Life is short so enjoy evry moment as it cams.

Life is short so enjoy evry moment as it cams. You will get fast information.

21/07/2025

ጉድ😂

18/07/2025

ሰውየው Andy Byron ይባላል። Astronomer እና የአንድ ትልቅ ካምፓኒ CEO ነው። ይህ ሰው የትልቅ ሰው ቅሌታም በመሆን አለምን እያነጋገረ ይገኛል። እርግጥ ነው አለማችን ላይ ብዙ የትልቅ ሰው ቅሌታሞች አሉ ፤ ስላልተያዙ ነው። Andy Byron ታዲያ ከዚህች አዛውንት ቅምጡ ጋር በአንድ ኮንሰርት ላይ እጅ ከፍንጅ ተይዟል። በዚህ Viral ቪዲዮ ምክንያትም Andy ሁሉንም የሶሻል ሚዲያ አካውንቶቹን አጠፋፍቶ ተሰውሯል።
ሰውየው ባለትዳርና የ 2 ልጆች አባት ነው ፤ ነገር ግን ከትናንት ወዲያ Cold play የሚባሉ የሙዚቃ ባንዶች ባዘጋጁት የሙዚቃ ዝግጅት [ ኮንሰርት ] ላይ በምስሉ ላይ ከምትታየው አዛውንት ቅምጡ ጋር ሽር ብትን ሲል ነበር። ታዲያ በ Kiss Cam እጅ ከፉ ጋማ ተባለ። Kiss Cam ማለት ኮንሰርቶች እና የስፓርታዊ ውድድሮች በስታዲየም ውስጥ ሲካሄዱ ጥንድ ሆነው የተቀመጡ ካፕሎች Zoom ሆነው ታይተው Kiss የሚያደርጉበት ካሜራ ነው። እና Andy በዚህ ካሜራ ሲታይ እሱም ፥ ቅምጡም በ kiss cam በመታየታቸው ድንብርብራቸው ወጥቶ የሚደበቁበት ስፍራ አጥተው ነበር።
በነገራችን ላይ.. ሁለቱም ባለትዳሮች ናቸው። እሷም ሌላ ባል አላት። እሱም ሚስት አለው። ታዲያ እነዚህ ጥንዶች በ Kiss cam ሲታዩ መደነባበራቸውን የተመለከተው የ Cold play ባንድ Lead singer.. "Either they're having an affair or they're just very shy" ሲል ጊዜ ትኩረት ሁሉ ወደእነሱ ዞረ 🤣 በእርግጥ እውነት ነው They were having an affair. And that was so Embarrassing for them to be caught by a kiss cam 🤣 ኡፈይ 🤣🤣🤣 የሚወሰልት ሰው እንደዚህ እጅ ከፍንጅ ሲያዝ ግን ደስ ሲል 🙂

እስኪ እየዘነጥን😆
18/07/2025

እስኪ እየዘነጥን😆

11/02/2025
26/12/2024
አዳም ረታ
04/12/2024

አዳም ረታ

Address

Addis Ababa
1000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Life is short so enjoy evry moment as it cams. posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share