ጥቁር ሚዲያ - Tikur Media

ጥቁር ሚዲያ - Tikur Media Test The beauty of Habesha

 #ካሽሚርህንድ እና ፓኪስታን ወደ ደም አፋሳሽ ጦርነት እየተንደረደሩባት የምትገኘው ካሽሚር  ከውብ ተራሮቿ እና ሃይቆቿ ወዲህ ያለው ሚስጥር ምንድን ነው?
18/05/2025

#ካሽሚር
ህንድ እና ፓኪስታን ወደ ደም አፋሳሽ ጦርነት እየተንደረደሩባት የምትገኘው ካሽሚር ከውብ ተራሮቿ እና ሃይቆቿ ወዲህ ያለው ሚስጥር ምንድን ነው?

የህንድ እና ፍልስጤም የግጭት መነሻ ካሽሚር ሚስጥሮች በጥቁር ሚዲያ ይቃኛሉ -

 #ኳታርትንሿ የባህረሰላጤ ሃገር ኳታር በርካታ ድርድሮች የሚካሄድባት ሜዳ ሆናለች። ይሄን አቅም እንዴት አገኘችው?
15/05/2025

#ኳታር
ትንሿ የባህረሰላጤ ሃገር ኳታር በርካታ ድርድሮች የሚካሄድባት ሜዳ ሆናለች። ይሄን አቅም እንዴት አገኘችው?

የአለም አቀፍ ድርድር ሜዳ የሆነችው ኳታር? አቅሟ ምንድን ነው ጥቁር ሚዲያ በትንታኔ ተመልክቶታል

29/01/2025
ዛሬ ምሽት 2 ሰዓት በጥቁር ሚዲያ ይጠብቁን    ማድረግ አይርሱ!
13/01/2025

ዛሬ ምሽት 2 ሰዓት በጥቁር ሚዲያ ይጠብቁን
ማድረግ አይርሱ!

ደራሲ እና የጥቁር ሚዲያ አዘጋጅ ገነት ጌታቸው አስተማሪ በሆነው የሕይወት ጉዞዋ ላይ ያደረገችው ቆይታ

12/01/2025

በውቀቱ ስዩም ምንሽ ነው?
ከደራሲዋ ጋር የተደረገው ቆይታ በጥቁር ሚዲያ ዩቲዩብ ሰኞ ምሽት 3 ሰዓት ይጠብቁን
https://youtube.com/?si=kqPRc1K-eiXAGct2

👉ማሞ ካቻ ሳይክል ከማከራየት ተነስተው ትልቅ የትራንስፖርት ድርጅት እስከመመስረት የደረሱ ሰው ነበሩ። "ካፒታሊስቱ ወዝ አደሩን እየበዘበዘ ተረፈ እሴት የሚያከማቸው የማምረቻ መሳርያ ባለቤት ...
13/03/2023

👉ማሞ ካቻ ሳይክል ከማከራየት ተነስተው ትልቅ የትራንስፖርት ድርጅት እስከመመስረት የደረሱ ሰው ነበሩ። "ካፒታሊስቱ ወዝ አደሩን እየበዘበዘ ተረፈ እሴት የሚያከማቸው የማምረቻ መሳርያ ባለቤት ስለሆነ ነው" በሚለው ሸውራራ አስተሳሰብ የሚመራው ደርግ ስልጣን ሲይዝ የማሞ ካቻን ንብረት ወርሶ ለሰራተኛ ማህበር ሰጠው።
👉ነገር ግን ሀብት መፍጠር ብቻ ሳይሆን ይዞ መቆየትና ማስፍፍትም እውቀትና ጥረት ስለሚጠይቅ ሰራተኛ ማህበሩ ተነጥቆ በተሰጠው የግፍ ንብረት ሰርቶ ማትረፍ ተሳነው። ይባሱኑ ለሰራተኛ ደሞዝ መክፈል አቅቶት የማሞን አውቶቡስ እያወጣ ጆሮ ግንዱን ይለው ያዘ። ይሄን ጉድ የሰማው ደርግ አውቶቡሶቹ ተሸጠው ከማለቃቸው በፊት ንብረቱን ከሰራተኛ ማህበሩ ነጥቆ ለማሞ ካቻ መለሰላቸው። እሳቸውም እስከ እለተ ሞታቸው ድረስ ድርጅቱን ትርፍማ አድርገው መሩት።
👉ማሞ "በኔ የደረሰው በልጄ አይደርስም" ብለው፤ ልጃቸውን እዮብ ማሞን ወደ አሜሪካ የላኩት ገና በ13 አመቱ ነበር። ዛሬ ላይ እዮብ ማሞ በአሜሪካን ሀገር ለበርካቶች የስራ እድል የፈጠረ፤ የአሜሪካን የካፒታል ክምችት ያሳደገ ቢሊየነር ነው። ማሞ ልጃቸውን ወደ አሜሪካ በመላካቸው የኢትዮጵያ ተጎዳች፤ አሜሪካ ደግሞ ተጠቀመች። ጠንካራ የንብረት ባለቤትነት መብት በሚከበርበት ቦታ ሁሉ ሰላምና ብልፅግና አለ። ይሄ በሌለበት እንደ ኢትዮጵያ ባለ ሀገር ሁሉ ደግሞ ጠኔ እና ብጥብጥ አለ። 🙏

በ G desta

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ጥቁር ሚዲያ - Tikur Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share