አስታወሳችሁት ?የሆነ ሰሞን በዚህ ዘፈን ቲክቶክ ላይ የሆነ የሩጫ ትሬንድ አስጀምሮ ለጉድ ፈምሶ ፣ መነጋጋሪያ ሆኖ ነበር። ስሙ መሀመድ አደም ኦጋ ይባላል። ምድር ላይ ያላየው የስቃይ አይነት...
23/01/2026

አስታወሳችሁት ?

የሆነ ሰሞን በዚህ ዘፈን ቲክቶክ ላይ የሆነ የሩጫ ትሬንድ አስጀምሮ ለጉድ ፈምሶ ፣ መነጋጋሪያ ሆኖ ነበር።

ስሙ መሀመድ አደም ኦጋ ይባላል። ምድር ላይ ያላየው የስቃይ አይነት የለም። በተደጋጋሚ ከሞት አፋፍ ተመልሷል !

ከሊቢያ ወደ ኢውሮፕ ለመግባት ከተሰደዱ 15 ሰዎች ውስጥ ብቸኛ የተረፈው ሰው ነው። በዛ ሰዓት ብዙ መከራዎችን አይቷል። አብረው ከተሰደዱት ውስጥ ግማሾቹ አጠገቡ ሲሞቱ ፣ አንዳንዶችም በተስፋ መቁረጥ ባህር ውስጥ ራሳቸውን ሲጨምሩ ተመልክቷል።

በመጨረሻም በህይወት ከቀሩት ሌሎች 2 ሱማሌዎች ጋር ፣ የራሳቸውን ነብስ ለማቆየት የሞ*ተ ሰው ሬ* #ሳ እስከመመገብ ደርሷል። በዚህም አንዳንዶች ሲወቅሱት ፣ ሌሎችም ሲያደንቁት ቆይቷል።

ሜድትሪያን ባህር ላይ የተሳፈሩበት ታንኳ ሲገኝ ፣ መሀመድ አደም ኦጋ ብቻ እራሱን ስቶ ነበር የተገኘው።

ከዛም በኋላ ለማገገም ብዙ ህክምናዎችን አድርጓል። ሰይፉ ፋንታሁን 'ከነቃህ በኋላ ወደ ጤናህ ለመመለስ ምን ያህል ጊዜ ፈጀብህ ?' ሲለው ፣ መሀመድ አደም ኦጋ 'እስከአሁንም ጤናዬ አልተመለሰም....' ሲል ነበር የመለሰው።

የመሀመድን አደም ኦጋን የህይወት ታሪክ በተመለከተ ዶክመንተሪዎች ተሰርተዋል። መፅሃፍም ተፅፎ ታትሟል።

በዚህ ሁሉ መከራ ውስጥ ያለፈው መሀመድ አደም ኦጋ አሁን ላይ አግብቶ ፣ የሴት ልጅ አባት እንደሆነ የሚያሳይ የሚያምር ፎቶ ለቋል።

ከብዙ ሞት ከማምለጥ ፣ ከብዙ ተስፋ ከማድረግ ፣ ከብዙ መታገስ ፣ ከብዙ መከራ በኋላ የሚመጣ አዲስ ህይወት እንዳለ የመሀመድ አደም ኦጋ ህይወት ምስክር ነው !

እንኳን ጌታ ረዳዉ❤🙌

03/01/2026
03/01/2026
26/08/2025

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tips for Poors posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Tips for Poors:

Share