እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ

  • Home
  • እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ

እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ የፊልም አሰራር ጥበብ መማሪያ ትክክለኛ ቦታ A right place to learn film art!
በፊልም ጥበብ ዓለምን እንስራ ! let's create the world with film art !

02/07/2025

ዘመኑ የዲጂታል ነው፤ዘመኑ የክህሎት ነው፡፡ ክረምቱን የሚከፍልዎትን አንድ ሙያ በዚህ ክረምት ይማሩ፡፡
0900003919/0942563535፡፡ ለተለያዩ የስራ ዕድሎች ቴሌግርም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡

የፊልም አሰራር ጥበብ መማሪያ ትክክለኛ ቦታ A right place to learn film art!
በፊልም ጥበብ ዓለምን እንስራ ! let's create the world with film art !

እንድርያስ ፊልም ኮሌጅ ልዩ የክረምት(2017/18) ለ2 ወር የሚቆይ ስልጠና በጥሩ ሁኔታ ለመስጠት ምዝገባ ጀመረ።ለዚህም የስራ ዕድል በልዩነት የምናመቻች መሆኑን እየገለፅን ባሉት ውስን ቦታ...
14/06/2025

እንድርያስ ፊልም ኮሌጅ ልዩ የክረምት(2017/18) ለ2 ወር የሚቆይ ስልጠና በጥሩ ሁኔታ ለመስጠት ምዝገባ ጀመረ።

ለዚህም የስራ ዕድል በልዩነት የምናመቻች መሆኑን እየገለፅን ባሉት ውስን ቦታዎች ተመዝግበው እንዲማሩ እንመክራለን።

ለህፃናትና ታዳጊ ተማሪዎች ልዩ መርሃግብር ስላዘጋጀን ወላጆች የልጆችዎን ተሰጥኦ ከወዲሁ በመፈለግ ረገድ በጣም ጠቃሚ ስለሆነ ትኩረት ብታደርጉበት ስንል እንመክራለን።

ሼር አድርጉት በተቻለ መጠን

ለበለጠ መረጃ 0900003919
0942563535 ይደውሉ። በፊልም ጥበብ ዓለምን እንስራ !

PART-2 Blackmagic6k pro adjustment short video. Follow our account.
04/05/2025

PART-2 Blackmagic6k pro adjustment short video. Follow our account.

232 likes, 8 comments. “ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🇪🇷🇪🇷habesha ...

ከስር የምታዩት የ2017 ዓ.ም የዲፕሎማ ተማሪዎች Directing-2 ኮርስ ማሟያ ፕሮጀክት ሲሰሩና ሲማሩ የተቀረፀ ነው። ከእውቀት እስከ ተግባር የተመሰከረላቸው መምህራኖቻችንን(የኮርሱ መምህ...
27/04/2025

ከስር የምታዩት የ2017 ዓ.ም የዲፕሎማ ተማሪዎች Directing-2 ኮርስ ማሟያ ፕሮጀክት ሲሰሩና ሲማሩ የተቀረፀ ነው።
ከእውቀት እስከ ተግባር የተመሰከረላቸው መምህራኖቻችንን(የኮርሱ መምህራን ፊልም አዘጋጅ ሔኖክ አየለ፣ፊልም ሰሪና አስተማሪ ዘውዱ ልንገርህ፣ተጋባዥ ጋፈርና ሲኒማቶግራፈር ዳግማዊ አበበ) ከልብ እናመሠግናለን። ለፊልም ጥበብ ዕድገት ያላችሁ ቀናኢነትና ትህትና እጅግ የሚደነቅ ነው። እናመሠግናለን።

ፊልም ለመማር ካሰቡ እንድርያስ የፊልም ኮሌጅን ከጎበኙ በኋላ ይወስኑ !

Check out endrias film college’s video.

19/04/2025
የ2017 ዓ.ም የእንድርያስ ፊልም ኮሌጅ “የፊልም ዝግጅት(Film Directing) ኮርስ ማሟያ ፕሮጀክትስኬታማ ነበር፡፡ለሁሉም ተማሪዎች እንኳን ደስ ያላችሁ፡፡  የዘንድሮ የደረጃ(ዲፕሎማ) ...
18/04/2025

የ2017 ዓ.ም የእንድርያስ ፊልም ኮሌጅ “የፊልም ዝግጅት(Film Directing) ኮርስ ማሟያ ፕሮጀክትስኬታማ ነበር፡፡ለሁሉም ተማሪዎች እንኳን ደስ ያላችሁ፡፡

የዘንድሮ የደረጃ(ዲፕሎማ) ተማሪዎች ናቸው የመማሪያ ክፍላቸውን ወደ ምሽት ክለብ ትዕይንት በመለወጥ ከፕሮዳክሽን ዲዛይን እስከ ቀረፃ ሙሉ በሙሉ በጥሩ ሁኔታ መስራት ችለዋል፡፡

በቀጣይ ከዚህ የተሸለ እንደምትሰሩና እየተማመንን ኮሌጁ ሁልጊዜም ከጎናችሁ መሆኑን እናረጋግጥላችኋለን ፡፡

• የፊልም አዘጋጅ ሔኖክ አየለ (የኮርሱ መምህር) ፣ የፊልም ባለሞያና መ/ር ዘውዱ ልንገርህ (የኮርሱ መምህር) ፣ ጋፈርና ሲኒማቶግራፈር ዳግማዊ አበበ(ተጋባዥ መ/ር)
ከላይ ስማችሁ የተጠቀሳችሁ ለኮርሱ መሟላት ለነበራችሁ ድርሻ ተቋሙ እጅግ አድርጎ ያመሰግናችኋል፡፡

የቪዲዮ ኤዲቲንግ ቲፕ ተማሪ ኤፍሬም ይዞልን መጥቷል።
10/04/2025

የቪዲዮ ኤዲቲንግ ቲፕ ተማሪ ኤፍሬም ይዞልን መጥቷል።

Check out endrias film college’s video.

Blackmagic 6kpro ካሜራ አጠቃቀምን ተማሪያችን ሃይደር ጀማል በጥሩ ሁኔታ ያስረዳናል፤ ገብታችሁ ተመልከቱት። ሌሎች የፊልም ስራ ቲፖች እንዲደርሷችሁ Follow አድርጉ።
31/03/2025

Blackmagic 6kpro ካሜራ አጠቃቀምን ተማሪያችን ሃይደር ጀማል በጥሩ ሁኔታ ያስረዳናል፤ ገብታችሁ ተመልከቱት። ሌሎች የፊልም ስራ ቲፖች እንዲደርሷችሁ Follow አድርጉ።

2520 followers, 201 likes, 5 comments

ጊምባል መሠረታዊያንን ተማሪየያችን ከየትም ትነግረናለች
17/03/2025

ጊምባል መሠረታዊያንን ተማሪየያችን ከየትም ትነግረናለች

107 likes, 4 comments. “ 🇪🇷🇪🇷habesha ”

ትምህርታዊ አጫጭር ቪዲዮዎች ማጋራቱን ከቆይታ በኋላ ጀምረናል።Follow እንድታደርጉ እናስታውሳለን።
14/03/2025

ትምህርታዊ አጫጭር ቪዲዮዎች ማጋራቱን ከቆይታ በኋላ ጀምረናል።Follow እንድታደርጉ እናስታውሳለን።

130 likes, 9 comments. “ 🇪🇷🇪🇷habesha #”

የስራ ማስታወያ17/04/2017 ዓ.ምየስራ መደቡ : - ሪሴፕሽንብዛት =1 ፆታ = ሴት ብቻየስራ ልምድ= ልምድ ጥሩ ቦታ ይሰጠዋል፤አስተማማኝ አቅም ያላት ጀማሪም ማመልከት ትችላለች።የት/ት ዝ...
26/12/2024

የስራ ማስታወያ

17/04/2017 ዓ.ም

የስራ መደቡ : - ሪሴፕሽን

ብዛት =1

ፆታ = ሴት ብቻ

የስራ ልምድ= ልምድ ጥሩ ቦታ ይሰጠዋል፤አስተማማኝ አቅም ያላት ጀማሪም ማመልከት ትችላለች።
የት/ት ዝግጅት= በፊልም፣ቴአትር፣ማርኬቲንግ፣ቋንቋ፣ሶሾሎጂ እና ተዛማጅ የትምህርት መስክ የተመረቀች
(በፊልምና ቴአትር በዲፕሎማ ለተመሰቁ መመዝገብ ይቻላል)

ደሞዝ=9,500 ብር

የስራ ቦታ :- አ.አ አራት ኪሎ እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ ውስጥ ለመስራት የሚመቻት

ስራውን የምትፈልጉ በዚህ ዪዘር user= CV ይላኩልን::

Address


Telephone

+251942563535

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ:

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share