Liyu Media

Liyu Media መቼ በመመተር ትልቅ በመመኘት፣
በመቁረጥ ነው እንጂ ሆኖ በመገኘት።

03/08/2025
ለድምፃዊ ይሁኔ በላይ ዕውቅና ተሰጠ******************ድምፃዊ ይሁኔ በላይ የእውቅና ሽልማቱን ከባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ ፕሬዚደንት ዶ/ር መንገሻ አየነ እጅ በዛሬው ዕለት ተቀብሏል።ባሕ...
02/08/2025

ለድምፃዊ ይሁኔ በላይ ዕውቅና ተሰጠ
******************
ድምፃዊ ይሁኔ በላይ የእውቅና ሽልማቱን ከባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ ፕሬዚደንት ዶ/ር መንገሻ አየነ እጅ በዛሬው ዕለት ተቀብሏል።

ባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ለይሁኔ በላይ "በኢትዮጵያ የባሕል ሙዚቃ ጥበብ ልማት ዘርፍ" የእውቅና ሽልማት ነው የሰጠው።

በተጨማሪም "ፍኖተ ጥበብ " በሚል በቅርቡ ለንባብ ያበቃውን መጽሐፍ በዩኒቨርስቲው አስመርቋል።

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ   ለ14  ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ፡፡*************************1. ዶ/ር ተስፋዬ ከበደ ለገሰ- በቦዲ ኢሜጂንግ 2. ዶ/ር መሳይ ሙሉጌታ...
02/08/2025

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ14 ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ፡፡
*************************

1. ዶ/ር ተስፋዬ ከበደ ለገሰ- በቦዲ ኢሜጂንግ
2. ዶ/ር መሳይ ሙሉጌታ ተፈራ- በሶሺዮ ኢኮኒሚክ ዴቨሎፕመንት ጥናት
3. ዶ/ር ዲንቃ አያና አጋ- በቬተርነሪ ፓራሲቶሎጂ
4. ዶ/ር ፉፋ አቡና ኩራ- በቬተርነሪ ፐብሊክ ሄልዝ
5. ዶ/ር ወንደሰን ተስፋዬ አብሬ- በሊንጉዊስቲክስ
6. ዶ/ር አማኑኤል ገብሩ ወ/አረጋይ- በሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ጥናቶች
7. ዶ/ር ሙራዱ አብዶ ሱሩር- በህግ
8. ዶ/ር ክሪስቶፍ ቫነደርቤከን- በፐብሊክ ሎዉ
9. ዶ/ር እሸቴ ብርሃን አጣናው- በኢንደስትሪያል ኢንጅነሪንግ
10. ዶ/ር ዋሴ ከበደ - በሶሻል ወርክ
11. ዶ/ር ሰይፈ ተፈሪ ደሌ- በሜዲካል ፊዚክስ ዲያግኖስቲክስ ራዲዮሎጂ
12. ዶ/ር ወርቁ መኮንን- በሰዉ ሃብት አስተዳደር
13. ዶ/ር ሺፈራዉ ታዬ- በስትራክቸራል ኢንጂነሪንግ
14. ዶ/ር ደረጀ ሃይሉ- በዉሃ ሃብት ኢንጂነሪንግ

በሀገራችን ከፍተኛ ተነባቢነትን ያተረፉት የ”ቆንጆዎቹ”ና “የቃን መስዋዕት” መጽሐፍት ደራሲ በንባብ ለህይወት አውደ ርዕይ  #ልዩ**********************************የመጽሐፉ...
01/08/2025

በሀገራችን ከፍተኛ ተነባቢነትን ያተረፉት የ”ቆንጆዎቹ”ና “የቃን መስዋዕት” መጽሐፍት ደራሲ በንባብ ለህይወት አውደ ርዕይ
#ልዩ
**********************************
የመጽሐፉ ደራሲ ጎበና ዳንኤል ለረጅም ጊዜ የሚታወቀው “ሠርቅ ዳ”. በሚለው የብርዕር ስሙ ነው፡፡ በሚዲያም ሆነ በተለያዩ መድረኮች እምብዛም የማይገኝ ለብዙዎች ድብቅ ሰው ሆኖ ለዓመታት ቆይቷል፡፡

በተለይም ቆንጆዎቹ የተሰኘው ልብ ወለድ መጽሐፍ በብዙዎች ዘንድ የተወደደ ነው፡፡ ይህን መጽሐፍ ከገናዊው ደራሲ አዪ ኪዊ አርማህ “ቆንጆዎቹ ገና አልተወለዱም” (The beautiful Ones yet not born) ከተሰኘ መጽሐፍ ጋር በማነጻጸር የተኮረጀ ስራ ነው በማለት በጊዜው የተቹትም ነበሩ፡፡

ይሁንና መጽኻፉ በብዙዎች የተመረጠና የተወደደ ነው፡፡ ለበርካታ ዓመታትም ከገበያ ጠፍቶ ቆይቷል፡፡ አሁን ላይ መጽሐፉ ለህትመት መብቃቱ ተነግሯል፡፡

በአንድ ሰዓት ውስጥ ከአንድ ሺ በላይ ዛፎችን በማቀፍ የዓለም ሪከርድ የሰበረው ጋናዊ #ልዩ**********************************************************ጋናዊው ...
01/08/2025

በአንድ ሰዓት ውስጥ ከአንድ ሺ በላይ ዛፎችን በማቀፍ የዓለም ሪከርድ የሰበረው ጋናዊ
#ልዩ
**********************************************************
ጋናዊው የአካባቢ ጥበቃ አክቲቪስት 1123 ዛፎችን በማቀፍ የጊነስ የዓለም ሪከርድን መስበር ችሏል፡፡

ለአካባቢ ጥበቃ በመቆርቆር የሚታወቀው የ29 ዓመቱ አቡበከር ታሂሩ በደቂቃ በአማካይ 19 የሚደርሱ ዛፎችን በማቀፍ ነው አሸናፊ የሆነው፡፡

በዚህም ከዚህ በፊት በአንድ ሰዓት ውስጥ 700 ዛፎችን በማቀፍ ተይዞ የነበረውን ሪከርድ በሰፊ ልዩነት አሻሽሏል፡፡

በጋና አሻንቲ ክልል ኗሪ የሆነው ታሂሩ ለተፈጥሮ ልዩ ፍቅር ያለው ሲሆን ሁለተኛ ዲግሪውን በደን ልማት ላይ በማተኮር እያጠና ይገኛል፡፡

ታሂሩ ይህንን ሪከርድ መስበሬ ለአካባቢ ጥበቃና ለዛፎች ሁለንተናዊ ሚና ትልቅ ድል ነው ሲል- ለሞደርን ጋና አስተያየቱን ሰጥቷል፡፡

እናቱ ችግር ላይ ስለሆኑ ላይክ ሼር ሳታረጉ አትለፉ🙏በቅርቡ ከዚሕ አለም በሞት የተለየንን ደራሲ ጋዜጠኛና መምሕር አንዋር ሙሰማ ቤተሰብ እንደግፍአንዋር ሙሰማ በኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ድርጅ...
25/06/2025

እናቱ ችግር ላይ ስለሆኑ ላይክ ሼር ሳታረጉ አትለፉ🙏

በቅርቡ ከዚሕ አለም በሞት የተለየንን ደራሲ ጋዜጠኛና መምሕር አንዋር ሙሰማ ቤተሰብ እንደግፍ

አንዋር ሙሰማ በኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ድርጅት በጋዜጠኝነት ፤ በአክሱም ዩኒቨርሲቲና በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ በአስተማሪነት አገልግሏል። በተለይ በፌስቡክ በሚያጋራቸው ድርሰቶቹ እና ከንባብ ጋር በተገናኙ ስራዎችም ይታወቃል። ለረጅም ጊዜ ስራ ፈትቶ ቆይቶ በዚህ አመት በትውልድ ከተማው ጉብሬ አንደኛ ደረጃ ት/ቤ ማስተማር ጀምሮ ነበር ። በዚች ትውልድ ከተማው በብቸኝነት ቤት ተከራይቶ መጽሐፍ ቤት ከፍቶ የንባብ ባሕል ለማዳበር ብዙ ለፍቷል ።

የርሱን እርዳታ የተለያቸው እና በከፍተኛ ችግር ውስጥ ያሉትን ቤተሰቦቹን አቅማችን በፈቀደው ሑሉ በማገዝ እና በማቋቋም የበኩላችንን እናድርግ። የወንድማችንን ነፍስም እናስደስት።

ይሕ የአንዋር ሙሰማ ወላጅ እናት ወይዘሮ አስካለ ኮሬ አስና የሒሳብ ቁጥር እና የስልክ ቁጥር ነው።
Acc No:- 1000187137458
Name:- Askale Korie Asena
ስልክ ቁጥር :- 0909804459

የምድራችን ረጅሙ ትዳር***************እነዚህ ብራዚላውያን ጥንዶች የምድራችን ረጅሙ ትዳር ባለቤት በመሆን በጊነስ ዎርልድ ሪከርድ ተመዝግበዋል ጥንዶቹ የተጋቡት እንደ ፈረንጆቹ አቆጣጠ...
17/02/2025

የምድራችን ረጅሙ ትዳር
***************
እነዚህ ብራዚላውያን ጥንዶች የምድራችን ረጅሙ ትዳር ባለቤት በመሆን በጊነስ ዎርልድ ሪከርድ ተመዝግበዋል

ጥንዶቹ የተጋቡት እንደ ፈረንጆቹ አቆጣጠር በ1940 ሲሆን 84ኛ የትዳር ዘመን በዓላቸውን ሰሞኑን አክብረዋል።

ማኑኢል አንጀሊም ዲኖ እና ማሪያ ዲሱሳ ዲኖ የተባሉት እነዚህ ጥንዶች አሁን ላይ የ105 እና 101 ዓመታት የዕድሜ ባለጸጎች ናቸው።

መረጃው የ UPI ነው።

ታዋቂው የአውስትራሊያ ፖለቲከኛ ስሙን ትራምፕ ሲል አስቀየረ #ልዩቤን ዳውኪን የተባለው የአውስትራሊያ ተፎካካሪ ፖለቲከኛ ስሙን ሆን አውስቲን ትራምፕ ሲል በፍርድ ቤት አስቀይሯል።በሃገሩ የፓር...
12/02/2025

ታዋቂው የአውስትራሊያ ፖለቲከኛ ስሙን ትራምፕ ሲል አስቀየረ
#ልዩ
ቤን ዳውኪን የተባለው የአውስትራሊያ ተፎካካሪ ፖለቲከኛ ስሙን ሆን አውስቲን ትራምፕ ሲል በፍርድ ቤት አስቀይሯል።

በሃገሩ የፓርላማ ወንበር ያለው ይህ ዕውቅ ፖለቲከኛ ስሜን የቀየርኩት በአሜሪካው ፕረዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አሰራር ተማርኬ ነው ብሏል።

ገዢውን የግራዘመም ሰራተኞች ፓርቲ እንደ ትራምፕ ልሆንባቸውና ላስወጣቸው እፈልጋለሁም ብሏል።

መረጃው የ Sky news ነው።

 #ልዩየምድራችን ረጅሙ መኪና ይህ የምድራችን ረጅም መኪና ሃያ ስድስት ጎማዎች ያሉት ሲሆን፤ እስከ 75 ሰዎች ያለ ችግር ይጭናል።
12/02/2025

#ልዩ
የምድራችን ረጅሙ መኪና
ይህ የምድራችን ረጅም መኪና ሃያ ስድስት ጎማዎች ያሉት ሲሆን፤ እስከ 75 ሰዎች ያለ ችግር ይጭናል።

ወይ ስምንተኛው ሺየዛሬው ምርጥ ቆየት ያለ ሙዚቃ። ሊንኩን ይክፈቱ subscribe ያድርጉ። ወርቃማዎቹን ሙዚቃዎች ይኮምኩሙ።
07/02/2025

ወይ ስምንተኛው ሺ
የዛሬው ምርጥ ቆየት ያለ ሙዚቃ። ሊንኩን ይክፈቱ subscribe ያድርጉ። ወርቃማዎቹን ሙዚቃዎች ይኮምኩሙ።

ወይ ስምንተኛው ሺ የትም ያልተሰማ ቆየት ያለ አስደናቂ መልክት ያለው ሙዚቃ

Address

Addis Ababa

Telephone

+251921699433

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Liyu Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Liyu Media:

Share

ትዝታን በዜማ

አብራችሁን ለዘለቃችሁ ሁሉ እንሆ ምስጋና! - - መጪው ዓመት የምታተርፉበት እንዲሆን ተመኘን!