የግብርና ከዋክብት /Agri-stars Ethiopia

የግብርና ከዋክብት /Agri-stars Ethiopia Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from የግብርና ከዋክብት /Agri-stars Ethiopia, Digital creator, Addis Ababa.

የግብርና ከዋክብት (AgriStars) የኢትዮጵያ የግብርና ዘርፍ ጀግኖች ታሪክ የሚተዋወቅበት ዲጂታል መድረክ ነው ፡፡ AgriStars is a digital platform that shines a spotlight on Ethiopia’s agricultural champions farmers, experts, innovators, and entrepreneurs transforming the sector.

አዲስ ታሪክ ለኢትዮጵያ ግብርና
06/08/2025

አዲስ ታሪክ ለኢትዮጵያ ግብርና

06/08/2025
  ነፀብራቅ አርንጓዴ አሻራ #የምግብ ስርዓት ጉባኤ
02/08/2025

ነፀብራቅ አርንጓዴ አሻራ #የምግብ ስርዓት ጉባኤ

714 ነጥብ 7 ሚሊዮን ችግኞች በአንድ ጀምበር #ነፀብራቅ #አረንጓዴዐሻራ

02/08/2025

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Nuredin Fayisa Hesen, Temu Sis, Alemu Kebede, ኢትዮጵያዊ ነኝ

ኢትዮጵያ 714.7 ሚሊዮን ችግኝ በአንድ ጀምበር ተከለች፡፡ "ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ በአረንጓዴ አሻራ ላይ ያደረጉት ተነሳሽነት እጅግ አስደናቂ ነው። ኢትዮጵያ አሁን በርካታ ነገሮችን...
31/07/2025

ኢትዮጵያ 714.7 ሚሊዮን ችግኝ በአንድ ጀምበር ተከለች፡፡
"ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ በአረንጓዴ አሻራ ላይ ያደረጉት ተነሳሽነት እጅግ አስደናቂ ነው። ኢትዮጵያ አሁን በርካታ ነገሮችን ወደ ውጭ በመላክ ላይ መሆኗን ማየትም የሚያስደንቅ ነው፡፡ እንደ ስንዴ፣ሩዝ፣ አትክልት እና ፍራፍሬ ባሉ ነገሮች ላይ ትልቅ እድገት እና አብዮት እየተካሄደ ነው፡፡ በእውነትም በጣም የማይታመን ነገር ነው። ሁሉም ተግባር የሚከናወነው አካባቢን እና ብዝሃ ህይወት ጥበቃን በሚያበረታታ መልኩ ነው። ይህ የአረንጓዴ አሻራ ፕሮግራም በአፍሪካ ብቻ ሳይሆን በአለም ላይም ልዩ የሆነ ይመስለኛል፡፡ ስለዚህ በውጭ ያሉ ሰዎች በኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን ነገር ተረድተው ማየታቸው ጠቃሚ ነው።" ይህን ያሉት የቀድሞው የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቶኒ ብሌየር ናቸው፡፡
"ኢትዮጵያ ዛሬ ባካሄደቸው የአንድ ቀን ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ከ714 ነጥብ 7 ሚሊዮን በላይ ችግኞችን ተክላለች "ብሏል የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብሩ አስተባባሪ ኮሚቴ፡፡ በዚህ መርሃ ግብር ላይ ከ29.7 ሚሊዮን በላይ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች ተሳትፈዋል፡፡ በዛሬው ፕሮግራም ላይ የተሳተፉት የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ኢትዮጵያ እያከናወነች ያለችው የአረንጓዴ አሻራ ተግባር የሰው ልጆች ሁሉ ተግባር መሆን አለበት ብለዋል፡፡ " ያለችንን ፕላኔት ለረጅም ጊዜ የራሳችንን ጥቅም ስናሳድድ በጣም ጎድተናታል ለሰው ልጅ ለመኖር አስቸጋሪም እያደረግናት ነው፡፡" ያሉት ፕ/ር ብርሃኑ ሌላ ዓለም ስሌሌለን ሁሉምየሰውልጅ በያለበት የኢትዮጵያውያንን ፈለግ በመከተል ምድሪቱን ሊጠብቃት ይገባል ሲሉም አስረድተዋል፡፡ ኢትዮጵያውያንም አሁን የጀመርነውን የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር አጠናክረን በማስቀጠል ለልጆቻችን የምትመች አገር ማውረስ ይገባናል በማለት የጠቆሙት አንጋፋው ፖለቲከኛ አረንጓዴ አሻራ የሰው ልጆች በጎ ተግባር እንደሆነ ነው የገለፁት፡፡
በዛሬው የአንድ ቀን ጀምበር ችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር ከኢትዮጵያውያን በተጨማሪ የተለያዩ አገራት ዜጎች እና ዲፕሎማቶች ተሳትፈዋል፡፡መርሃ ግብሩም በቴክኖሎጂ የታገዘ እና የሚተከሉ ችግኞችም ተለይተው በታወቁ ቦታዎች ላይ መሆኑን የአረንጓዴ አሻራ አስተባባሪ ኮሚቴው ሰብሳቢ እና የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ በሰጡት መግለጫ ጠቁመዋል፡፡
ዘንድሮ 7.5 ቢሊዮን ችግኝ የምትተክለው ኢትዮጵያ 50 ቢሊዮን ችግኝ የመትከል መርሃ ግብሯን በሚቀጥለው ዓመት ስታጠናቅቅ ህዝቦቿ ከማንኛውም አገር ስንዴ መለመን ማቆማቸውን ያውጃሉ ሲሉ የገለፁት ደግሞ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብሩን የጠነሰሱት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) ናቸው፡፡ source ENA

ዛሬ ኢትዮጵያ በአንድ ጀምበር 700 ሚሊዮን ችግኝ የመትከል ዘመቻ ላይ ነች።እርስዎም በዚህ ዘመቻ የተከሏቸውን ችግኞች የሚያሳዩ ጥራት ያላቸው ቪድዮች እና ፎቶዎች አጋሩን።እናመሠግናለን ።
31/07/2025

ዛሬ ኢትዮጵያ በአንድ ጀምበር 700 ሚሊዮን ችግኝ የመትከል ዘመቻ ላይ ነች።እርስዎም በዚህ ዘመቻ የተከሏቸውን ችግኞች የሚያሳዩ ጥራት ያላቸው ቪድዮች እና ፎቶዎች አጋሩን።እናመሠግናለን ።

28/07/2025

Transformed agrifood systems deliver lasting, interconnected benefits for people, nature and economies:

🌾Sustainable production
🥗Healthier diets
⚖️Fairer outcomes
🛡️Greater resilience

It is possible—and already happening in countries worldwide.

👉 https://doi.org/10.4060/cd6071en

 , Ethiopia
28/07/2025

, Ethiopia

27/07/2025

The 2nd UN Food Systems Summit Stocktake (UNFSS+4) kicks off in Addis Ababa today.

Co-hosted by Ethiopia and Italy in collaboration with the United Nations, the Summit is taking place from 27 to 29 July 2025.

Nearly four years after the 2021 UN Food Systems Summit, UNFSS+4 will provide a platform for reflecting on progress, strengthening collaboration, and unlocking finance and investments to accelerate food systems transformation.

  Legacy Ethiopia, a wisdome for keeping the future 👍👍👍
27/07/2025

Legacy Ethiopia, a wisdome for keeping the future 👍👍👍

27/07/2025

የምግብ ስርዓት ጉባኤ ዳራዎች..... ከኒዮርክ እስከ አዲስ አበባ

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Agumasie Anteneh, Edme Le Hager, Shewatsehay Asalf, Getac...
23/07/2025

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Agumasie Anteneh, Edme Le Hager, Shewatsehay Asalf, Getachew Alemu, መለሰ ስለሺ ለማ, ጌቱ ባሰበው, Seid Hassen, Meshesha Arage, Tur Man, የስላሴ ባሪያ, ፈቃድህ ይሁን

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የግብርና ከዋክብት /Agri-stars Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share