Abdu Murad

Abdu Murad Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Abdu Murad, Digital creator, Addis Ababa.

የተንቢ ኔሁ እማቴ ናፍጥርነ።❤ታላቅ የጎዳና ላይ ኢፍጣር በጉራጌ ዞን ዋና ከተማ ወልቂጤ ከተማእሁድ በቀን 29/07/2016ሀይማኖት ዘር ቀለም ሳንለይ በአብሮነትና በፍቅር አብረን እናፈጥራለን...
07/04/2024

የተንቢ ኔሁ እማቴ ናፍጥርነ።❤

ታላቅ የጎዳና ላይ ኢፍጣር በጉራጌ ዞን ዋና ከተማ ወልቂጤ ከተማ

እሁድ በቀን 29/07/2016

ሀይማኖት ዘር ቀለም ሳንለይ በአብሮነትና በፍቅር አብረን እናፈጥራለን።

ሁላችሁም በፍቅር ተጋብዛችኋል!!

የኢድ አልፈጥር በዓል መቼ ነው ?የ   በዓል ጨረቃ በመጪው ሰኞ  ማታ ከታየች  #ማክሰኞ ካልታየች ደግሞ  #ረቡዕ አንደሚከበር የፌዴራል ጠቅላይ ሸሪዓ ፍርድ ቤት ዛሬ ባወጣው መግለጫ አሳውቋ...
07/04/2024

የኢድ አልፈጥር በዓል መቼ ነው ?

የ በዓል ጨረቃ በመጪው ሰኞ ማታ ከታየች #ማክሰኞ ካልታየች ደግሞ #ረቡዕ አንደሚከበር የፌዴራል ጠቅላይ ሸሪዓ ፍርድ ቤት ዛሬ ባወጣው መግለጫ አሳውቋል።

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abdu Murad posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share