Ye Ewunete Menged New

Ye Ewunete Menged New to be give my opinion in any idea for all my friends

26/10/2015

በዛሬው ዕለት በሰሜን ሸዋ ዞን አንጎለላና ጠራ ወረዳ የማጅራት ገትር በሽታ መከላከያ ክትባት ዘመቻ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ግርማ የሽጥላ ሲያሰጀምሩ፡፡

21/09/2015

የአብክመ ጠቅላይ ፍርድቤት በሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድቤት በደ/ብርሃን ከተማ የ1ኛውን እድገትና ትራንስፎርሜሽን አቅድ አፈጻጸም ግምገማና የ2ኛውን እድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ ትውውቅ እያደረገ ይገኛል፡፡ በውይይት መድረኩ ላይ ከ350 በላይ የሚሆኑ የጠቅላይና ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዘዳቶች እንዲሁም የወረዳ ፍርድ ቤት ዳኞችተሳታፊ ሲሆኑ ውይይቱ ከዛሬ መስከረም 10 -13/2008 ዓ.ም ድረስ እንደሚቆይም ተገልፆል፡፡

03/08/2015

በአማራ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የ2007 ዓ.ም በጀት ዓመት አፈጻጸም ገመገመ ፡፡ሁሉም የወረዳ ፍርድ ቤት ሀላፊዎች በተገኙበት ከሀምሌ 23-25/2007 ለ3 ቀናት ሰፊ ውይይት ያደረጉ ሲሆን 1ኛ/ ሚዳ ወረሞ ፣ 2ኛ/ ምንጃር ሸንኮራ 3ኛ/ መርሀ ቤቴ ወረዳዎች የተሸለ አፈጻጸም ስላሳዩ የዋንጫና የማበረታቻ ሰርተፍኬት ተሸላሚ መሆን ችለዋል፡፡

08/07/2015

በሰሜን ሸዋ ዞን የብአዴን ሴቶች ሊግ የ2007 በጀት ዓመት አፈጻጸም በደ/ብርሃን ከተማ ሲገመገም በበጀት ዓመቱ በተከናወኑት ተግባራት በርካታ ሴቶችን የኢኮኖሚ በተለይም በተሻሻሉ የግብርና ቴክኖሎጂዎች ተጠቃሚ መሆናቸው ተገለጸ፡፡ የዞኑ ሴቶች ሊግ ሃላፊ ወ/ሮ ለምለም ንጉሴ እንደ ገለጹት ከ14 ሺህ 792 በላይ ሴቶች ሊግ አባላት በግብርና እንዲሁም 2800 በጥቃቅንና አነስተኛ ዘርፍ ተደራጅተው በመስራት የኢኮኖሚ ተጠቃሚ መሆናቸውን ገልጸዋል፡፡የተሻለ አፈጻጸም ላሳዩ ወረዳዎች የማበረታቻ ሰርተፍኬት ተሰጥቷቸዋል፡፡

በፌደራል ቴና ጥበቃ ሚኒስቴር የ42 ሚሊዮን ብር ድጋፍ  በሰሜን ሸዋ ዞን ሲያደብርና ዋዩ ወረዳ የተገነባው የደነባ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታ ተመርቆ አገልግሎት መሰጠት ጀመረ፡፡ የሆስፒታሉ መገ...
29/04/2015

በፌደራል ቴና ጥበቃ ሚኒስቴር የ42 ሚሊዮን ብር ድጋፍ በሰሜን ሸዋ ዞን ሲያደብርና ዋዩ ወረዳ የተገነባው የደነባ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታ ተመርቆ አገልግሎት መሰጠት ጀመረ፡፡ የሆስፒታሉ መገንባት በዙሪወ ለሚገኙ የ4 ወረዳ ህዝቦች አገልግሎት በመስጠት የእናቶችና ህጻናት ሞትን ለመቀነስ እንሚያስችል ይታመናል ፡፡

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ  ግድብ ዋንጫ በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን ቆይታውን አጠናቆ በሰሜን ሸዋ ዞን ብረ ብርሃን ከተማ አቀባበል ሲደረግ
09/04/2015

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዋንጫ በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን ቆይታውን አጠናቆ በሰሜን ሸዋ ዞን ብረ ብርሃን ከተማ አቀባበል ሲደረግ

09/04/2015
አይ ወንዶች!
30/03/2015

አይ ወንዶች!

የኦሮሞ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ድርጅት /ኦህዴድ/ 25ኛ ዓመት የብር ኢዮበልዮ በዓል በደ/ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የሚገኙ ምሁራን አባላትና ደጋፊዎች  በደማቅ ሁኔታ ተከበረ፡፡
29/03/2015

የኦሮሞ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ድርጅት /ኦህዴድ/ 25ኛ ዓመት የብር ኢዮበልዮ በዓል በደ/ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የሚገኙ ምሁራን አባላትና ደጋፊዎች በደማቅ ሁኔታ ተከበረ፡፡

Address

Deber Birhan, North Shewa
Addis Ababa
7

Telephone

0913472694

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ye Ewunete Menged New posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ye Ewunete Menged New:

Share