እናት የባህል ህክምና

እናት የባህል ህክምና ስለ ጤናዎ እንጨነቃለን
አድራሻ 📍ቤተል

☎️ 0987876969 ይደውሉ

ሁላችንም ከድንገተኛ ሞት ፈጣሪ ይጠብቀን 😥😥🙏የሰው ልጅ ህይወት እንዲህ ናት፤ ትላንት ማታ "ቻው" ብሎ የተለየን ሰው፣ ዛሬ በቤቱ በዛው ላይመለስ ይሄዳል ብሎ ማን ይገምታል? ነፂ የኛ ምስኪ...
18/01/2026

ሁላችንም ከድንገተኛ ሞት ፈጣሪ ይጠብቀን 😥😥🙏

የሰው ልጅ ህይወት እንዲህ ናት፤ ትላንት ማታ "ቻው" ብሎ የተለየን ሰው፣ ዛሬ በቤቱ በዛው ላይመለስ ይሄዳል ብሎ ማን ይገምታል? ነፂ የኛ ምስኪን፣ ነፂ የኛ የዋህ... እንዲህ በድንገት መለየትህ መላውን የጥበብ ቤተሰብና አድናቂዎችህን በሀዘን ሰበር አድርጎናል።

ነፃነት ወርቅነህ ባለትዳርና የሦስት ልጆች አባት ነበር። ባበረከታቸው ስራዎችና በደግነቱ ሁልጊዜም በልባችን ሲታወስ ይኖራል።

ለባለቤቱ፣ ለልጆቹ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹና ለመላው የጥበብ አፍቃሪዎች ፈጣሪ መጽናናትን እንዲሰጥልን እንመኛለን። 🙏🙏

ወዳጄ ፍቅረኛህን "እወድሻለሁ" ስትላት... "እኔም እወድሃለሁ" ትልሃለች!"ናፍቀሽኛል" ስትላትም... "እኔም ናፍቀኸኛል" ትልሃለች!"አከብርሻለሁ" ስትላትም... "እኔም አከብርሃለሁ" ትልሃ...
22/12/2025

ወዳጄ ፍቅረኛህን "እወድሻለሁ" ስትላት... "እኔም እወድሃለሁ" ትልሃለች!

"ናፍቀሽኛል" ስትላትም... "እኔም ናፍቀኸኛል" ትልሃለች!

"አከብርሻለሁ" ስትላትም... "እኔም አከብርሃለሁ" ትልሃለች!

"የመቶ ብር ካርድ ልሙላልሽ" ስትላት... "እኔም ካርድ ልሙላልህ" የምትል ፍቅረኛ ከተገኘች ያኔ እኔ ዚምባብዌን መምራቴን ትቼ የቦኮ ሐራም ተዋጊ እሆናለሁ..."😄

ሮበርት ሙጋቤ

Address

Addis Ababa

Telephone

+251914238523

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when እናት የባህል ህክምና posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share