
08/10/2024
የድምጽ ተዋንያን voice actors እንፈልጋለን!!!
በተለያዩ የኪነ-ጥበብ ስራዎች የሚታወቀው አብርሆት ኢንተርቴመንት በአሁን ጊዜ በይዘቱ አዲስ የሆነ ተከታታይ ሲትኮም ሰርቶ ለሚያቀርበው ብቁ የድምጽ ወይም Voice actors ተዋንያንን ይፈልጋል።
ስለዚህም ሙያው እና የመስራት ፍላጎት ያላችሁ በሙሉ:
• ሙሉ ስማችሁን
• ስልክ ቁጥራችሁን
• አንድ ደቂቃ የሚሞላ አስቂኝየሆነ የድምጽ ትወና ተውናችሁ
በአድራሻችን ላኩልን
∆ በቴሌግራም አድራሻችን አብርሆት ኢንተርቴመንት AUDITION ብላችሁ ላኩልን። https://t.me/+IOK2IxZ7JVliZmI0